♡̶̶̶̶ ̶̶̶≛̶𓅰🌹ልዪዎች♡̶̶̶̶ ̶̶̶≛̶𓅰᠊𑲭ᵃⁿᵗⁿᵉˣ
رفتن به کانال در Telegram
➢ስለሰኬት 💪 ➡️ አብሮ ስለመስራት 🤝 ➡️ያገኛችሁትን የሚስተምር ነገር ማጋራት 🤩💯 ➡️ያላችሁን ጥብ (ግጥም ፣ ሙዚቃ 🎧 ፣ ስእል 🏔️)ማጋራት @BMS7SH
نمایش بیشتر652
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
-2330 روز
آرشیو پست ها
Ye edme gedeb yelewm sle marketing ymawek flagot yalew bcha ymta
Selam lyuch edet nachu 12 tftetnachu mn lar eyalchu ylchu temariweoch kalchu .ede hasab ye 2 wer marketing temtachu aparent tewetalch keza ezaw ye sra edel ymimechach company ale stemaru group work alew des ymil class new
👇👇👇👇👇
@Bms7h
ተመስገንህጉ ላለው ይጨምረለታል ነው ሰለዚህ ያለህ ማማረር ወይስ ማመስገን ስታማርር የምታማርርለት ስታመሰግን ደሞ የምታመሰግንበት ይጨመርልሀል ። ተመስገን መልካም ምሽት 🥰🤗🤗 @lyuchbcha
የሰውልጅ የፈለገ ቢገፍህ ቢጣጥልህ ቢመቀኝህ የቤቱን በር እጂ የአምላክን ደጅ ሊዘጋ አይችልም እና ማንኳኳትህን አታቁም።
መልካም እለተ ሰንበት 🥰🥰
@lyuchbcha
መጠበቅ ይጎዳል ተስፍንም ያጨልማል በራስ ዓለም እደመኖር የመሰለ ነገር የለም ።
❤️መልካም ምሽት 🤗
@lyuchbcha
ሰላም አደራችሁ ልዪዎች 🤗
እነኳን አደረሳችሁ
መልካም በዓል ☺️☺️
ዓመቱ ነገሮች የተሻለ የሚሆንበት ዓመት ያርግልን
መልካም ቀን ❤️❤️😘
https://t.me/lyuchbcha
ተመስገን ይሄም አመት አለቀ
ምን አገኛችሁ ምን አጣችሁ
ምን ያህል ተደሰታችሁ አዘናቹ ።
ያው ጊዜ ታማኝ ነው ምንም ቢሆን አለቀ።
ተመስገን❤️❤️❤️
መልካም ቀን 🥰
@lyuchbcha
ሰላም አደራችሁ ልዪዎች
አዳድ ጊዜ መተው ለተሻለ ነገር በር መክፈት ይሆናል
መልካም ቀን 🥰❤️🥰
https://t.me/lyuchbcha
Lil_Roba_ባንቺ_ዜማ_Banchi_Zema_New_Ethiopian_Sad_Song_2024_zLGfSKYCFD8.mp35.31 MB
#የዋህ
"አቅል አሳጣኝ ፍቅር
ልቤን አንገላታው፣
ከያዘኝ ትብትቦ
መች ነው የምፈታው?"
ብዬ ብጠይቀው
ያማክረኝ መስሎኝ፣
ንግግሬን ሳይቋጭ
ገፍቶ፡ ሄደ ጥሎኝ፤
ከዛ ቀን ቡሀላ
ተጋጥሞ አሸንፎ
ተገፋትሮ ጠልፎ፡
እንደተሸለመ
የጉብዝና ሜዳል፣
እኔን ባየ ቁጥር
በኩራት ይሄዳል፣
ጎብለል ጎብለል ይላል
ማ'ረግ እንዳለው ሰው፣
ጀነን ጀነን ይላል
ጌታ ከመንበሩ ንግስና እንዳዋሰው፤
ባያቅ ነው
ቢመስለው
በእኔ የቀለደ የተረማመደ፣
ጓደኛውን እንጂ
እሱን መች ሆነና
ቀልቤ የወደደ።
በዚች ምድር ላይ አንተን የሚመስል ሰው የለም ።በዚህም ደስ ሊልህ ይገባል ተፈጥሮ ባደለችህ ፀጋ ተደሰት።መስራት የምችለው ማረግም የምትችለው ያንተ የሆነውን ነው ።ያ አንተ ማረግ መስራት የምችለውን አንተን መስሎ ሊሰራ ማንም አይችልም ።ራስህን ሁን
መልካም ምሽት ❤️
https://t.me/lyuchbcha
ሰላም አደራችሁ
ብዙ ነገሮችንም ብናጣ
ዛሬ ተጨምሮልናል የትናንቱን ስህተታችን አንድናስተካክል ።ዛሬ ስጦታ ነው
መልካም ቀን❤️
@lyuchbcha
ቆይ ለምን የምትፈልጉትን ተይቁን እሺ ግን ቢስ እደምታስቡልን አታስመስሉ
መልካም ምሽት🥰
@lyuchbcha
