es
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

Ir al canal en Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

Mostrar más
2 540
Suscriptores
-124 horas
-177 días
-2030 días
Archivo de publicaciones
ዚዳን ስሙ ከቼልሲ ጋር መያያዙን በፎቶሾፕ እንደተመለከተ........

Bring him to the bernabeu ✌️🤙

MBAPPE 🫴

Vini 👌

ጀለስ መቀስ ሲሆን ሹፉት "ቺኳ የዲዮግ ነች እና ቦታ እንዲለቅላት ሲጠይቁት መስሚያ እንደሌለዉ ነግሯቸዋል።

MAGIC 🎩

የሪያል ማድሪድ ኢላማ የሆነዉ የሴልታ ቪጎዉ ተጨዋች ጋብሪ ቪጋ በሳንታያጎ በርናባዉ ሲደነቅ። "WOW"

IDOL Suuuuuuiiiii 🤍

ትላንት በአትሌቲኮ እና በባርሴሎና ደጋፊ መካከል የተከሰተዉ ግጭት በካሜራ እይታ ዉስጥ ገብቷል። ነገሩ ባንዲራ አትስቀል ነዉ 😁😞

🔥😘

ካሴ ትላንት ዴሂያ ፔናሊቲዉን እንዲያድን ማድረግ ያለበትን ነገር በ Action ሲያሳየዉ 😁

MY HERO ❤️

🤔

ይሄ ደግሞ ይለያል 😂😂😂😂

MOM who's that ? 😁😝

😳😁

😞

Champions League 2023

NEXT ሀላንድ 🆚 ክሩስ ፣ ሞድሪች ፥ ፌዴ

ሁሌም ይሄን ቪዲዮ ሳየዉ እንባዬ ይቀርበኛል የ 15 አመት ህፃን ልጁን ይዞ ወደ በርናባዉ የገባዉ ይህ የምታዩት የሪያል ማድሪድ የልብ ደጋፊ አምና በበርናባዉ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ባደረግነዉ ጨዋታ ላይ ደቂቃዉ 90+ ላይ ሆኖ ድምር ዉጤቱ ደግሞ 5-4 እያለ ልጁ ገና ታዳጊ በመሆኗ በዉጤቱ ልቧ እንዳይሰበር ብሎ በማሰብ ጨዋታዉ ሳያልቅ ስታዲየሙን ለቆ እየወጣ ሳለ ታዋቂዉ የቴሌቪዥን ጣቢያ El Chiringuto በበርናባዉ መዉጫ በር ላይ ይህን ሰዉ ከግኝቶት ለምን ጨዋታዉ ሳያልቅ ስታዲየሙን ለቆ እንደወጣ ጠየቀዉ። ሰዉየዉም ፦ "እኔ የጨዋታን ዉጤት እንደምንገለብጥ እርግጠኛ ነኝ ግን ልጄ እንዳትጎዳብኝ ስል ለሷ ብዬ ስታዲየሙን ለቅቄ ለመዉጣት ወስኛለዉ።" በማለት እየተናገረ ሳለ ንግግሩን ሳይጨርስ ሮድሪጎ የአቻነቷን ጎል አስቆጠረ ኡፍ ያለዉን ስሜት አስቡት 😍🙈