ኪያ Online እቁብ
Відкрити в Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
Показати більше2 527
Підписники
Немає даних24 години
-107 днів
-2930 днів
Архів дописів
2 527
😲 ካሪም ቤንዜማ ለራሱ ሀትሪክ የሰራበትን ሶስተኛ ግብ እና ክለቡን ደግሞ ወደ ቀጣዩ ዙር እንዲያልፍ ያስቻለች ሶስተኛዋን ግብ የፈጠነ ሲያስቆጥር በምሽቱ ጨዋታዉን ለአድማጭ ተመልካች ሲያደርሱ የነበሩት ኮሜኔታተሮች ላይ የታየዉ ደስታ አገላለፅ በብዙሀኑ ዘንድ አግራሞትን ፈጥሯል። #VAMOSREAL 🤍🏆 13
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 527
🤣 የሪያል ማድሪድን እና የፓሪስ ሴንት ዠርመን ጨዋታ በቤታቸዉ ሲታደሙ የነበሩ ጥንዶች ላይ የተፈጠረዉን በአፅኖት ይመልከቱ። #HALAMADRID 🤍🏆 13
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 527
😲🙆♂ በምሽቱ ክስተት ጨዋታ ላይ በ 2-1 እና በ 3-1 መካከል ባለዉ ግዜ ላይ በተቀያሪ ወንበር ላይ ቁጭ ብድግ ሲሉ የነበሩ ተጨዋቾች እና የኮቺግ ስታፎች ደስታ አገላለፅ ልዩ ነበር።
2 527
🎥 ቤንዜማ ሶስተኛዉን ጎል እንዳስቆጠረ የነበረዉ አስቀዋጭ ግዜ ከደጋፊዎች Footage ይህን ይመስላል።
@ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲
2 527
🎥 ከጨዋታዉ መጠናቀቅ በኃላ የነበረዉ የተጨዋቾች እና የደጋፊዎች ሙሉ Celebration ይህን ይመስላል።
ሪያል ማድሪድ ለዘለዓለም ይኑር 🤍🏆 13
2 527
😲 አለምን ጉድ ያስባለዉ አይረሴዉ እና ወደፊት በታሪክ መዝገብ ላይ ስሙ በደማቅ ብዕር ተፅፎ የሚቆየዉ የትላንት ምሽቱ ታላቁ የቻምፒየንስ ሊግ ክስተት እና የካሪም ቤንዜማ ሶስተኛዋ ጎል እንግሊዝ ደርሳ በ BT SPORT ጨዋታዉን በቀጥታ ሲተነትኑ በነበሩት የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትዱን ሌጀንድ ሪዮ ፈርዲናድን እና ማይክል ኦዉንን ስቱዲዮ ዉስጥ እንዲህ አስፈንጥዛለች። #VamosReal 🤍
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 527
ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ፡- "UEFA ሪያል ማድሪድ ማን እንደሆነ ማስታወስ አለበት።"
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 527
🎥 ሴቶቻችን ያሸነፋበት የጨዋታ ሀይላይት
⚪ ሪያል ማድሪድ ሴቶች ቡድን 2 - 0 አትሌቲክ ሴቶች ቡድን🔴
⚽ Athenea
⚽ Nahikari
