fa
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

رفتن به کانال در Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

نمایش بیشتر
2 529
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-107 روز
-2930 روز
آرشیو پست ها
😲 ካሪም ቤንዜማ ለራሱ ሀትሪክ የሰራበትን ሶስተኛ ግብ እና ክለቡን ደግሞ ወደ ቀጣዩ ዙር እንዲያልፍ ያስቻለች ሶስተኛዋን ግብ የፈጠነ ሲያስቆጥር በምሽቱ ጨዋታዉን ለአድማጭ ተመልካች ሲያደርሱ የነበሩት ኮሜኔታተሮች ላይ የታየዉ ደስታ አገላለፅ በብዙሀኑ ዘንድ አግራሞትን ፈጥሯል። #VAMOSREAL 🤍🏆 13 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

🤣 የሪያል ማድሪድን እና የፓሪስ ሴንት ዠርመን ጨዋታ በቤታቸዉ ሲታደሙ የነበሩ ጥንዶች ላይ የተፈጠረዉን በአፅኖት ይመልከቱ። #HALAMADRID 🤍🏆 13 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

😲🙆‍♂ በምሽቱ ክስተት ጨዋታ ላይ በ 2-1 እና በ 3-1 መካከል ባለዉ ግዜ ላይ በተቀያሪ ወንበር ላይ ቁጭ ብድግ ሲሉ የነበሩ ተጨዋቾች እና የኮቺግ ስታፎች ደስታ አገላለፅ ልዩ ነበር።

🎥 ቤንዜማ ሶስተኛዉን ጎል እንዳስቆጠረ የነበረዉ አስቀዋጭ ግዜ ከደጋፊዎች Footage ይህን ይመስላል። @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

🎥 ቤንዜማ ሶስተኛዉን ጎል እንዳስቆጠረ ቪኒስየስ በግሉ ደስታዉን የገለፀበት መንገድ።

🤴 ካሪም ቤንዜማ የጨዋታዉ የማሳረጊያ ፊሽካን እንደሰማ ተንበርክኮ ደስታዉን የገለፀበት Moment. 🤍🏆 13

👏👏 ሉካ ሞድሪች ከጨዋታዉ በኃላ ሜዳ ላይ ከደጋፊዉ ጋር አብሮ ሲዘምር ! Asi Asi Real Madrid asi

🎥 ከጨዋታዉ መጠናቀቅ በኃላ የነበረዉ የተጨዋቾች እና የደጋፊዎች ሙሉ Celebration ይህን ይመስላል። ሪያል ማድሪድ ለዘለዓለም ይኑር 🤍🏆 13

😲 አለምን ጉድ ያስባለዉ አይረሴዉ እና ወደፊት በታሪክ መዝገብ ላይ ስሙ በደማቅ ብዕር ተፅፎ የሚቆየዉ የትላንት ምሽቱ ታላቁ የቻምፒየንስ ሊግ ክስተት እና የካሪም ቤንዜማ ሶስተኛዋ ጎል እንግሊዝ ደርሳ በ BT SPORT ጨዋታዉን በቀጥታ ሲተነትኑ በነበሩት የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትዱን ሌጀንድ ሪዮ ፈርዲናድን እና ማይክል ኦዉንን ስቱዲዮ ዉስጥ እንዲህ አስፈንጥዛለች። #VamosReal 🤍 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

የካሪም ሶስተኛዋን ጎል በግሩም ማጀቢያ ሙዚቃ እንጋብዛችሁ ! @ETHIO_REAL_MADRID13 @ETHIO_REAL_MADRID13

Así, así, así Hala Madrid. 🤍🏆13 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ፡- "UEFA ሪያል ማድሪድ ማን እንደሆነ ማስታወስ አለበት።" @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

😂😍 ሉኪታ ደስታዉ ወደር የለዉም ነበር ! @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

😍 ሉካ ሞድሪች መልበሻ ክፍል ዉስጥ ሲገባ እራሱን አያዉቅም ! @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

በዚህ ስብሰባ ውስጥ Vini vs modric 😂😍😍 @ETHIO_REAL_MADRID13📲 @ETHIO_REAL_MADRID13

🎥| የሪያል ማድሪድ እና የፒኤሲጂ የጨዋታው ሙሉ ሀይላይት ሪያል ማድሪድ 3-1 ፒኤሲጂ (Agg 3-2) Hala Madrid😍

የቤንዜማ ሁለተኛ ጎል

የቤንዜማ ጎል

⚪️ Real Madrid 1 - 1 PSG 🔵 ⚽ Benzema 61' 🅰️ Vinícius 📲 @Realmadrid_13

🎥 ሴቶቻችን ያሸነፋበት የጨዋታ ሀይላይት ⚪ ሪያል ማድሪድ ሴቶች ቡድን 2 - 0 አትሌቲክ ሴቶች ቡድን🔴 ⚽ Athenea ⚽ Nahikari