ar
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

الذهاب إلى القناة على Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

إظهار المزيد
2 533
المشتركون
-324 ساعات
-147 أيام
-2730 أيام
أرشيف المشاركات
የበርናባዉ ተአምር l 🙆‍♂

🤣 ዲዲየር ድሮግባ በሮድሪ ሁለተኛ ጎል ማመን ተስኖት ይህን ሲያደርግ ተመልክተናል።

😲👏 ሮድሪ ሲቲ ላይ ያስቆጠራት ሁለተኛ ጎል ከማን ጋር እንደሚመሳሰል ተመልከቱ።

ሜንዲ ዉለታህ አይዘነጋም ! 🥶❤️

ከስታዲየሙ ዉጪ ያሉ ደጋፊዎች የማርሴሎን መኪና አስቁመዉ አብረዉት ሲዘምሩ ተስተዉለዋል። 🤍

ካስሜሮ ፦ "ደጋፊዎች ለእንደዚህ አይነት አስማታዊ ምሽቻቹ እናመሰግናለን።"

👌⚽️ ቪኒ ዡኒየር በኢትሀድ በማን.ሲቲ ላይ ያስቆጠራት ግላዊ ብቃት የታከለባት ጎል በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜዉ ምርጧ ጎል በመባል በ UEFA ድህረ-ገፅ ተጠቃሚዎች ተመርጣለች። GOAL OF THE WEEK ⚽️ @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

🤣 ከበርናባዉ ጨዋታ በኃላ ሀዛርድ ፣ ካማቪንጋ እና ሮድሪጎ !

ሆሴ ሞሪንዮ ከምሽቱ የዩሮፓ ሊግ ጨዋታ በኃላ ፦ "ሪያል ማድሪድ የልቤ ክለብ ነው። ከታላቁ ሪያል ማድሪድ እና ከታላቁ ካርሊቶ ጋር ፍፃሜውን እንደምናሸንፍ እንመልከት።" @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

የክለባችን የስፖርት ጋዜጠኞች በትናትናው ጨዋታ የነበራቸው ስሜት ይለይ ነበር 😍🔥 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

መታየት ያለበት ደስ የሚል ቪዲዮ 😍 ትናትና ተቀያሪ ወንበር ያሉ የክለባችን ተጨዋቾች እንደ አሰልጣኝ ሲያደርጋቸው ተመልከቱ በዛ ላይ ቆጠሮቸው አብሶ የማርሴሎ ይለያል🙆🙆 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

የክለባችን የስፖርት ጋዜጠኞች በትናትናው ጨዋታ የነበራቸው ስሜት ይለይ ነበር 😍🔥 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

መታየት ያለበት ደስ የሚል ቪዲዮ 😍 ትናትና ተቀያሪ ወንበር ያሉ የክለባችን ተጨዋቾች እንደ አሰልጣኝ ሲያደርጋቸው ተመልከቱ በዛ ላይ ቆጠሮቸው አብሶ የማርሴሎ ይለያል🙆🙆 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

🎥 | ሙሉ የጨዋታዉ Highlight ! ⚪️ሪያል ማድሪድ 3⃣ - 1⃣ ማን.ሲቲ⚫️ @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

ትናትና መልበሻ ክፍል ውስጥ የነበረው ድባብ🔥😂 ዳንሱን ግን ከየት ነው የሚይመጡት 😂👍 @ETHIO_REAL_MADRID13📲 @ETHIO_REAL_MADRID13📲

ለፈገግታ 😂🤣 አላባ ትናትና ገብቶ ቢሆን ካሪም ቤንዜማ የማሸነፊያዋን ግብ ሲያስቆጥር የሚያሳየው የደስታ አገላለፅ😅 @ETHIO_REAL_MADRID13📲 @ETHIO_REAL_MADRID13📲

ካስሜሮ ስለ ሞሀመድ ሳላህ አስተያየቱን ሰጥቷል ! "ሁሉም ሰው የሚፈልገውን ክለብ መምረጥ ይችላል ምክንያቱም ቀደም ሲል ያጋጠመው ጉዳት ሌላ የመጨረሻ ታሪክ ነው። እናም እሱን እናከብራለን እናም ጨዋታዉ አስቸጋሪ እንደሚሆን እናውቃለን."

👉 ሊዮኔል ካርሎስ ቴቬዝ እና ሰርጂዮ አጉዬሮ የምሽቱን ጨዋታ በስካይፒ እያወሩ በሚመለከቱበት ወቅት ሊዮኔል ሜሲ ሪያል ማድሪድ ሶስተኛ ጎል ካስቆጠረ በኋላ "መቀለድ አቁም ይህ እውነት ሊሆን አይችልም" ሲል ክስተቱን የማይታመን ብሎ ገልፆታል። @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

👏 ተመልከቱ ሪያድ መሀሬዝ የሪያል ማድሪድን የቻምፒየንስ ሊግ ምሽት ታጨልማለች ተብላ የታሰበቸዉን ጎል ቲቡዋ ኮርቱዋ ላይ ባስቆጠረበት ቅፅበት የሪያል ደጋፊዎች ልዩነቱ ወደ ሁለት መስፋቱን እያወቁ ተጨዋቾቹን እያጨበጨቡ ሲያበረታቱ እና ሲያነሳሱ ተመልክተናል። አንተ የሪያል ደጋፊ ካሎንክ በስተቀር በዚህ ሰአት ቡድንህ ጎል ሲቆጠርበት ሜዳ ለቀህ ልትወጣ ይገባል። ምን አይነት ደጋፊ ነዉ !😲 @ETHIO_REAL_MADRID13 @ETHIO_REAL_MADRID13

ቫዝኬዝ እና ቤንዜማ ! Vamossss 🤍