ኢትዮ ሊቨርፑል™
🔴 እንኳን ወደ ታላቁ የሊቨርፑል (መርሲሳይድ) ቻናል በሰላም መጡ። » የሊቨርፑል ትኩስ መረጃዎች እና ሰበር ዜናዎች 📰 » የተጫዋቾች ዝርዝር ዳሰሳ እና ግምገማ 📋 » አስተማማኝ እና ፈጣን የዝውውር ወሬዎች⚡️ » የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት 📺 » ከጨዋታ በኋላ የሚደረጉ ጥልቅ የጨዋታ ትንተናዎ📊 ለቢዝነስ እና ለማስታወቂያ ስራዎች ➡️ @Sura_fx @Williams_N2005
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ኢትዮ ሊቨርፑል™
Канал ኢትዮ ሊቨርፑል™ (@ethioliverpool_all) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 12 382 підписників, посідаючи 26 145 місце в категорії Еротика та 3 202 місце у регіоні Франція.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 12 382 підписників.
За останніми даними від 05 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 1 644, а за останні 24 години на 213, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 8.25%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 5.51% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 023 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 684 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 9.
- Тематичні інтереси: Контент зосереджений навколо ключових тем, таких як prnub.fr, sexy, onlyfan, babe, boob.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“🔴 እንኳን ወደ ታላቁ የሊቨርፑል (መርሲሳይድ) ቻናል በሰላም መጡ።
» የሊቨርፑል ትኩስ መረጃዎች እና ሰበር ዜናዎች 📰
» የተጫዋቾች ዝርዝር ዳሰሳ እና ግምገማ 📋
» አስተማማኝ እና ፈጣን የዝውውር ወሬዎች⚡️
» የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት 📺
» ከጨዋታ በኋላ የሚደረጉ ጥልቅ የጨዋታ ትንተናዎ📊
ለቢዝነስ እና ለማስታወቂያ ስራዎች ➡️
@Sura_fx
@Williams_N2005”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 06 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Еротика.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 06 липня | 0 | |||
| 05 липня | +219 | |||
| 04 липня | +147 | |||
| 03 липня | +1 | |||
| 02 липня | +238 | |||
| 01 липня | 0 |
| 2 | 🇦🇷 አሌክሲስ ማካ አሊስተር ለዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ 16 ዙርጨዋታ በዝግጅት ላይ✨ | 364 |
| 3 | 🎱📸 | 599 |
| 4 | ክረምት መጣ ትምህርትም ተዘጋ !!
ታዲያ ክረምት ላይ ምን አስበሀል?
አሁንም scroll ልታረግ ...ወይስ እራስህ ላይ ለመስራት አስበሀል?
@inspirationtips ይህንን ክረምት
እራሳችሁ ላይ እንድትሰሩ ፣ እና ሂወታችሁ 10% እንድታሻሽሉ ያግዛችዃል!
በዚህ ክረምት
◉ ሰውነታችንን እናጠነክራለን
◉ መፅሀፍትን እናነባለን
◉ ገንዘብ make እናረጋለን
◉ skill እንማራለን
◉ ወድማማችነታችንን እናጠነክራለን
◉ በኛው የተዘጋጁ መፅሀፍትን እናቀርብላችሀለን
◉ እና ሌሎችም.....!
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇
Join Us:- @inspirationtips
Join Us:- @inspirationtips | 3 |
| 5 | ሊቨርፑል የስኮትላንድ ከ16 አመት በታች ካፒቴን ዳራ ጂኪሚን ከሴልቲክ ለማስፈረም ተስማምተዋል
ጂኪሚን እሁድ ዕለት ከሊቨርፑል ጋር የ5 ዓመት ውል ላይ ሁሉንም ሰነዶች ፈርሟል። | 706 |
| 6 | ዳራ ጂኪሚን ወደ ሊቨርፑል
Here we go!
🎖[ Fabrizio romano ] | 696 |
| 7 | 🚨ለነገዉ የአለም ዋንጫ የማን ሀገር እንዲያልፍ ትፈልጋላችሁ ።
የማካ ሀገር 🇦🇷 🔥
የሳላህ ሀገር 🇪🇬 ❤
በሪያክሽን እስቲ👀 | 793 |
| 8 | 🗣ነቃ ብለህ ነቃ አርገን እንቺ ።
እንደዚኛዉ ዝውውር መስኮት ደግሞ ዜናም ጠፍቶ አያቅ😂 | 836 |
| 9 | 1.98 ሜትር የሚረዝመው አዲሱ የሊቨርፑል ታዳጊ የመጀመሪያ ልምምዱን አከናውኗል ። | 809 |
| 10 | 🔴በአንዶኒ ኢራኦላ የሚመራው ሊቨርፑል የቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ሊጀምር አንድ ሳምንት ብቻ ቀረው።🇪🇸
⭐ሊቨርፑል በጁላይ 13 ላይ በሚጀምረው ቅድመ-ውድድር ስልጠና ይጠቀማል ተብሎ የታሰበው ቡድን:-👇
✅በረኛ ላይ:- Giorgi Mamardashvili, Freddie Woodman, Armin Pecsi, Kornel Misciur, Harvey Davies.
✅መከላከሉ ላይ:- Joe Gomez, Jeremie Frimpong , Jeremy Jacquet, Giovanni Leoni, Milos Kerkez, Kostas Tsimikas, Mor Talla Ndiaye, Amara Nallo, Wellity Lucky, Calvin Ramsay, Luke Chambers, Owen Beck.
✅አማካይ ላይ:- Dominik Szoboszlai, Curtis Jones, Harvey Elliott, Trey Nyoni, Stefan Bajcetic, James McConnell.
✅የፊቱ መስመር ላይ:- Rio Ngumoha, Federico Chiesa, Will Wright, Jayden Danns, Lewis Koumas, Keyrol Figueroa, Kieran Morrison, Kaide Gordon, Joshua Abe | 880 |
| 11 | 🚨ሊቨርፑል የዌስትሃም ዩናይትድ ክንፍ ተጫዋች ክሪሴንቺዮ ሰመርቪልን ለማስፈረም £50 ሚሊዮን ማቅረቡ ተዘግቧል።
Source:LFConline🥉 | 891 |
| 12 | ✔️የ 1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር Live ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🔥🔥👇👇 | 85 |
| 13 | 📌የሊቨርፑል ዝውውር ማሻሻያ በፖል ጎርስት ዘገባ:-👇
*ካልቪን ራምሴ በክረምቱ ወቅት በውሰት እንደሚለቀቅ ይጠበቃል፣ ምንም እንኳን ሊቨርፑል ቋሚ ጨረታዎችን ብትመለከትም።
*ኮስታስ ፂሚካስ ሊወጣ ይችላል፣ ቀዮቹ ለግሪኩ ግራ ተከላካይ ቋሚ ጨረታዎችን ለማዳመጥ ዝግጁ ናቸው።
*የሃርቪ ኤሊዮት የወደፊት እጣ ፈንታ ክፍት ነው። አዲስ አሰልጣኝ እና አዳዲስ ሃሳቦች በቡድኑ ውስጥ ሌላ እድል ሊሰጡት ይችላሉ፣ የቅድመ-ውድድር ዘመኑ ቀጣዩን እርምጃውን ለመወሰን ትልቅ ሚና ይጫወታል።
*የዋታሩ ኤንዶ ሁኔታ ትኩረት የሚስብ ነው። ሊለቀቅ የሚችል ሃብት ተደርጎ ቢታይም፣ ሁለንተናዊነቱ እና ልምዱ በተለይ በመሃል ተከላካይነት ጠቃሚ የቡድን ጥልቀት እንዲኖረው ያደርጉታል።
*ሊቨርፑል ከርቲስ ጆንስን ማቆየት ይፈልጋል እና ከተወካዮቹ ጋር ስለ አዲስ ኮንትራት ውይይት እንደሚከፍት ይጠበቃል።
በአንፊልድ ትልቅ ክረምት በፊታችን አለ፣ በርካታ ጠቃሚ ውሳኔዎች አሁንም መወሰድ አለባቸው።
ከእነዚህ ተጫዋቾች ውስጥ ማንን ታስቀራላችሁ? 👇🏼
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @ETHIOLIVERPOOL_ALL
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @ETHIOLIVERPOOL_ALL | 1 017 |
| 14 | የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️ | 79 |
| 15 | የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ? | 175 |
| 16 | 🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹 | 151 |
| 17 | ⏳ 1 ዓመት በኋላ የዛሬን ውሳኔ ታስታውሳለህ!
ዛሬ ምን ትመርጣለህ?
📱 ያለ ጥቅም Scroll? ወይስ...
📚 እውቀት
💪 ጤና
💰 ገቢ
🧠 Skill
🎯 ስኬት
ሁሉንም በአንድ ቦታ!
@inspirationtips
🚀 ዛሬ ጀምር፤ ነገ ራስህ ያመሰግንሃል።
BTW ማታ ትልቅ give away አለ next year kit ትሸለማላቹህ ግን join ላለ ብቻ ነው
👇 Join Us
@inspirationtips
@inspirationtips
@inspirationtips | 4 |
| 18 | ተሰረቀ🔥
የ2018 የ12ተኛ ክፍል ፈተና ተሰሮቆ ወቷል ፈተናዉን Join የሚለዉን በመንካት ታገኛላቹ 👇 | 1 |
| 19 | 😎🥹😁😔🥹😱😁
🙂 የድመት ልጅ ምን ትባላለች?
ቀድመው ለመለሱ 10 ሰዎች የ1000 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
ቶሎ በሉ እንዳትቀደሙ🔥🔥🔥👇 | 63 |
| 20 | ፍቅር እስከ መቃብር
ዴርቶ ጋዳ
ዣንቶዣራ
ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝
https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0 | 78 |
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
