uk
Feedback
♡̶̶̶̶ ̶̶̶≛̶𓅰🌹ልዪዎች♡̶̶̶̶ ̶̶̶≛̶𓅰᠊𑲭ᵃⁿᵗⁿᵉˣ

♡̶̶̶̶ ̶̶̶≛̶𓅰🌹ልዪዎች♡̶̶̶̶ ̶̶̶≛̶𓅰᠊𑲭ᵃⁿᵗⁿᵉˣ

Відкрити в Telegram

➢ስለሰኬት 💪 ➡️ አብሮ ስለመስራት 🤝 ➡️ያገኛችሁትን የሚስተምር ነገር ማጋራት 🤩💯 ➡️ያላችሁን ጥብ (ግጥም ፣ ሙዚቃ 🎧 ፣ ስእል 🏔️)ማጋራት @BMS7SH

Показати більше
652
Підписники
Немає даних24 години
-87 днів
-2330 днів
Архів дописів
Ye edme gedeb yelewm sle marketing ymawek flagot yalew bcha ymta

Selam lyuch edet nachu 12 tftetnachu mn lar eyalchu ylchu temariweoch kalchu .ede hasab ye 2 wer marketing temtachu aparent tewetalch keza ezaw ye sra edel ymimechach company ale stemaru group work alew des ymil class new 👇👇👇👇👇 @Bms7h

ተመስገን ህጉ ላለው ይጨምረለታል ነው ሰለዚህ ያለህ ማማረር ወይስ ማመስገን ስታማርር የምታማርርለት ስታመሰግን ደሞ የምታመሰግንበት ይጨመርልሀል ። ተመስገን መልካም ምሽት 🥰🤗🤗 @lyuchbcha
ተመስገን
ህጉ ላለው ይጨምረለታል ነው ሰለዚህ ያለህ ማማረር ወይስ ማመስገን ስታማርር የምታማርርለት ስታመሰግን ደሞ የምታመሰግንበት ይጨመርልሀል ። ተመስገን መልካም ምሽት 🥰🤗🤗 @lyuchbcha

የሰውልጅ የፈለገ ቢገፍህ ቢጣጥልህ ቢመቀኝህ የቤቱን በር እጂ የአምላክን ደጅ ሊዘጋ አይችልም እና ማንኳኳትህን አታቁም። መልካም እለተ ሰንበት 🥰🥰 @lyuchbcha

መጠበቅ ይጎዳል ተስፍንም ያጨልማል በራስ ዓለም እደመኖር የመሰለ ነገር የለም ። ❤️መልካም ምሽት 🤗 @lyuchbcha
መጠበቅ ይጎዳል ተስፍንም ያጨልማል በራስ ዓለም እደመኖር የመሰለ ነገር የለም ። ❤️መልካም ምሽት 🤗 @lyuchbcha

ሰላም አደራችሁ ልዪዎች 🤗 እነኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ☺️☺️ ዓመቱ ነገሮች የተሻለ የሚሆንበት ዓመት ያርግልን መልካም ቀን ❤️❤️😘 https://t.me/lyuchbcha
ሰላም አደራችሁ ልዪዎች 🤗 እነኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ☺️☺️ ዓመቱ ነገሮች የተሻለ የሚሆንበት ዓመት ያርግልን መልካም ቀን ❤️❤️😘 https://t.me/lyuchbcha

እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል 🤗🤗 @lyuchbcha
+1
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል 🤗🤗 @lyuchbcha

ተመስገን ይሄም አመት አለቀ ምን አገኛችሁ ምን አጣችሁ ምን ያህል ተደሰታችሁ አዘናቹ ። ያው ጊዜ ታማኝ ነው ምንም ቢሆን አለቀ። ተመስገን❤️❤️❤️ መልካም ቀን 🥰 @lyuchbcha

ሰላም አደራችሁ ልዪዎች አዳድ ጊዜ መተው ለተሻለ ነገር በር መክፈት ይሆናል መልካም ቀን 🥰❤️🥰 https://t.me/lyuchbcha

Lil_Roba_ባንቺ_ዜማ_Banchi_Zema_New_Ethiopian_Sad_Song_2024_zLGfSKYCFD8.mp35.31 MB

#የዋህ "አቅል አሳጣኝ ፍቅር ልቤን አንገላታው፣ ከያዘኝ ትብትቦ መች ነው የምፈታው?" ብዬ ብጠይቀው ያማክረኝ መስሎኝ፣ ንግግሬን ሳይቋጭ ገፍቶ፡ ሄደ ጥሎኝ፤ ከዛ ቀን ቡሀላ ተጋጥሞ አሸንፎ ተገፋትሮ ጠልፎ፡ እንደተሸለመ የጉብዝና ሜዳል፣ እኔን ባየ ቁጥር በኩራት ይሄዳል፣ ጎብለል ጎብለል ይላል ማ'ረግ እንዳለው ሰው፣ ጀነን ጀነን ይላል ጌታ ከመንበሩ ንግስና እንዳዋሰው፤ ባያቅ ነው ቢመስለው በእኔ የቀለደ የተረማመደ፣ ጓደኛውን እንጂ እሱን መች ሆነና ቀልቤ የወደደ።

መልካም እለተ ሰንበት❤️❤️❤️ https://t.me/lyuchbcha

እንኳን አደረሳችሁ ❤️ መልካም በዓል🙏🙏🙏 @lyuchbcha
እንኳን አደረሳችሁ ❤️ መልካም በዓል🙏🙏🙏 @lyuchbcha

በዚች ምድር ላይ አንተን የሚመስል ሰው የለም ።በዚህም ደስ ሊልህ ይገባል ተፈጥሮ ባደለችህ ፀጋ ተደሰት።መስራት የምችለው ማረግም የምትችለው ያንተ የሆነውን ነው ።ያ አንተ ማረግ መስራት የምችለውን አንተን መስሎ ሊሰራ ማንም አይችልም ።ራስህን ሁን መልካም ምሽት ❤️ https://t.me/lyuchbcha

ሰላም አደራችሁ ብዙ ነገሮችንም ብናጣ ዛሬ ተጨምሮልናል የትናንቱን ስህተታችን አንድናስተካክል ።ዛሬ ስጦታ ነው መልካም ቀን❤️ @lyuchbcha

ቆይ ለምን የምትፈልጉትን ተይቁን እሺ ግን ቢስ እደምታስቡልን አታስመስሉ መልካም ምሽት🥰 @lyuchbcha
ቆይ ለምን የምትፈልጉትን ተይቁን እሺ ግን ቢስ እደምታስቡልን አታስመስሉ መልካም ምሽት🥰 @lyuchbcha