SHEGER CASTING AGENCY
Відкрити в Telegram
🇪🇹🎥Film 🇪🇹📷Advertising 🇪🇹🎶music clip 🇪🇹📺TV Show 📱0711682827 📲👈 Contact me
Показати більше748
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 день
Архів дописів
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሸገር CAST ቤተሰቦች ቀደም ብለን ባወጣነው ማስታወቃ መሰረት ለTV show የተወሰነ family አግንተናል🙏አሁንም ቀረፃው እንደ ቀጠለ ነው ባለ ትዳር ከሆናችሁ ኑ አብረን የማይረሳ ቆንጆ ጊዜ እናሳልፍ ስለ መጣችሁ ብቻ ያዘጋጀነው የስጦታ pakege አለ
በዚህ ሾው ላይ ለመሳተፍ ከአንድ ቤተሰብ 3 ሰው እንፈልጋለን
1 ባል
2 ሚስት
3 የባል እናት
ውድ የሸገር CAST ቤተሰቦች ባለ ትዳር ከሆናችሁ ኑ አብረን ዘና እንበል ካልሆናችሁ ደሞ ለወዳጆቻችሁ sher በማድረግ ተባበሩን
ለተጨማሪ መረጃ 📱0711682827📲
@shegercast
ሰላም እንዴት ናችሁ በ ሸገር FM 102.1ምታወቀው ሸገር ስፖርት አሁን ደሞ በቴሌግራም ብቅ ብሏል ከምሽቱ 1ሰዓት ጀምሮ ባዘጋጀው ልዩ ጥያቄና መልስ ቡዙዎችን እየሸለመ ይገኛል እናንተም ይሄን Pege በመቀላቀል በስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ዘና እያሉ ይሸለሙ መልካም እድል #shegersport_official
ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ አንድ ማስታወቃ የዘን መተናል በቅርቡ ለምንጀምረው የTV show ትክክለኛ የሆነ ቤተሰብ cast እያደረግን እንገናኛለን በዚህ show ላይ ለመሳተፍ ከአንድ ቤተሰብ 3 ሰው እንፈልጋለን
1 ባል
2 ሚስት
3 የባል እናት
ባለ ትዳር ከሆናችሁ ኑ ና አብረን ዘና እንባል
ለወዳጆቻችሁ sher በማድረግ ትባበሩን
ለተጨማሪ መረጃ 07 11 68 28 27
@brabromusic
እንኳን ለ 2016 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ
አዲሱ አመት
የሰላም
የጤና
የደስታ
የስኬት
ይሁንልን መልካም አዲስ ዓመት መልካም በዓል አዲሱ ዓመት የሀገራችን እናት ኢትዮጵያ ሰላሟ የምመለስበት ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️
@brabromusic
