ኪያ Online እቁብ
Открыть в Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
Больше2 533
Подписчики
-324 часа
-147 дней
-2730 дней
Архив постов
2 533
ሞድሪች ከኮንትራት ማራዘሚያዉ በኃላ ፦
🤳 "ሄሎ ማድሪድስታስ በሪያል ማድሪድ ቢያንስ ለአንድ አመት በመቆየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ኩራት ይሰማኛል ለዚህ ክለብ ሁሉንም ነገር መስጠቴን መቀጠል እፈልጋለዉ። ሁልግዜም ይህንን ማሊያ በመልበሴ ኩራት ይሰማኛል። ስለ ድጋፋችሁ እና ፍቅራችሁ እናመሰግናለን። ሀላ ማድሪድ !"
2 533
😄🤍 ዛሬ ምሽት ስፔን ከፖርቹጋል ጋር ጨዋታዋን አድርጋ 1-1 በተለያየችበት ጨዋታ ላይ በኮቺንግ ኤሪያዉ ላይ ዳኒ ካርቫሀል እና ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሲያሟሟቁ ተገናኝተዉ ሰላመሰታ ተለዋዉጠዋል።
2 533
ማርሴሎ በሲቤልስ አደባባይ ደጋፊዉን ሲያስጨፍር
"CÓMO NO TE VOY A QUERER, CÓMO NO TE VOY A QUERER..."
#CHAMP14NS | #CAMPEON35
2 533
በሳንቲያጎ ቤርናባው ያሉ የክለባችን ደጋፊዎች ጨዋታው ሲጠናቀቅ ያሳዩት የደስታ አገላለፅ 😍🔥🤍
@ETHIO_REAL_MADRID_14 📲
@ETHIO_REAL_MADRID_14 📲
2 533
ቤርናባው እና በቤርናባው ዙሪያ ያለው ድባብ የተለየ ነው🔥
Champione Champione Ole Ole Ole Hala Madrid🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@ETHIO_REAL_MADRID13📲
@ETHIO_REAL_MADRID13📲
