ኪያ Online እቁብ
Відкрити в Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
Показати більше2 540
Підписники
-124 години
-177 днів
-2030 днів
Архів дописів
2 540
ሁሌም ይሄን ቪዲዮ ሳየዉ እንባዬ ይቀርበኛል
የ 15 አመት ህፃን ልጁን ይዞ ወደ በርናባዉ የገባዉ ይህ የምታዩት የሪያል ማድሪድ የልብ ደጋፊ አምና በበርናባዉ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ባደረግነዉ ጨዋታ ላይ ደቂቃዉ 90+ ላይ ሆኖ ድምር ዉጤቱ ደግሞ 5-4 እያለ ልጁ ገና ታዳጊ በመሆኗ በዉጤቱ ልቧ እንዳይሰበር ብሎ በማሰብ ጨዋታዉ ሳያልቅ ስታዲየሙን ለቆ እየወጣ ሳለ ታዋቂዉ የቴሌቪዥን ጣቢያ El Chiringuto በበርናባዉ መዉጫ በር ላይ ይህን ሰዉ ከግኝቶት ለምን ጨዋታዉ ሳያልቅ ስታዲየሙን ለቆ እንደወጣ ጠየቀዉ። ሰዉየዉም ፦
"እኔ የጨዋታን ዉጤት እንደምንገለብጥ እርግጠኛ ነኝ ግን ልጄ እንዳትጎዳብኝ ስል ለሷ ብዬ ስታዲየሙን ለቅቄ ለመዉጣት ወስኛለዉ።" በማለት እየተናገረ ሳለ ንግግሩን ሳይጨርስ ሮድሪጎ የአቻነቷን ጎል አስቆጠረ
ኡፍ ያለዉን ስሜት አስቡት 😍🙈
