fa
Feedback
SHEGER CASTING AGENCY

SHEGER CASTING AGENCY

رفتن به کانال در Telegram

🇪🇹🎥Film 🇪🇹📷Advertising 🇪🇹🎶music clip 🇪🇹📺TV Show 📱0711682827 📲👈 Contact me

نمایش بیشتر
748
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሸገር CAST ቤተሰቦች ቀደም ብለን ባወጣነው ማስታወቃ መሰረት ለTV show የተወሰነ family አግንተናል🙏አሁንም ቀረፃው እንደ ቀጠለ ነው ባለ ትዳር ከሆናችሁ ኑ አብረን የማይረሳ ቆንጆ ጊዜ እናሳልፍ ስለ መጣችሁ ብቻ ያዘጋጀነው የስጦታ pakege አለ በዚህ ሾው ላይ ለመሳተፍ ከአንድ ቤተሰብ 3 ሰው እንፈልጋለን 1 ባል 2 ሚስት 3 የባል እናት ውድ የሸገር CAST ቤተሰቦች ባለ ትዳር ከሆናችሁ ኑ አብረን ዘና እንበል ካልሆናችሁ ደሞ ለወዳጆቻችሁ sher በማድረግ ተባበሩን ለተጨማሪ መረጃ 📱0711682827📲 @shegercast

ሰላም እንዴት ናችሁ በ ሸገር FM 102.1ምታወቀው ሸገር ስፖርት አሁን ደሞ በቴሌግራም ብቅ ብሏል ከምሽቱ 1ሰዓት ጀምሮ ባዘጋጀው ልዩ ጥያቄና መልስ ቡዙዎችን እየሸለመ ይገኛል እናንተም ይሄን Pege በመቀላቀል በስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ዘና እያሉ ይሸለሙ መልካም እድል #shegersport_official

ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ አንድ ማስታወቃ የዘን መተናል በቅርቡ ለምንጀምረው የTV show ትክክለኛ የሆነ ቤተሰብ cast እያደረግን እንገናኛለን በዚህ show ላይ ለመሳተፍ ከአንድ ቤተሰብ 3 ሰው እንፈልጋለን 1 ባል 2 ሚስት 3 የባል እናት ባለ ትዳር ከሆናችሁ ኑ ና አብረን ዘና እንባል ለወዳጆቻችሁ sher በማድረግ ትባበሩን ለተጨማሪ መረጃ 07 11 68 28 27 @brabromusic

እንኳን ለ 2016 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የደስታ የስኬት ይሁንልን መልካም አዲስ ዓመት መልካም በዓል አዲሱ ዓመት የሀገራችን እናት ኢትዮጵያ ሰላሟ የምመለስበት ይ
እንኳን ለ 2016 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የደስታ የስኬት ይሁንልን መልካም አዲስ ዓመት መልካም በዓል አዲሱ ዓመት የሀገራችን እናት ኢትዮጵያ ሰላሟ የምመለስበት ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️ @brabromusic

እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል♥️ @brabromusic
እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል♥️ @brabromusic