ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Maria Rubatto Catholic KG School

Maria Rubatto Catholic KG School

الذهاب إلى القناة على Telegram

Mrskg

إظهار المزيد
619
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+57 أيام
+530 أيام
أرشيف المشاركات
ቀደም ብላችሁ የከፈላችሁ ወላጆች ቀድማችሁ ሀላፊነታችሁን ስለተወጣችሁ እያመሰገንን ለማጠናከሪያ የተጨመረውን ቀሪውን ክፍያ እንድትከፍሉ በትህትና እናሳውቃለን።

ሰላም ለእናንተ ይሁን ይህ ለ2019 ዓ.ም ከኬ.ጂ እስከ 8ኛ ክፍል የመክፈያ ኮድ ነው በዚህ ኮድ መክፈል የምትችሉ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን።

ዞር ዞር ልበል ካላሉ በቀር ሁሉንም ባሉበት መጨረስ ይችላሉ! ****** የትምህርት ቤት ክፍያም በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር ባሉበት፣ በቀላሉ መክፈል ይችላሉ! ****** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #mobilebanking #schoolpay #cbebirr #apps #digitalbanking

2019 E.C student information from KG1-Grade8 (2).xlsx0.97 KB

photo content

ክብራን ወላጆች ዛሬ ( 1/02/2019) በተደረገው ስብሰባ በበጎ ፍቃደኝነት 1000-10,000(ከአንድሺ እስከ አስርሺ )  ብር  ከእናንተ ከወላጆች ተሰብቦል ፈጣን ምላሽ ለሰጡን ወላጆች ከልብ እያመሰገንን  ሌላችሁ እንደምትቀጥሉ ተስፍ እናደርጋለን።   - ላዎጣችሁት ገንዘብ የተሰራበትን በዝርዝር እናሳውቃችኃለን ።

ሰላም እንደምን አላችሁ  ክብራን ወላጆች ዛሬ በማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ባደረግነው ስብሰባ ስለተገኙ እያመሰገንን ለአዲሱ ቤት ህንጻ ማሰያ አዎጣለሁ ብለው ቃል በገብት መሰረት አስቀድመን ስለበጎ ፍቃደኝነቶ እያመሰገንን  በዚህ አካውን  መላክ የሚችሉ መሆኑን በአክሮት እንገልጻለን እናመሰግናለን። Account number 1000332429004 Account name Sr.sara yosef and or Sr.Kalkidan Demissie

ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 የ2019 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመረው ማክሰኞ 5/1/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን🙏 👉ከማክሰኞ 5/01/2019 እስከ ዓርብ 8/01/2019 ደሰረስ ትምህርት የሚሰጠው እስከ ምሳ ሰአት 6:30 ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን🙏

photo content

Repost from N/a
photo content
+3

photo content
+2

ከማህበራዊ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት

photo content
+7

ከፍተኛ ውጤት
ከፍተኛ ውጤት

ክብራን ወላጆች   እንኳን ደስ አለን  እንኳን ደስ አላችሁ የ2018 ዓ.ም የማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርትቤት  የ12 ክፍል ተማሪዎች ውጤት አስደሳች ነው 99.03% ተማሪዎች አልፈዎል አብዘሀኛው ተማሪ ጥሩ ውጤት አምጥቶል  ( ከተፈተኑ ተማሪዎች 103 ተማሪዎች 1 ብቻ አላለፈችም 102 አልፈዎል) አብዘሀኛው ተማሪ ጥሩ ውጤት አምጥቶል። ይህን ውጤት እንድናመጣ ለረዳን  እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ።

Repost from N/a
photo content