🇸🇦✍ابو يحيى الأثري"" ከወሎ መቅደላ ማሻ""🇸🇦✍
Відкрити в Telegram
https://t.me/mekdella @ ሀቅን እንጂ ማንንም አትከተል@ @ቅድሚያ ቁርዐን ፣ሀድስ፣ኢጂመዐን ተከተል ። ተውሂድ የነብያቶች ጥሪ ነው!! @ ተውሂድ ከሌለ አንድነት የለም፣ @ተውሂድ ከሌለ መስማማት የለም፣ @ተውሂድ ከሌለ ድን የለም፣ @ተውሂድ ከሌለ ሶላት የለም፣ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
3 960
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
📜 አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካትሁ
📌 ሰሞናዊ ፊትናዎች
🔮 ትዝብት
📮 ውድ የተከበራችሁ እንቁ እና ክቡራን ሰለፍይ ወንድሞቻችን አወና እህቶቻችን ሆይ
📍 ሰሞኑ በሚነሱ ፊትናዎች የሚገኙ አንዳንድ ትዝብቶችን ላካፍላችሁ ወደድኩኝ።
① ሆን ብሎ ተዘጋጅቶበት ሰለፍይ ወንድሙን አታሰግድም መስጂዱ ኢማም አለው ብሎ በመዶሻ ለመማታት ማቃጣቱ
②ሹራ በሚደረግበት ሰዓት መስጂድ አል-ነስርን በድንጋይ ወግሮ ሳያስነቃ ለመግባት መሞከር እና ተይዞ አቡ ኒብራስ ፊት መቅረቡ
③ሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱድዮ የሚለውን የሰለፍዮች ጋራ ቻናል ሰለፍዮች ሼር በማድረግ ብዙ የለፉበትን ድምፅ ያጠራቀሙበትን ቻናል ሀላፊነት ወስዶ መስራቱን ረስቶ የግል ቻናል አስመስሎ ያለ ውይይት እንደ 77 ድርቅ ማራቆት ኧረ 77 ድርቅ ይሻላል።
ደግሞም ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የለፋሁበት እኔ ነኝ ሲል አለማፈሩ ብትለፋም አጅር ፈልገህበት እንጂ ተገደህ አይደለም ሁድ ሁድን ብታንቀሳቅስ ዝም የተባልከው ይህንን መሰል ስራ አትሰራም ተብሎ ስለታሰበ እንጂ እንደዚህ ቀርበህ ጉድ የምትሰራ መሰሪ የቻናል ሌባ እና ቀጣፊ መሆንህ ብትታወቅማ መች ያስነኩህ ነበር።
ደግሞ የአንድነት መበተን ሰበብ የሚሆነው የቻናሉን ፅሁፍ እና ድምፅ ማጥፋቱ ነው? ወይስ በቻናሉ ላይ አብረን ተቀምጠን ዳዕዋዎችን መጠቃቀም???
ድሮም በግምት ዘንድሮም በግምት የምታወሩ ወንድሞች አላህን ፍሩ ከሰው ጫንቃ ውረዱ ማለት??? ይህ ማለት እኮ የቀን ስራ የሚሰሩ ሰራተኞች ስራውን ሰርተው ሲጨርሱ እና ሊለያዩ ሲሉ ያ ስራ ያሳሩት ጓደኞቹን ያመጣቸው ሰውዬው እኔ ነኝ ባልተቤቱ ጋር የተነጋገርኩት ብሎ ክፍያ ደመወዛቸውን አልሰጥም ብሎ ሀቃቸውን እንደመውሰድ እና ይዞ መጥፋት ነው።
ለመረዳት ያክል
👉የቀን ስራውን ዳዕዋ ሰለፍያ ማስፋፋቱ
👉ሰራተኞቹ ሰለፍዮች በሙሉ
👉ሰራተኞቹን እንዲያግዙት አብረን እንስራ ያለው የሁድሁድ ኦውነር
👉አብረው ያሳሩት ሰራተኞች ሰለፍዮች
👉ባልተቤቱ አሰሪው ዳዕዋ የሚያደርጉ ኡስታዞች
👉ባልተቤቱን ማናገሩ እኔ በስራው (ደዕዋ ሰለፍያ ማስፋፋቱ) ላይ ሀላፊነት እወስዳለው ብሎ የቻናል ኦውነር መሆን
👉የቀን ስራ ሙያ ያላቸው ስራውን ያመጣው ሰውዬ ጋር የሚሰሩት የቻናሉ አድሚኖች
👉የቀን ስራ ሙያ የሌላቸው በጉልበት በማቀበል የሚሰሩ ረዳቶች የቻናሉን ፋኢዳዎች ሼር የሚያደርጉ ሰለፍዮች
👉ክፍያ ደመወዙ መንሀጀ ሰለፍ ለመወፈቅ ሰበብ የሚሆኑ ዳዕዋዎች
👉ደመወዙን ክፍያውን መብላቱ እና ይዞ ሳያካፍል መጥፋቱ ዳዕዋዎችን ራሱ ከሰማ በኋላ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት ማጥፋቱ
👉ሰውዬው ብሩን ይዞ ሲጠፋ አብረውት ሂደው የተቀበሉት ሰራተኞች ዳዕዋው ሲደረግ አብረው የነበሩት ሰለፍዮች
👉ሰውዬው ብሩን ይዞ ሲጠፋ ያላገኙት ሰራተኞች በዳዕዋው ጊዜ ያልነበሩ ሰለፍዮች
ደግሞ ራስን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ሰው በሽታ አለበት። ግልፅ ነው። እኔ እኔ እኔ ከኔ ከኔ ከኔ ከጫንቃዬ ውረዱ ውረዱ ውረዱ አላ ኩሊ ሀል አሁን ልንታልለን ትችላለህ። ሁድ ሁድን ባዶ አድርገህ ልትሰራበት ትችላለህ። አላህ ፊት እንገናኛታለን። አብሺር ቅርብ ነው አሁን ለሚመጣ ሞት። ዱኒያም ላይ አብሺር መቼም
"በሰላምሽ አይደለም ያቁነጠነጠሽ
ወይ ትታመሚያለሽ ወይ ትሞቺያለሽ" አይደለ ግጥሙ እጣ ፈንታው አይቀርልሽም።
ያጠፋ ሰው ቀድሞ ጥፋቱን ያስተካክል ያለበለዚያ ጉልበት እና ማስፈራሪያ አይደለም የሙስሊሞች መሳሪያ ከሂዳያ ጋር የተወፈቀ ጠቃሚ እውቀት እና ዱዓ ነው።
አላህ በደለኞችን በተለይ በሰለፍይ መካከል የሚያበጣብጡትን እጃቸውን (በደላቸውን) እዛው በራሳቸው ላይ በውርደት ይመልስልን። ያረብ
ደግሞ በደለኛ ነው ያልኩት ንፁህ ከሆንክ አርፈህ ተቀመጥ በደለኛ ከሆንክ እርግማን ለራሱ እንማይቀርልህ እወቅ‼
ነገራቶች ወደ ነበሩበት ካልተመለሱ
④ለደረሳዎቻቸው ከሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ሀዲስ ነቅል አድርጎ ማስተማር
⑤ሁድ ሁድ ላይ ራስን ዝምተኛ ለማስመሰል እና የሚናገራቸውን ሁሉ በደፈናው የጮኸባቸው ለመምሰል
ራስን በአሳ ሌሎች ኡስታዞችን በእንቁራሪት መመሰሉ ይሁን እሺ እንበል ከተባለ
👉ባህሩ ዳዕዋ ሰለፍያው ወይም መስጂድ
👉አሳው እናንተ
👉እንቁራሪቱ ኡስታዝ
👉እንቁራሪቱ መጮሁ ባህሩ የእነሱ ብቻ እንልሆነ እና የአሳዎችም ጭምር እንደሆነ ያሳያል። አዎ ድሮውንም የኡስታዝ ብቻ የሚል የለም ልክ ናቸው። አዎ ደዕዋው የጋራ ነው። መስጂዱ የጋራ ነው። አዎ እና ሌላም የተረሳ ነገር ማለትም የፅሁፉ መልዕክት አለ። እሱም
①አሳው ከባህር ውጭ ያለ ውሀ ማለትም ከዳዕዋ ሰለፍያ በሚል ካባ የሚገኝ የወንድሞች እርዳታ፣ ያለ ዳዕዋው እና መስጂሱ ያለሱ መኖር አይችሉም።
እንቁራሪቶች ግን ከባህሩ ይልቅ ብዙ ጊዜ ከባህር ውጭ ላይ ከወንድሞች እጅ ይልቅ ራሳቸውን ችለውም ወጣ ብለው ዳዕዋ በማድረግ ይኖራሉ።
②እንቁራሪት የተፃፈላቸውን ሪዝቅ ሲፈልጉ በግልፀኝነት እየተናገሩ እየጮሁ፣ ዳዕዋ እያደረጉ ነው ቀለባቸውን የሚያገኙት
አሳዎች ግን ድምፃቸውን አጥፍተውም ለኸይር ካለመሆኑ ጋር የሚመገቡትን ያጡ ጊዜ የገዛ ልጆቻቸውን ይመገባሉ። የገዛ ወንድሞቻቸውን ለሆዳቸው ሲሉ ይበድላሉ። ግፍ ይሰሩባቸዋል።
⑥አይን ያወጣ ጥላቻ እያሳዩ በግዴታ ሳይፈልጉት አሰላሙ ዓለይኩም ማለት አብሮ እንዳልተበላ እንዳልተጠጣ ገለልተኛ መሆን ሰው ጋር አለመነጋገር
⑦የፊትናው ጊዜ የሼይኾቹ ቁጥር መጨመር እና የቻናል እና የሶሻል ሚዲያ አካውንት ባልተቤቱ መብዛቱ
⑧አል-ቡራቅ ላይ የብዙ ኡስታዞች ስም ተጠቅሶ የኡስታዝ ሙሀመድ ሱሩር ስም ያልተጠቀሰበት ሚስጥሩ አቡ ሙቅቢል አወል ዳውድ የተጠቀሰበት ሚስጥሩ ምን ይሆን??? እውነት መርሳት ይሆን ወይስ ጥላቻ???
⑨የተለያዩ ኡስታዞችን ስም አንድ ላይ አል-ቡራቅ ላይ መፃፌን የማትወዱ ሰዎች ልትኖሩ ትችላላችሁ። ተውኝ ወደ አላህ የሚያቀርበኝን ስራ ልስራበት?????
①ጀምዕዮች ራሱ የሚናገሩት ንግግር ይህንን ይመስላል???
②ትርጉሙስ አልገባኝም ትክክለኛ ነው ንግግሬ ነው ተውኝ ወይስ የተጠቀሱት እና የተሳሳቱት ያጠፉት ኡስታዞች ወደ ተውበት እንዳይገቡ እና የኢኽዋንን የእከክልኝ ልከክልህ ቻለኝ ልቻልልህ ቃኢዳን በሰለፍዮች መካከል ለማፅደቅ???
በመልካም ስለማዘዝ እና በመጥፎ ስለመከልከል የሚሉ ርዕሶች ላይ መተኛት ተፈጠረ እሳ???
⑩አል-ቡራቅ ላይ ትናንትና ሲጮሁባቸው የነበሩትን ሰዎች እና ከቀዝፍ ቶብተናል ያሉ ወንድሞችን ወደ እነሱ ሊሄዱ እያሉ ከጮሁባቸው በኋላ ያለ ምንም መስፈርት እና ተውበት ማስቀመጥ የእነሱን ድምፅ መልቀቅ
ለምን ተለቀቀ ሳይሆን እነሱ አጥፍተው ቶበቱ
ወይስ እርስዎ አጥፍተው ቶበቱ??? ነው እንደፈለጉ ለመቦረቅ ነው አል-ቡራቅ የተባለው
⑪ከእሱ ጋር የተጋጨን ሰው ጃሂል ማለት፣ ከእሱ ጋር የገጠመ ጊዜ አሊም ማለት፣ ከዛ የተቃረነው ጊዜ ጃሂል ማለት
ሰዉዬው ጃሂል ነበረ ከዛ በ1 ቀን አሊም ሆነ ከዛ በ1 ሳምንት ውስጥ እውቀቱ ተነሳበት እና ጃሂል ሆነ
⑫ቶብቻለው ማለት ጀሀነም የመግባት ያክል አክብዶ ማየቱ
⑬መጝሪብንም፣ ኢሻዕንም አዛንም፣ ኢቃምም አድርጎ 2ቱንም አውቃት ሶላት ኢማም ሁኖ ማሰገድ
⑭ስለ ኡዝር ቢል ጀህል ብዙ ከውጭም ሆነ ከሀገር ውስጥ መሻይኾች እና ኡስታዞች እየተነገረ ነገር ግን አንድ ሰው አነጣጥሮ ማየቱ እና መምታቱ
⑮ስለ ኡዝር ቢል ጀህል ከየት አውቀኸው ነው የምትናገረው እኔን ለምን ሳታስፈቅድ ማለት
Repost from 🌹ዳእዋ ሰለፊያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ🌹
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
⭐️🌙#የረመዷን ባሮች‼ ‼
እባካችሁ ሰወች አላህን ተገዙ
እሮመዷን ሲሄድ ምነው መፋዘዙ
መስጅድ እየሞላ እውጭ እንዳልሰገድን
እምን ጉሬ ገባን ከመስጅዱ ወተን
እሮዷን አልቆ ሸዋል እንደገባ
ኢማናቸው ወቶ ሁነዋል ገለባ
ሙስሊም ነው አይደለም የምትለውን ሰው
እሮመዷን መጥቶ አወል ሶፍ ስታየው
ወሩ አይመለክም ሁሉም ወር ያላህ ነው
እሮመዷን ሲሂድ ከመስጅድ የወጣው
በጫት በሲጋራ በሱሱ ያበደው
በሮመዷን ብቻ ሙስሊም የነበረው
አላህ ይዘንለት እንደዚህ ለሆነ ሰው‼
https://t.me/Ye_Setoch_Jemea_Grouphttps://t.me/Ye_setoch_Jemea⚘
🍒የቢደዓ አስከፊነት ።
💫 በሚል ርዕስ ገሳጭ ሙሓደራ
🎙 በሸህ :- አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ ( አላህ ይጠብቀው።)
https://t.me/Tuaifetul_mensura
🌐https://t.me/Tuaifetul_mensura
درس_الوجيز、ገፅ、74,75الركن_الخامس、بأبي、عبدالسلام、محمد.mp311.11 MB
#አል #ሚዕራጅ #የሠለፍዮች #ስቱዲዮ
#ንፍቅና
💫 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ
ማንኛውም ሙስሊም ሊሰማው የሚገባ እጅግ በጣም ገሳጭ ሙሓደራ
🎙 በኡስታዝ :- አቡ አብዲልፈታህ መሃመድ ሡሩር ( حفظه الله تعلى)
በመስጂደል አልባኒ (ጀሜ) የተደረገ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-
በቴሌግራም
https://t.me/Al_Miaraj_11
https://t.me/almiarag_12
https://t.me/AbuNamuse
በfacebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100085693015268
https://www.facebook.com/profile.php?id=100022067644766
كتب الشيخ العلّامة عبد اللطيف بن عبد الرحمن آل الشيخ (١٢٢٥ - ١٢٩٣ هـ) رحمه الله:
ስለ ላኢላሃኢለሏህ ማዕና እና ስለ ተክፊር መስአላ
🔴 ኢጅቲሃድ አድርጎ የማይከፈረው ኡዝር የሚሰጠው ከሽርክ ውጭ ባሉ ድብቅ መሳኢሎች እንጂ በአስለ ዲን በሸርክ መስአላ ላይ እንዳልሆነ የሚያብራራ በውስጡ አለበት ቆንጆ ኪታብ ነው ይነበብ ።
❒ كتاب:(الاتحاف في الرد على الصحاف)
👈 محتوى الكتاب:
• معنى "لا إله إلا الله"، وماذا تقتضي، وتكلم عن التكفير، وأنواعه، وحكم كل منها.
• الكلام عن حكم التكفير إذا صدر من متأَوِّل مخطئ ممن يسوغ له التأويل.
• الكلام عن حكمه إذا صدر ممن يستند في تكفيره إلى نص وبرهان من كتاب الله وسنة نبيه ﷺ.
• الكلام عن حكمه إذا صدر من أعداء الله ورسوله أهل الإشراك والإلحاد في أسمائه وصفاته.
⬅️ الرسالة ضمن كتاب (مجموعة الرسائل والمسائل النجدية - (٣ / ٤٣٠))
#ኪታብ_ቁጥር 14
https://t.me/beyanoch/653
Repost from አንዳንድ ተንቢሃቶችን በተመለከተ
ጀግናው ሼይኽ መስአላው ኺላፊያ ነው ለሚሉት ሰዎች
" በተእሲልም በተንዚልም ኢጅማዕን ኻልፋቹሃል"
=========================
🔴👉 ኢጅማዕ ነቅል ያደረጉ ኡለሞች ወደ 21 የሚጠጉ ኡለሞችን ጠቀሰልን ይህ ሁኖ እያለ ኺላፊያ ነው አብሮ መሄድ ይቻላል ኢንካር አንደራረግም ሲሉ ትሰማለህ ።
ይህ ኢጅማዕ እንግዲህ ለአዲስ ሰለምቴና ለሩቅ ገጠሬ ስለተባሉት ጃሂሎች ዙሪያ ነው ።
🔴👉 አማ የኛዎቹ ጉደኞች እኮ በሙስሊሞች መሃል በሙወሂዶች መሃል ለሚኖሩት ሙዕሪዶች ሁሉ ኡዝር እየሰጡ አብሮ መሄድ ይቻላል ኺላፊያ ነው ምናምን ምናምን ………‼
🔴👉 እኛ አንፈጥንም እንሶብርባቹሃለን ሹብሃ ስላለው ሹብሃቹህ እስኪለቃችሁ እንጂ ኺላፊያ እያልክ ራስህ ወርደህ ሰዎችን ተምይዕ ውስጥ አትክተታቸው ።
ኢጅማዕን እየኻለፈ አብሮ መሄድ ይቻላል ደስ ያለህን ያዝ ማለት ተምይዕ ነው አታስበው።
https://t.me/beyanoch/881
Repost from አንዳንድ ተንቢሃቶችን በተመለከተ
🔴👉 ይህ ኢርጃእ ነው ተጠንቀቁ እያለን ነው ‼
===============================
قال الشيخ الباحث المفيد يوسف الجزائري
...... لو رأى هذا الإنسان يسب الله ويجهر بسب النبي وغير ذلك مع أنه عاقل غير مكره هل يقول بأنه مسلم ما أقول بأنه قد كفر حتى أتي بالعالم الفلاني وفلاني هذا إرجـــــــــــاء .....
🔴👉 ታላቁ ባሂስ ሼይኽ ዩሱፍ አልጀዛኢሪይ:–
🔴👉 ለምሳሌ አንድ ሰው ዐቂል ሁኖ ተገዶ ሳይሆን አላህንና ነብያችንን እየተሳደበ ይህን ሰው ካፊር አልልም ሙስሊም ነው እከሌ ዐሊም መጥቶ ሁክም እስኪሰጥበት ማለት ይህ
.
.
.
ግልፅ የሆነ #ኢርጃእ ነው ተጠንቀቁ ።
. ⭕️ ቋንቋን መሰረት አድርጎ
መከፋፈል… በሚል ርዕስ
.
🎤 ማብራሪያ በተወዳጁ
ሸህ ሙስጦፋ አብደላህ ።
እናዳምጠው إن شاء الله ተጠቃሚ እንሆናልን።
⭕️በመስጂደ ነስር ▶
. https://t.me/Tuaifetul_mensura
.
✍✍✍አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 📌📌📌
⭕️☑️እደሚታወቀው በወሎ መቅደላ ማሻ ብዙ ኢብኑ በጡጧወች አሉ⁉️‼️⁉️
⭕️ አሁን በሚገርም ሁኔታ ብዙውን አፈሰቁ አጀኸሉ ከትንሽ ቆይታ በኃላ ተበታተኑ የተመለሱትም ተመለሱ‼️⁉️
⭕️👉አሁላይ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ የተወሰኑት ደግሞ ሱፍያ ላይ ቂርዐት ጀምረው አረፋ‼️⁉️
⭕️👉አስቡት በአሏህ ምን አይነት አካሄድ እንደሆነ ፣አቅል ያለው ሰው ድን በወኔ በጉልበት አይሆንም ‼️⁉️
⭕️👉ስለዚህ ማንኛውም
ሰለፍይ እህቶቸም ወንዲሞቸም ዱዐ ልናደርግ ይገባናል የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው‼️
https://t.me/mekdella
Repost from አንዳንድ ተንቢሃቶችን በተመለከተ
⬅️ ما جاء عن #الأئمة_النجدية في عدم العذر بالجهل في المسائل الظاهرة (١)
• قال الإمام المجدد #محمد_بن_عبد_الوهاب (١١١٥ - ١٢٠٦ هـ) رحمه الله في معرض كلامه عن المرتدين وفرقهم:
"فمنهم من كذب النبي ﷺ ورجعوا إلى عبادة الأوثان، ومنهم من أقر بنبوة مسيلِمة ظنًا أنّ النبي ﷺ أشركه في النبوة، ومع هذا أجمع العلماء أنهم مرتدون ولو جهلوا ذلك، ومن شك في ردتهم فهو كافر".
📗 [#الدرر_السنية (٨/ ١١٨)]
🔴 ጃሂሎችም እንኳን ቢሆኑ ኡለሞች እኒህን አይነት ሰዎች በማክፈር ላይ ተስማምተዋል ።
ተውሒድህን አጥብቅ አትሁን መናጆ
ሰለፍያን መንሐጅ የቆንጆዎች ቆንጆ
እንዳትሆን ቀውላላ የሒስድ ኮረጆ
ከአቂዳው ወርዶ ሱንዩን ፈርጆ
ሸዋ በር ገባ አወል ኦባ ሳንጆ
ነገርን ውሸትን ከኢኽዋን ኮርጆ
📡 ከ አል –ሁድሁድ የሰለፋዮች
ስቱዲዮ ደሴ
🖇 #እውነተኝነት_በኢስላም ።
🗂 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የሆነ ወቅታዊ ሙሀደራ።
👌ላልደረሳቸው በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን ።
🕌 ነስር መስጂድ(ደሴ)
🎙በኡስታዝ :– አቡ አብደል ፈታህ ሙሀመድ ሱሩር / አላህ ይጠብቀው/
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
https://t.me/Hudhud_Studio/7169
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-
🖥️ በ Telegram~Channel
📎
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/
🖥 በ Facebook~page
🌐https://www.facebook.com/104176388231064/page
نشكر الله عز وجل على الاستمرار في طلب العلم والعمل به وما نأمل أَنْ يكون من طاعته ومرضاته
لفضيلة شيخنا العلامة يحيى بن علي الحجوري
https://t.me/Fatawa_ALhajouri
خطبةالجمعة『بعنوان_حفظ_السان_إلامن_الخير_لعام_١٤٤٤ه_في_شهرذي_الحجة١٢ألقيت.mp37.55 MB
---
🔴👌 ሰዒድ ባቲ የሚባል መድ ሳቡ ብሎ ይዘባርቃል ። ሰው ሲረታ ያንን የወደቀ ሸይኹን ለማዳን ሲሳነው ስለ ተጅዊድ ሲለፈልፍ ስንሰማው ሳቃችንን መቆጣጠር አልቻልንም..
-----
🔴👉ሰውዬው ደሴ ስሔድ እሸማቀቅ ነበር አለ አዎ ትሸማቀቅ ነበር እናውቃለን እንድት ሸማቀቅ ያደረገህ ነገር ግን እኛ ሳንሆን ከማህበረሰብ እንዳትቀላቀል ያደረገህ ነገር አለና ነው ... ❗️
-----
ቁጥር --- 2
👉 እጥር ምጥን ያለች መልስ መድረሻ የማጣት ስለሆነ በጣም ስቀንብካልልልልል...
--------- -------- --------
------
በወንድማችን አቡ ዓብዲላህ ዘይኑ ለዚህ ሱፍይ ፊት ሐድያ ብሎታል ዑመይሪህን ጣል ብሎታል.... ❗️❗️❗️❗️
----- -------
🔴👉 https://t.me/Abu_Nibrase
------
🔴👉https://t.me/AbuNamuse
-----
https://t.me/Abu_Nibrase/2093
❇️# ዛሬም ተውሒድ ነገም ተውሒድ ።
💫 በሚል ርዕስ
👌 የተዘጋጀ ሙሀደራ ሲሆን ይህንን ሙሀደራ ላልደረሰው በማድረስ የበኩሎወን ድርሻ ይወጡ።
🎙 በሼኽ: አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ حفظه الله
አማራ ክልል ( አልቡኮ) የተደረገ ሙሀደራ
👌ስለ /ማይባር / የሽርክ ቦታ ነው። የተጠቀሰበት ገራሚ ሙሀደረ
🌐https://t.me/Tuaifetul_mensura
