cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

መረጃ በፍጹም አይናቅም አይደንቅም

Більше
Рекламні дописи
813
Підписники
+224 години
+127 днів
+13930 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
ከ33 ዓመታት በፊት ግንቦት 13 ቀን 1983 ዓ.ም ከ33 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የቀድሞ የኢሕድሪ/ ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ ህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑሊክ/ የኢሠፓ  (የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲ) ዋና ፀሀፊ የነበሩት ጓድ  መንግስቱ ሃይለማርያም (ሌ/ኮ) ከአገር ወጥተው ወደ ሀገረ ዙምባቡዌ የሄዱበት ዕለት ነው። ግንቦት 10 ቀን 1983 ዓ.ም ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማሪያም በመኖራያ ቤታቸው ለከፍተኛ  ባለስልጣኖቻቸው የእራት ግብዣ አደረጉ ፤ ግብዣው  ሲጠናቀቅ ፕሬዘዳንቱ ከዚህ በፊት ባልተለመደ  መልኩ ሁሉንም ተጋባዥ እንግዶች እበራፋቸው ላይ በመሆን አንድ ባንድ እየጨበጡ ሸኙዋቸው። ግንቦት 12 ቀን 1983 ዓ.ም ፤ ፕሬዘዳንት መንግስቱ መሉውን ቀን የተለያዮ ወረቀቶችን እቢሯቸው ውስጥ  ሲቀዳድዱ ዋሉ ፤ ማምሻው ላይ ግን ወደ ዘመቻ መምሪያ በማምራት ለከፍተኛ የጦር አዛዦቻውቸው ንግግር አደረጉ። ማክሰኛ ግንቦት 13 የፕሬዘዳንቱ ልዮ ረዳት ሻምበል መንግስቱ ፤ብላቴ ማሰልጠኛ ጣቢያ ደርሶ ከዚያም ወደ አስመራ ደርሶ መልስ የሚበቃ ነዳጅ የሞላ አንድ ዳሽ 5 አውሮፓላን እንዲዘጋጅ ትእዛዝ አስተላለፋ። በዛው እለት ከጠዋቱ ወደ 2 ሰአት ገደማ ፕሬዘዳንቱ ከተመረጡ አጃቢዋች እንደዚሁም ከሶስተኛ ክፍለጦር የመጣና የቅርብ አጃቢያቸው ከነበረው ከሻንበል ደመቀ ባንጃው ጋር በመሆን በኮ/ል ተስፋዬ መሪነት ቦሌ አውሮፓላን ማረፊያ በመድረስ ተዘጋጅታ ትጠብቅ ከነበረችው አውሮፓላን ተሳፈሩ። ©️አብዮቱና ትዝታዬ (ሌ/ኮሎኔል ፍሥሐ ደስታ) ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ👇       አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
2822Loading...
02
ሠላም! እንደምን ዋላችሁ? ነገ  ግንቦት 20 ቀን 2016 ዓ/ም ማንኛውም የመንግስት መ/ቤቶች ስራ መዝጋት እንደማይችሉና መደበኛ ስራው እንደሚቀጥል አቅጣጫ ተሰጥቷል።በዚሁ መሠረት ሁሉም የት/ጽቤታችን ቡድን መሪዎች፣ባለሙያዎች እና የ2ኛ ደረጃ ሱፐርቫይዘሮች (አፋን ኦሮሞን ጨምሮ) በት/ጽ/ቤት በመደበኛ ስራ ገበታችሁ እንዲትገኙ እያሳወኩ፤ በስራ ገበታው ያልተገኛ ግለሰብ የራሱን ኃላፊነት እንደሚወስድ አሳስባለሁ። የከተማ ት/ ቢሮና ፐብልክ ሰርቪስ በካሜራ የተደገፈ ሱፐርቪዥን ያካሂዳሉ። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
3025Loading...
03
ጉዳዩ፡- የ2016 በጀት ዓመት ፈተና የሚሰጥበትን ወቅትን ስለማሻሻል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ትምህርት ቢሮ በቁጥር አ11/3806/አ28-40/35 በቀን 22/10/2015ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ለ2016ዓ.ም የትምህርት ካላንደር ተዘጋጅቶ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንዲደረግ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ምክንያት የትምህርት ካላንደሩን የፈተና ቀንን ማስተካከል አስፈልጓል፡፡ በዚሁ መሰረት ከላይ በደብዳቤው በተቀመጠው መርኃ ግብር መሰረት ተግባራዊ እንዲደረግ እናሳስባለን፡፡ ከሰላምታ ጋር ማህበራዊ ሚዲያ ገፆችንን በመቀላቀል  ፈጣን መረጃን ያግኙ!!!
3576Loading...
04
አስቸኳይ ማስታወቂያ ቀን 19/9/2016 ዓ.ም ለሁሉም የግል እና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ነገ ግንቦት 20/2016 ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳስባለን። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
3064Loading...
05
Media files
270Loading...
06
ሌላ አጠብቁ ክፍል ሁለት እኔስ ብሆን ይቀጥላል ያልኩት ይኸ ነው ምንም አማራጭ ስለሌለ ስለዚህ  በፍጹም ሸር እና ሳታዳምጡት እንዳታልፍ ሰው ከሆናችሁ ወንድማች እኔን ሳይቀር ብዞዎቻችንን አስተምሯል።ጠንካራ የነበረ መምህራችን ወንድማችን ዛሬ ደከመው ስለዚህም እባካችሁ እናግዘው። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
7823Loading...
07
🏆🏆እንኳን ደስ አለን አላችሁ!!🏆🏆 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ት/ርት ፅ/ቤት በከተማ ደረጃ በተደረገው የ9ነኛው የሳይንስና ፈጠራ ኤግዚቢሽን የወረዳችን መምህር ከገሊላ ት/ርት ቤት መ/ር አሳምነው ተስፋዬ #በሂሳብ ትምህርት ፈጠራ ከከተማ 1ኛ በመውጣት #በሳይንስ ትምህርት ፈጠራ ከከተማ 3ኛ በመውጣት #በአፋን ኦሮሞ ሂሳብ በሌላ ስራ 2ኛ በመውጣት   በከተማው ውድድር ተሸላሚ ሆኗል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
4922Loading...
08
"በፈጠራ ስራ የዳበረ ትውልድ ለሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በወዳጅነት ፓርክ ሲካሄድ የቆየው 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ ላለፉት 3ተከታይ ቀናት ለህብረተሰቡ ክፍት ሆኖ ሲካሔድ የነበረው ዘሬ ግንቦት 18/2016 ዓ.ም ተጠናቀቀ። በአውደ ርዕዩ ለይም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ እና የመዝጊያ መርሀግብሩ የክብር እንግዳ አቶ ሞገስ ባልቻ  ባስተላለፉት መልዕክት ት/ት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና መሰረት እንደመሆኑ ከተማ አስተዳደሩ ለትምህርት ሴክተሩ ውጤታማነት የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ጠቁመው  በተማሪዎችና መምህራን የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎች  ወደ ተግባር ተቀይረው ለሚፈለገው አላማ መዋል እንዲችሉ በከተማው የሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ከት/ቢሮ ጋር ተቀናጅተው መስራት እንደሚገባቸው በመግለጽ ከተማ አስተዳደሩም የፈጠራ ስራዎቹ በተሻለ ሁኔታ አድገው ለሚፈለገው አገልግሎት መዋል እንዲችሉ ድጋፍና ክትትሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስገንዝበዋል። የአዲስ አበባ ት/ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በበኩላቸው 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ መምህራንና ተማሪዎች በክፍል ውስጥ በንድፈ ሀሳብ የሚሰጠውን ት/ት በተግባር ቀይረው  ችግር ፈቺ የፈጠራ ስራዎች ያቀረቡበትና እርስ በእርስ ልምድ የተለዋወጡበት መርሀ ግብር እንደነበረ ገልጸው አውደ ርዕዩ በስኬት እንዲጠናቀቅ በየደረጃው ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ለተወጡ አካላት ምስጋና አቅርበዋል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
3291Loading...
09
9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ "በፈጠራ ስራ የዳበረ ትውልድ ለሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በወዳጅነት ፓርክ ተጀመረ። (ግንቦት 16 /2016 ዓ.ም) በአውደ ርዕዩ የመክፈቻ መርሀ ግብር ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳታፊ የሆኑ ሲሆን በአውደ ርዕዩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባና የእለቱ የክብር እንግዳ ክብርት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአውደ ርዕዩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት በተማሪዎችና መምህራን የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎች ሀገሪቱ የምታካሂደውን መዋቅራዊ ሽግግር በማቀላጠፍ ችግር ፈቺ የሆኑና አገልግሎትን ቀላል የሚያደርጉ እንደመሆናቸው የፈጠራ ስራዎቹ በተሻለ ሁኔታ አድገው ለሚፈለገው አገልግሎት መዋል እንዲችሉ ምቹ ሁኔታዎች መፈጠር እንደሚገባ ጠቁመው ወቅቱ በሳይንስ ዘርፍ የሚሰሩ ስራዎች የሚበረታቱበት እንደመሆኑ ከተማ አስተዳደሩም በት/ት ሴክተሩ የሚ ሰሩ የፈጠራ ስራዎች ወደ ተግባር እንዲቀየሩ ድጋፉን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን አስገንዝበዋል። የአዲስ አበባ ት/ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በበኩላቸው 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ ተማሪዎች በክፍል ውስጥ በንድፈ ሀሳብ የሚሰጠውን ት/ት በተግባር ቀይረው  ችግር ፈቺ የፈጠራ ስራዎች እንዲያቀርቡ እና እርስ በእርስ ልምድ እንዲለዋወጡ የሚያስችል መርሀ ግብር መሆኑን ገልጸው ከተማ አስተዳደሩ በተለይም ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለት/ት ሴክተሩ ውጤታማነት እያደረጉ ለሚገኘው ሁለንተናዊ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
30Loading...
10
ግንቦት 18/2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ -ርዕይ  "በፈጠራ ስራ የዳበረ ትውልድ ለሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በወዳጅነት ፓርክ የመዝጊያ መርሃ-ግብር ተካሄደ ።
10Loading...
11
ኩዌይት የቤት ሠራተኞች እጥረት እንደገጠማት ተሰምቷል። ኩዌይት የገጠማትን የቤት ሠራተኞች እጥረት ለመቅረፍ፣ ሰሞኑን አንድ ልዑካን ቡድን ወደ ኢትዮጵያ እንደምትልክ ኩዌይት ታይምስ አስነብቧል። ከኢትዮጵያ ሠራተኞችን መቅጠር በሚችልበት ኹኔታ ዙሪያ ለመምከር በመጪው ሳምንት ሰኞ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣው ልዑካን ቡድን፣ የመንግሥት ባለሥልጣናትንና የሠራተኛ ቅጥር ቢሮዎችን ሃላፊዎች ያካተተ እንደኾነ ዘገባው አመልክቷል። ኩዌይት የቤት ሠራተኞች እጥረት የገጠማት፣ የፊሊፒንስ መንግሥት በኹለቱ አገራት መካከል የተፈረመውን የሠራተኛ ቅጥር ስምምነት አላከበረም በማለት ካለፈው ዓመት ግንቦት ጀምሮ ከፊሊፒንስ ሠራተኞችን መቅጠር በማቆሟ እንደሆነ ጋዜጣው መዘገቡን ዋዜማ አስነብቧል።
3172Loading...
12
✍️✍️✍️ከመመሪያ ገጽ ✍️✍️✍️ የዲሲፒሊን አጣሪ ኮሚቴ ማለት በአዋጁ አንቀጽ 71 (1) መሰረት በየደረጃው ባሉ ትምህርት ቤቶች እና የትምህርት ተቋማት የሚቋቋምና በዲሲፕሊን ጉድለት የሚከስሰውን መምህር፣ ርዕሰ መምህር፣ ም/ርዕሰ መምህር ወይም የቴክኒክና ሙያ የትምህርት ተቋም ሃላፊ ጉዳይ እየመረመረ የውሳኔ ሃሳብ ለሚመለከተው የትምህርት ተቋም የበላይ ሃላፊ ወይም ወይም ተወካይ የሚያቀርብ ኮሚቴ ነው፡፡ ታዳያ ይኸ  የዲሲፕሊን  ኮሚሚቴ ከማንኛው አካል ከወገንተኝነት የጸዳ ወይም የራቀ መሆን አለበት።ይኸ የዲሲፕሊን ኮሚቴ በተቋሙ ውስጥ ለሚከሰቱ ችግር መፍትሔ ወይም ውሳኔ የሚሰጥ ነው።ስልጣኑም ከተቋሙ ውስጥ ካሉ ስራተኞች ይሁን አመራሮች ይበልጣል። ስለ ዲስፕሊን ኮሚቴ መቋቋምና አሠራር የዲስፕሊን ኮሚቴ ክስለ ማቋቋም  በአዋጁ አንቀጽ 71 (1) መሰረት በየትምህርት ቤቱ ወይም በየትምህርት ተቋሙ የዲሲፕሊን ጉዳዮችን እየመረመረ የውሳኔ ሃሳብ እንደየትምህርት ቤቱ ወይም የትምህርት ተቋሙ ተጠሪነት ለትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ወይም ምክትል ርዕሰ መምህር ወይም ለተቋሙ ሃላፊ ወይም ለሚወክለው ወይም ለወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ወይም ለክፍለከተማው የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ጽ/ቤት ሃላፊ ወይም ለሚወክለው የሚያቀርብ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ይቋቋማል። የኮሚቴው አባላት ሥብጥር  የመምህራን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ሥብጥር የመምህራን እና የምክትል ርእሰ መምህራን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ሰባት አባላት ይኖሩታል። የኮሚቴው አወቃቀርም እንዲመከተለው ይሆናል። 1. በርዕሰ መምህር ወይም በተቋም ሃላፊ የሚሰየም .......................ሰብሳቢ 2. በርዕሰ መምህር ወይም በተቋም ሃላፊ የሚሰየም አንድ .................. አባል 3. ከት/ተቋሙ መምህራን የሚመረጡ ሁለት ተወካዮች ከሁለቱ አንዷ ሴት..አባል 3. የወላጅ፣ የተማሪ፣ መመህር ህብረት /ወተመህ/ መካከል አንድ የወላጅ እና አንድ የተማሪ ሁለት ተወካይ......... አባል 4. የት/ተቋሙ የሠው ሃብት አስተዳደር ቡድን .................አባልና ፀሃፊ 👉 የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና የቴክኒክና ሙያ ተቋም ሃላፊዎች የዲሲፕሊን ኮሚቴ ይህ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ሰባት አባላት ይኖሩታል። አወቃቀሩም ተመሳይ ነው የኮሚቴው የአገልግሎት ዘመን ከትህርት ቤቱ ወይም ከተቋሙ የተመረጡት የኮሚቴ አባላት የአገልግሎት ዘመን ሁለት ዓመት ይሆናል፡፡የዚህ አንቀፅ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ አስፈላጊ ሲሆን የመምህራን እና የወተመህ ተወካዮቹ ለአንድ ጊዜ በድጋሚ ሊመረጡ ይችላሉ፡፡ ሌሎች የኮሚቴ አባላት በትምህርት ቤቱ ወይም በተቋሙ ወይም ስልጣን ባለው መስሪያቤት /ተጠሪ በሆነው/ የበላይ ሃላፊ እንደ አስፈላጊነቱ በየጊዜው ሊቀየሩ ይችላሉ፡፡ አንድ ሰራተኛ የዲስፕሊን ክስ ሲመሰረትበት የዲስፕሊን ኮሚቴው ሰብሳቢ የዲስፕሊን ክስ ተዘጋጅቶ ማስረጃዎቹ ተጠናቀው ሲቀርቡለት ተከሳሹ ለተከሰሱበት ጥፋት መከላከያ መልስ ለማቅረብ እንዲችል መጥሪያ ይላክለታል፡፡የሚላከው መጥሪያ ተከሳሹ የተነገረበትን ዝርዝር ጥፋት በዲስፕሊን ኮሚቴው ስብሰባ ላይ የሚያቀርብበትን ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመግለፅ የዲሲፒሊን ክሱን በዝርዝር ፅሁፍ እና ማስረጃዎች ቅጂ እና የክስ ማስታወቂያ መያዝ አለበት፡፡ የዲስፕሊን ቅጣት መሠረዊ ዓላማ በመንግሥት ሠራተኞች ሕግ መሠረት የሚወሰን ማናቸውም የዲስፕሊን ቅጣት ዓላማው የተቋሙን ሥራ ለማራመድ ሲሆን መምህሩ፣ ርዕሰ መምህሩ፣ ም/ርዕስ መምህሩ ወይም የቴክኒክና ሙያ የትምህርት ተቋም ሃላፊ በፈጸመው ጥፋት ወይም የዲስፕሊን ጉድለት ተጸጽቶ ወደ ፊት ብቁ ባለሙያና ታማኝ ዜጋ ለመሆን እንዲችል ለመርዳት፣ ለማረምና ለማስተማር እንዲሁም የማይታረም በሚሆንበት ጊዜ ሥራው እንዳይበደል ከሥራ ለማሰናበት ነው። የዲስፕሊን ጥፋት /ጉድለት/ በፈጸመ በማንኛውም መምህር፣ ርዕሰ መምህር፣ ም/ርዕሰ መምህር ወይም የቴክኒክና ሙያ የትምህርት ተቋም ሃላደፊ ላይ በሕጉ መሰረት እንደ ጥፋቱ ክብደት እና ቅለት እንደ ሕጉ ሊወሰንበት ይችላል። ቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ ቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ  ማለት በአዋጁ አንቀጽ 76 መሠረት በየደረጃው ባሉ የትምህርት ተቋማት የሚቋቋምና አስተዳደራዊ በደል የደረሰበት መምህር፣ ርዕሰ መምህር፣ ም/ርዕሰ መምህር እና የቴክኒክና ሙያ የትምህርት ተቋም ሃላፊ የሚያቀርበውን ቅሬታ እየመረመረ የውሳኔ ሃሳብ ለሚመለከተው የትምህርት ቤት ወይም የትምህርት ተቋም ሃላፊ ወይም የበላይ ሃላፊ ወይም ተወካይ የሚያቀርብ ኮሚቴ ነው።አሰያዬሙም እና የአገልግሎት ዘመኑ ልክ እንደ ዲስፕሊን ኮሚቴ ነው።ቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ ዋና አለማው ተበድያለሁ ያለውን አካል አጠርቶ ውስኔ ለመስጠት እና ቅሬታን ለመፍታት ነው።ይኸ የቅሬታ አቀራረብ ፍርድ ተጓድሎፕኛል የሚለው አካል ቅሬታው ካልተፈታለት በየደረጃው ያቀርባል።አሁንም ቅሬታው ካልተፈታለት ይግባኝ ለአስተዳደር በፍርድቤት ያቀርባል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
1 1477Loading...
13
🎯                💢ማስታወቅያ ↘️በኮልፌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽፈት ስር ለምትገኙ 11ዱ ወረዳ እና ለ12ኛ ክፍል  አሰፈታኝ ት/ቤቶች(ለመንግስት እና ለግል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች)   ለ11ዱ ወረዳ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል: እና የ12ኛ ክፍል አስፈታኝ ት/ቤቶች(የግል እና የመንግስት ሁለተኛ ደ/ ት/ቤቶች) የመጀመርያ ዙር የሞዴል ፈተና ውጤት ትንተና በቅፁ መሰረት ሁሉም የት/ት አይነት ጠምራቹ እንድትልኩ መጠየቃችን ይታወሳል ስለሆነም  በቅፁ መሰረት  ያላካቹ  እና በhard copy ብቻ የላካችሁ  ሰኞ 19/09/6 እስከ 4 :00(ሰዓት)አሟልታቹ  በhard copyእና በsoft copy በቅፁ መሰረት ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን።       ✅በተጠቀሰው ቀን ገቢ ያላደረገ ወረዳ ወይም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እንዳልተካተተ ተጠቅሶ ተጠምሮ ሪፖርት ይደረ ጋል ሲል  የኮልፌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽፈት  በቴሌግራም ገጹ ላይ አስታውቋል 🎯 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
2460Loading...
14
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
9081Loading...
15
ኤርትራ እንደ ሀገር የተመሰረተችበት 33ኛ ዓመት ዛሬ ግንቦት 16/2016 ዓ.ም እያከበረች ነው። ፕሬዝደንት ኢሳያስም ንግግር አድርገዋል።በኢትዮጵያ ከ68 ሽህ በላይ ኤርትራዊያን በህጋዊ መልኩ እንደሚኖሩ አለምአቀፍ መረጃዎች ያመለክታሉ።57ሺህ የሚሆኑት የሚኖሩት አፋር ክልል ነው ተብሏል።ኢትዮጵያና ኤርትራ የወቅቱ መንግስታዊ ግንኙነታቸው የተቀዛቀዘ እንደሆነ ከሚዲያዎች ዘገባ ለመረዳት ተችሏል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
3190Loading...
16
የዓለም አትሌቲክስ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትእግስት አሰፋ በሴቶች የማራቶን ውድድር የገባችበት 2:11:53 የዓለም ክብረወሰን መሆኑን ማረጋገጫ ሰጥቷል።    ትዕግስት አሰፋ ባሳለፍነው ዓመት የበርሊን ማራቶን ክብረወሰን በመስበር ማሸነፏ ይታወሳል።  ✍️ይገደብ አባይ😁
3090Loading...
17
ምነው ጩኸቱ በዛ✍️ ዛሬ በእስዎሻ ሚዲያ እና በየአካባቢው በጣም ብዙ ጩኸት በዛ ይኸ ጩኸት የተቀውሞ ጩኸት አይደለም የአድኑኝ እና የአድኑልኝ ጩኸት ነው።እዚህ ቦታ ላይ እኔ ብሆን ብዬ ሳስብ ከዚህ በፊት ያለፋ ወገኖቼ ትዝ አለኝ።ብዙ ጊዜ ሰው እራሁን ሲጠፋ ለምን አጠፋ ኃጢያተኛ በደለኛ ነው።በምንም ቢጣ እራሱን ያጠፋል አለያም ብዙ ኃብት እያለው እንዴት እራሱን ያጠፋል አለዚያ ደግሞ ተስፋ ስለሌለው ነው እያል እንፈርድ ይሆናል።ሁሉም ልክ ነውም አይደለም ብዬ ማለት አልፈልግም ይኸንን ማለት የምችለው ቦታ ላይ ስሆን ነው። እስኪ አንድ ታሪክ ልንገራችሁ አንድ ሰው ደመወዙ 55,308 ቢሆን ተብላችሁ አስቡት በአንድ ወቅት ተመመ እና ሆስፒታል ሲሔድ 55,308 ለምርመራ ብቻ ተጠየቀ ይኸ ሰው ይኸንን ገንዘብ ለማግኘት 12 ወራት ሳይበላ ሳይጠጣ ቢስቀምጠው ነው የሚገኘው ቤት ኪራይ ከፍሎ ለመኖር ምግብ ያስፈልገዋል ታዲያ እጁ ላይ ምንም ሳንቲም አይቀሬው ነገር ግን ታመመ እና ይኸንን 55,308 ብር ለምርመራ ተጠየቀ ይኸንን ለምኑም ቤተሰብ ካለው ያለውን ሸጦ ከሌለው ደግሞ ሞቱን ይጠባበቃል። ሌላውን ተውት እና ቤተሰብ ያለውን ሸጦ የተከመውን እንመልከት ይኸ ሰው ተመረመረና ከምርመራ ቦኋላ ወደ ውጭ ሔደህ መታከም አለብህ ተብሎ ሶስት ሚሊዮን ብር ያስፈልገኃል ተባላ ታዲያ ይኸ ሰው ለቤተሰቡ ጭንቀት ከመሆን ብሎ እራሱን ቢጠፋ በዚህ ሰው ላይ መፍረድ ያለው አቅም ማነው? ገንዘብስ እያለው ትሞታለህ ተብሎ የተወሰነበት ቤተሰቤ ከሚጨነቅ ብሎ እራሱን ቢጠፋ በዚህ ሰው ላይ መፍረድ ያለው አቅም ማነው? በጣም ግራ የሚገባ ነው ምንም ማለት አልፈልግም ጥያቄ ግን አለኝ ጥያቄየም በእውኑ ይኸንን ሕዝብ የሚገለግል እውቀት ያለው ሐኪም ከሀገር ውስጥ ጠፍቶ ነው? ወይስ ማሽኑን ከሀገርውስጥ የሚሰራ ጀግና ጠፍቶ ነው? በጣም አወዛጋቢ ነው። ምክነያቱም መድኃኒት ሁሉ መገኛ ምንጭ ኢትዮጵያ ናት መረጃ ከላችሁኝ ታላቁን አባት ቅዱስ ሄኖክን ጠይቁት ከለገኛችሁ አባቶቼ እንደነገሩኝ እና ጠበብቱ ወይንም ሊቃውንቱ እንዳረጋገጡት ጀረመን ይገኛን እርሱን ጠይቁት። ከቅርቡ ልጀምር እንደዚህ ዓይነት ነገር ከ2000 ዓ.ም በፊት አልነበረም ነገር ግን እንደ አይጥ መሞከሪያ ሆንን መሰለኝ ከ2000ዓ.ም በኋላ በጣም ጩኸቱ በረከተ ለነገሩ ተውት የወላድ መካን ነሽ ከተባለች ወለደች አልወለደችም ብሎ ባለቤቱ አይጨነቅላትም እንዲውም ብርታቷን በድካም ፤ ተስፋዋን ፤ በተስፋ ቢስነት፤ መኖሯን በሞት ይለውጠዋል።ዛሬ ሀገሬን በዚህ ውስጥ እየተመለከትኳት ይመስለኛል። ምክነያቱም የሀገሩን ታሪክ ምሳሌ ከመጥቀስ የባህር ማዶ ታሪክ ምሳሌ መጥቀስ፤ እንደረስ ከመኖር እንደጎረቤት መኖር፤ የሀገሩን መሬት በሀገሩ በሬ የሚለውን ትቶ የሀገሩን መሬት በሌላ በሬ እንደሚባለው እየሆነ ስለሆነ በጣም ጩኸት በረከተ ታማሚው በዛ አሳክሙኝ ባዩ በዛ ምክንያቱ የወር ደመወዙ አይደለም መታከሚያ ካርድ እንኳን ማውጫ አይበቃውም። ታዲያ ወደወገኑ ከመጮህ ሌላ ምን ያድር። ሕመሙ እራስ ሁለት አይነት ሆነ የሕሊና እና የስጋ ደዌዬ ነው። አያምጣው እና አንተ ላይ ቢደርስ አንተ ምን ታደርጋለህ? እየደረሰብህስ ከሆነ ምን ታደርጋለህ? ሕመምህስ የቱ ነው?የሕሊና ወይስ የስጋ ደዌዬ ነው። 👉👉ክፍልፍልፍልፍል ሁለት👈👈 ክፍል ሁለት እኔ ብሆንስ የሚለውን ጠብቁ። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
2990Loading...
18
የሰራተኞቹን ነፍስ ለማዳን እርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ አዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ተስፋዬ ወፍጮ ቤት እየተባለ በሚጠራ አካባቢ እየተገነባ ባለ ህንጻ የአፈር ናዳ መከሰቱ ተነገረ፡፡ ህንጻ ለመገንባት የአፍር ቁፋሮ እያደረጉ የነበሩ በርካታ ሰራተኞች የአፍር ናዳው እንደተናደባቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ለጣበያችን ተናግረዋል፡፡ ከአፈር ናዳው እስካሁን ድረስ አንድ ሰው ብቻ ማውጣት እንደተቻለ የገለጹት ነዋሪዎቹ በቦታው ያለው ነገር የሚያሳዝን ነው ብለዋል፡፡ የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ሰራተኞች ባሁኑ ሰአት በቦታው መገኝታቸቀው የተነገረ ሲሆን ሰራተኞቹን ለማዳን ብርቱ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸው ታውቋል፡፡ የአፈር ናዳው የደረሰው ህንጻው ከህንጻው አጠገብ ባሉ መኖርያ ቤቶች መሆኑ ነው የተነገረው፡፡ እባካችሁ ሕንጻዎችን ስትሰሩ በጥንቃቄ ስሩ የሚሰራ ሕንጻ አጠገብም ያላችሁ በተቻለ መጠን ጥንቃቄ አድርጉ
3280Loading...
19
ቻይና በ12 የአሜሪካ ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች። የዓለማችን ቁጥር አንድ እና ሁለት ልዕለ ሀያል ሀገራት አሜሪካ እና ቻይና አንዳቸው በሌላቸው ላይ ማዕቀብ እየጣሉ ይገኛሉ። ከሰሞኑ አሜሪካ በቻይና ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ የጣለች ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ ለሩሲያ ድጋፍ አድርገዋል በሚል ነው። ቻይናም 12 የአሜሪካ ጦር መሳሪያ አምራች ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ በመጣል በዋሽንግተን ለተደረገባት ቅጣት የአጸፋ እርምጃ መውሰዷን አስታውቃለች። እንደ ሮይተርስ ዘገባ ቻይና ዋነኛ የአሜሪካ ጦር መሳሪያ አምራች ኩባንያዎች ለታይዋን ድጋፍ አድርገዋል በሚል ማዕቀብ ጥላለች። ኩባንያዎቹ በተጣለባቸው ማዕቀብ ምክንያት በቻይና ያላቸው ሀብት እንዳይንቀሳቀስ፣ የኩባንያዎቹ አመራሮች ቻይናን እንዳይጎበኙ እና ከቻይናዊያን ጋር ግብይት እንዳይፈጽሙ ታግደዋል። በቻይና ማዕቀብ ከተቀጡ የአሜሪካ ጦር መሳሪያ እምራች ኩባንያዎች መካከል ሎክሂድ ማርቲን፣ ጀነራል ዳይናሚክስ እና ራይቲዮን ዋነኞቹ ናቸው። የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በዩክሬን ጦርነት ገለልተኛ መሆኑን በአንጻሩ አሜሪካ ግን ፍጹም ለዩክሬን እየደገፈች እንደሆነ ይህም ዘላቂ ሰላም እንደማያመጣ አስታውቋል።
3540Loading...
20
ማስታወቅያ 🎯 ↘️ለኮ/ቀ/ክ/ 8ኛ ክፍል private ተፈታኞች በሙሉ ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት 4ኛፎቅ  መጥታቹ አድሚሽን ካርድ እንድትወሰዱ እናሳስባለን ሲል የኮልፌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽፈት ቤት በቴሌግራም ሚያው ላይ ላይ ገልጿል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
3000Loading...
21
የእሁድ ገበያ ማዕከላት የገበያ ፍላጎትን እያረጋጉ ነው ተባለ     የእሁድ ገበያ ማዕከላት ወደ ስራ ከገቡ ወዲህ የምርት አቅርቦትና ፍላጎት ላይ መሻሻል መታየቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድ ቢሮ አስታወቀ።    የቢሮው ምክትል ኃላፊ ወይዘሮ ቅድስት ስጦታው እየሰፋ የመጣውን የሸማች ፍላጎት ለማሟላት በመዲናዋ 188 የእሁድ ገበያ ማዕከላት መኖራቸውን ተናግረዋል።    ማዕከላቱ ይስተዋል የነበረውን የዋጋ ንረትና የምርት እጥረት እንዲሻሻል ማድረጋቸውንም ነው የተናገሩት።    በአንዳንድ የእሁድ ገበያ ማእከላት ከሁለት ኪሎ በታች ምርት መግዛት አይቻልም የሚሉ ነጋዴዎች እንዳሉ መታዘብ የቻለው አራዳ በዚህ ላይ ቁጥጥር ታደርጋላችሁ ወይ ሲል ጠይቋል።    ምክትል ኃላፊዋ ሸማቹ ሕብረተሰብ የፈለገውን ያህል መጠን መግዛት ይችላል፤ ቁጥጥርም ይደረጋል ነው ያሉት።    ከዚህ ጋር ተያይዞ መሰል ችግር ካለ እርምጃ እደሚወሰድም አስረድተዋል።    አያይዘውም የጥራት ደረጃው የወረደን ምርት ለመሸጥ በሚሞክሩ ነጋዴዎች ላይም ቁጥጥር እና የእርምት እርምጃ እንደሚወሰድ አንስተዋል።(Arada_Fm)
2810Loading...
22
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማው የምክር ቤት አባላትና አመራሮች በፅዳት አስተዳደር ጽ/ቤት የተሰሩ ሞዴል ብሎኮችን ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡ **** ግንቦት 13-2016ዓ.ም የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ምክር ቤት አባላትና አመራሮች በክፍለ ከተማው የተፈጠሩ ሞዴል ብሎኮችን፣ ሞዴል ተቋማትን፣ የፕላስቲክ መልሶ መጠቀም ማዕከልን፣ እንዲሁም የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቅብብሎሽ ጣቢያ ግንባታ ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ ፅዱ፣ ውብና ምቹ አካባቢን ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት በእውነትም ተጨባጭ ውጤት እያሳየ መሆኑን ባደረግነው ምልከታ አረጋግጠናል ያሉት የክፍለ ከተማው ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ አቶ በቀለ ጉታ በዘርፉ የታየው መነቃቃት የሚደነቅ ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡ የምክር ቤቱ ማዘጋጃ ቤታዊ ዘርፍ ሰብሳቢ አቶ አቦነህ ሳህሌ በበኩላቸው የፅዳትና ውበት ዘርፉ ስኬታማ እንዲሆን በተደጋጋሚ ሲከታተሉና ሲጠይቁ እንደነበር ገልፀው ዛሬ መሬት ላይ ወርደን የተመለከትነው ነገር ግን ለጥያቄዎቻችን ምላሽ የሰጠና ሁላችንንም ያስደሰተ ነገር ተመልክተናል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፅዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አዲሱ ጎንፋ በበኩላቸው የምክር ቤቱ አባላትና አመራሮች የተሰሩ ተግባራትን ተዘዋውረው መጎብኘታቸው ለቀጣይ ስራችን የሚያግዝ በመሆኑ የሚያደርጉልን ድጋፍና ክትትል እናመሰግናለን ብለዋል፡፡
4861Loading...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከ33 ዓመታት በፊት ግንቦት 13 ቀን 1983 ዓ.ም ከ33 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የቀድሞ የኢሕድሪ/ ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ ህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑሊክ/ የኢሠፓ  (የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲ) ዋና ፀሀፊ የነበሩት ጓድ  መንግስቱ ሃይለማርያም (ሌ/ኮ) ከአገር ወጥተው ወደ ሀገረ ዙምባቡዌ የሄዱበት ዕለት ነው። ግንቦት 10 ቀን 1983 ዓ.ም ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማሪያም በመኖራያ ቤታቸው ለከፍተኛ  ባለስልጣኖቻቸው የእራት ግብዣ አደረጉ ፤ ግብዣው  ሲጠናቀቅ ፕሬዘዳንቱ ከዚህ በፊት ባልተለመደ  መልኩ ሁሉንም ተጋባዥ እንግዶች እበራፋቸው ላይ በመሆን አንድ ባንድ እየጨበጡ ሸኙዋቸው። ግንቦት 12 ቀን 1983 ዓ.ም ፤ ፕሬዘዳንት መንግስቱ መሉውን ቀን የተለያዮ ወረቀቶችን እቢሯቸው ውስጥ  ሲቀዳድዱ ዋሉ ፤ ማምሻው ላይ ግን ወደ ዘመቻ መምሪያ በማምራት ለከፍተኛ የጦር አዛዦቻውቸው ንግግር አደረጉ። ማክሰኛ ግንቦት 13 የፕሬዘዳንቱ ልዮ ረዳት ሻምበል መንግስቱ ፤ብላቴ ማሰልጠኛ ጣቢያ ደርሶ ከዚያም ወደ አስመራ ደርሶ መልስ የሚበቃ ነዳጅ የሞላ አንድ ዳሽ 5 አውሮፓላን እንዲዘጋጅ ትእዛዝ አስተላለፋ። በዛው እለት ከጠዋቱ ወደ 2 ሰአት ገደማ ፕሬዘዳንቱ ከተመረጡ አጃቢዋች እንደዚሁም ከሶስተኛ ክፍለጦር የመጣና የቅርብ አጃቢያቸው ከነበረው ከሻንበል ደመቀ ባንጃው ጋር በመሆን በኮ/ል ተስፋዬ መሪነት ቦሌ አውሮፓላን ማረፊያ በመድረስ ተዘጋጅታ ትጠብቅ ከነበረችው አውሮፓላን ተሳፈሩ። ©️አብዮቱና ትዝታዬ (ሌ/ኮሎኔል ፍሥሐ ደስታ) ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ👇       አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
Показати все...
👍 3
ሠላም! እንደምን ዋላችሁ? ነገ  ግንቦት 20 ቀን 2016 ዓ/ም ማንኛውም የመንግስት መ/ቤቶች ስራ መዝጋት እንደማይችሉና መደበኛ ስራው እንደሚቀጥል አቅጣጫ ተሰጥቷል።በዚሁ መሠረት ሁሉም የት/ጽቤታችን ቡድን መሪዎች፣ባለሙያዎች እና የ2ኛ ደረጃ ሱፐርቫይዘሮች (አፋን ኦሮሞን ጨምሮ) በት/ጽ/ቤት በመደበኛ ስራ ገበታችሁ እንዲትገኙ እያሳወኩ፤ በስራ ገበታው ያልተገኛ ግለሰብ የራሱን ኃላፊነት እንደሚወስድ አሳስባለሁ። የከተማ ት/ ቢሮና ፐብልክ ሰርቪስ በካሜራ የተደገፈ ሱፐርቪዥን ያካሂዳሉ። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
Показати все...
አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

መረጃ በፍጹም አይናቅም አይደንቅም

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጉዳዩ፡- የ2016 በጀት ዓመት ፈተና የሚሰጥበትን ወቅትን ስለማሻሻል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ትምህርት ቢሮ በቁጥር አ11/3806/አ28-40/35 በቀን 22/10/2015ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ለ2016ዓ.ም የትምህርት ካላንደር ተዘጋጅቶ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንዲደረግ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ምክንያት የትምህርት ካላንደሩን የፈተና ቀንን ማስተካከል አስፈልጓል፡፡ በዚሁ መሰረት ከላይ በደብዳቤው በተቀመጠው መርኃ ግብር መሰረት ተግባራዊ እንዲደረግ እናሳስባለን፡፡ ከሰላምታ ጋር ማህበራዊ ሚዲያ ገፆችንን በመቀላቀል  ፈጣን መረጃን ያግኙ!!!
Показати все...
👍 1
አስቸኳይ ማስታወቂያ ቀን 19/9/2016 ዓ.ም ለሁሉም የግል እና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ነገ ግንቦት 20/2016 ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳስባለን። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
Показати все...
አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

መረጃ በፍጹም አይናቅም አይደንቅም

03:57
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ሌላ አጠብቁ ክፍል ሁለት እኔስ ብሆን ይቀጥላል ያልኩት ይኸ ነው ምንም አማራጭ ስለሌለ ስለዚህ  በፍጹም ሸር እና ሳታዳምጡት እንዳታልፍ ሰው ከሆናችሁ ወንድማች እኔን ሳይቀር ብዞዎቻችንን አስተምሯል።ጠንካራ የነበረ መምህራችን ወንድማችን ዛሬ ደከመው ስለዚህም እባካችሁ እናግዘው። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
Показати все...
🏆🏆እንኳን ደስ አለን አላችሁ!!🏆🏆 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ት/ርት ፅ/ቤት በከተማ ደረጃ በተደረገው የ9ነኛው የሳይንስና ፈጠራ ኤግዚቢሽን የወረዳችን መምህር ከገሊላ ት/ርት ቤት መ/ር አሳምነው ተስፋዬ #በሂሳብ ትምህርት ፈጠራ ከከተማ 1ኛ በመውጣት #በሳይንስ ትምህርት ፈጠራ ከከተማ 3ኛ በመውጣት #በአፋን ኦሮሞ ሂሳብ በሌላ ስራ 2ኛ በመውጣት   በከተማው ውድድር ተሸላሚ ሆኗል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
Показати все...
አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

መረጃ በፍጹም አይናቅም አይደንቅም

👍 1
"በፈጠራ ስራ የዳበረ ትውልድ ለሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በወዳጅነት ፓርክ ሲካሄድ የቆየው 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ ላለፉት 3ተከታይ ቀናት ለህብረተሰቡ ክፍት ሆኖ ሲካሔድ የነበረው ዘሬ ግንቦት 18/2016 ዓ.ም ተጠናቀቀ። በአውደ ርዕዩ ለይም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ እና የመዝጊያ መርሀግብሩ የክብር እንግዳ አቶ ሞገስ ባልቻ  ባስተላለፉት መልዕክት ት/ት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና መሰረት እንደመሆኑ ከተማ አስተዳደሩ ለትምህርት ሴክተሩ ውጤታማነት የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ጠቁመው  በተማሪዎችና መምህራን የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎች  ወደ ተግባር ተቀይረው ለሚፈለገው አላማ መዋል እንዲችሉ በከተማው የሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ከት/ቢሮ ጋር ተቀናጅተው መስራት እንደሚገባቸው በመግለጽ ከተማ አስተዳደሩም የፈጠራ ስራዎቹ በተሻለ ሁኔታ አድገው ለሚፈለገው አገልግሎት መዋል እንዲችሉ ድጋፍና ክትትሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስገንዝበዋል። የአዲስ አበባ ት/ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በበኩላቸው 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ መምህራንና ተማሪዎች በክፍል ውስጥ በንድፈ ሀሳብ የሚሰጠውን ት/ት በተግባር ቀይረው  ችግር ፈቺ የፈጠራ ስራዎች ያቀረቡበትና እርስ በእርስ ልምድ የተለዋወጡበት መርሀ ግብር እንደነበረ ገልጸው አውደ ርዕዩ በስኬት እንዲጠናቀቅ በየደረጃው ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ለተወጡ አካላት ምስጋና አቅርበዋል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
Показати все...
9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ "በፈጠራ ስራ የዳበረ ትውልድ ለሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በወዳጅነት ፓርክ ተጀመረ። (ግንቦት 16 /2016 ዓ.ም) በአውደ ርዕዩ የመክፈቻ መርሀ ግብር ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳታፊ የሆኑ ሲሆን በአውደ ርዕዩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባና የእለቱ የክብር እንግዳ ክብርት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአውደ ርዕዩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት በተማሪዎችና መምህራን የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎች ሀገሪቱ የምታካሂደውን መዋቅራዊ ሽግግር በማቀላጠፍ ችግር ፈቺ የሆኑና አገልግሎትን ቀላል የሚያደርጉ እንደመሆናቸው የፈጠራ ስራዎቹ በተሻለ ሁኔታ አድገው ለሚፈለገው አገልግሎት መዋል እንዲችሉ ምቹ ሁኔታዎች መፈጠር እንደሚገባ ጠቁመው ወቅቱ በሳይንስ ዘርፍ የሚሰሩ ስራዎች የሚበረታቱበት እንደመሆኑ ከተማ አስተዳደሩም በት/ት ሴክተሩ የሚ ሰሩ የፈጠራ ስራዎች ወደ ተግባር እንዲቀየሩ ድጋፉን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን አስገንዝበዋል። የአዲስ አበባ ት/ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በበኩላቸው 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ ተማሪዎች በክፍል ውስጥ በንድፈ ሀሳብ የሚሰጠውን ት/ት በተግባር ቀይረው  ችግር ፈቺ የፈጠራ ስራዎች እንዲያቀርቡ እና እርስ በእርስ ልምድ እንዲለዋወጡ የሚያስችል መርሀ ግብር መሆኑን ገልጸው ከተማ አስተዳደሩ በተለይም ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለት/ት ሴክተሩ ውጤታማነት እያደረጉ ለሚገኘው ሁለንተናዊ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ለሌሎች ሸር እናድርግ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 መረጃ በፍጥነት ለማግኘት በቴሌግራም 👇👇 https://t.me/AdanguMidia
Показати все...
ግንቦት 18/2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ -ርዕይ  "በፈጠራ ስራ የዳበረ ትውልድ ለሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በወዳጅነት ፓርክ የመዝጊያ መርሃ-ግብር ተካሄደ ።
Показати все...