uk
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

Відкрити в Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

Показати більше
2 533
Підписники
-324 години
-147 днів
-2730 днів
Архів дописів
2⃣0⃣2⃣3⃣ ✅

ሞድሪች ከኮንትራት ማራዘሚያዉ በኃላ ፦ 🤳 "ሄሎ ማድሪድስታስ በሪያል ማድሪድ ቢያንስ ለአንድ አመት በመቆየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ኩራት ይሰማኛል ለዚህ ክለብ ሁሉንም ነገር መስጠቴን መቀጠል እፈልጋለዉ። ሁልግዜም ይህንን ማሊያ በመልበሴ ኩራት ይሰማኛል። ስለ ድጋፋችሁ እና ፍቅራችሁ እናመሰግናለን። ሀላ ማድሪድ !"

🔥ብ ቤንዜማ ዴንማርክ ላይ ያስቆጠራት አስገራሚ እና አስደናቂ ጎል።

😄🤍 ዛሬ ምሽት ስፔን ከፖርቹጋል ጋር ጨዋታዋን አድርጋ 1-1 በተለያየችበት ጨዋታ ላይ በኮቺንግ ኤሪያዉ ላይ ዳኒ ካርቫሀል እና ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሲያሟሟቁ ተገናኝተዉ ሰላመሰታ ተለዋዉጠዋል።

ማርሴሎ በሲቤልስ አደባባይ ደጋፊዉን ሲያስጨፍር "CÓMO NO TE VOY A QUERER, CÓMO NO TE VOY A QUERER..." #CHAMP14NS | #CAMPEON35

የባርሴሎና ደጋፊዎች በእዚህ አመት 😂😂

🤣🤣🤣🤣

ቪኒ በሲቤልስ አደባባይ ! 😁👍

የሊቨርፑል ተጨዋቾች ሜዳሊያ በሚቀበሉበት ሰአት ! 🤣

ካሪም ቤንዜማ የ ፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ሲቀላቀል CHAMPION KARIM 👏

ማርሴሎ በአምባ ደጋፊዉን ሲሰናበት !😢

በቀጣይ አመት የማናያቸው ሁለት ነገሮች 👏🔥
+1
በቀጣይ አመት የማናያቸው ሁለት ነገሮች 👏🔥

😱🏟 ሳንቲያጎ በርናባዉ ባሁኑ ሰአት !

ቫልቬርዴ Vs ሊቨርፑል 🔥

Hala Madrid 🤍 Aporla 14🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

ከጨዋታው መጠናቀቅ በሆላ በቤርናባው የነበረው አጠቃላይ ድባብ 🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_14 📲 @ETHIO_REAL_MADRID_14 📲

በሳንቲያጎ ቤርናባው ያሉ የክለባችን ደጋፊዎች ጨዋታው ሲጠናቀቅ ያሳዩት የደስታ አገላለፅ 😍🔥🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_14 📲 @ETHIO_REAL_MADRID_14 📲

ቤርናባው እና በቤርናባው ዙሪያ ያለው ድባብ የተለየ ነው🔥 Champione Champione Ole Ole Ole Hala Madrid🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 @ETHIO_REAL_MADRID13📲 @ETHIO_REAL_MADRID13📲