uk
Feedback
ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

Відкрити в Telegram

በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

Показати більше
7 107
Підписники
+1524 години
+357 днів
+10830 день
Архів дописів
_አረሳት_ኢትዮጵያን_ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ_C7ioHsHYXjI_140.mp36.30 MB

10ቱ_መዓርጋተ_ቅዱሳን_10ሩ_የቅዱሳን_የቅድስና_ደረጃዎች_ትርጓሜና_ምስጢራት_#eotc_#mk_#Ethiopia.M4A29.38 MB

+1
'ገብርኤል_እኮ_ነው_አስደሳች_መልአክ'_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ3.m4a4.57 MB

For sell 256/12 New Price 20,000
For sell 256/12 New Price 20,000

4_5879966706767496889.mp34.39 MB

_ርዕሰ_ባህታዊያን_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_@_mahtot128k.m4a5.09 MB

photo content

4_5882132942242714527.mp312.89 MB

✝አምላከ_እስራኤል✝ አምላከ እስራኤል ክበርልኝ በዘለዓለም ፍቅር የወደድከኝ ክንድህ ዘወትር  ያበረታኛል እንዳንተ  ያለ ከየት ይገኛል ክብርህን ሳየው እጅግ እጠግባለሁ በረከት ሆነህ ጓዳዬን ሞላኸው  የአምላኬ  ስራ ሁሌም ይደንቀኛል እንዳንተ ያለ ከወዴት ይገኛል  ውለታህ  ብዙ ተነግሮ  አያልቅም ኃጢአተኛ  ነው ብለህ ሰው አትንቅም ጠላት ሊወግረኝ ድንጋይን ቢያነሳ አንተ ሆንክልኝ ከባቴ አበሳ በደልን ከድኖ ሞገስን የሚሰጥ በተኩላ መሃል ልጆቹን የሚመርጥ ማን እንደ ጌታ  ርኅሩኅ አለና እስኪ ለስሙ እናቅርብ ምስጋና ምህረትህ በዝቷል ለእኔ  ያደረከው የኃጢአቴን ቅርፊት ከእኔ አስወገድከው ላመስግን አንተን ባለውለታዬን  አትረፍርፎ ታል በረከት ጓዳዬን             ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

+5
አርጋኖን_የእመቤታችን_ምስጋናዘሠሉስ_ማክሰኞ_0.m4a40.17 MB

መጸለይ ባንችል ቢያንስ ብቻችንን ስንሆን እናድምጥ https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

መርቆሬዎስ  የችግሬ ደራሽ መርቆሬዎስ /2/ የችግሬ ደራሽ ና በፈረስ እንባዬን ልታብስ ፈጥነህ ድረስ ባስልዮስ ጎርጎሪወቀስ ሰምሯል ልመናቸው ስዕሉ ዘለለ ታምራት አያችሁ እናንተን የረዳ መጥቶ በፈረስ ዛሬም ለኛ ይድረስ ይምጣ መርቆሬዎስ ዑልያኖስ ተገድሏል ሃይማኖት ይስፋፋል ብሎ መሰከረ መርቆርዮስ ሃያል ገፀ ከላባቱ ባህርይ ቀየሩ እርሱን ለማገልገል ከእግሩ ስር አደሩ ትካዜ ሀዘኔ ይርቃል ጭንቀቴ መርቆርዮስ ሲመጣ ሲገባ ከቤቴ በፀሊም ፈረሱ እየገሰገሰ መርቆሬዎስ ወዳጄ ስጠራው ደረሰ ስቃዩን ሊያረዝም ዳኪዎስ ወደደ ከጨለማ እስር ቤት ታስሮ ተወሰደ በጋለ ሹል ብረት መርቆሬዎስ ተወጋ ስሙ ተሰየመ ከሰማዕት ጋ አልፈራም መከራ አልፈራም ችግር መፍቅሬ አብ ካለ ያኘሎፓዴር ቂሳርያ እስር ቤት መርቆሬዎስ ታሰረ ወህኒ ቤቱ በራ እግዚአብሔር ከበረ                መዝሙር ዘማሪ ዲ/ን ታዴዎስ ግርማ https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

መጸለይ ባንችል ቢያንስ ብቻችንን ስንሆን እናድምጥ

ጊዮርጊስ    ሰማዕተ እየሱስ የእውነት ምስክር ሕያው ነው በሰማይ ብፁዕ ነው በምድር ድራጎንን በጦር ወግቶ ገደለና ከሞት አፍ አዳነኝ ጊዮርጊስ ደረሰና/2/ የሀዘን ማዕበል እንዳያንገላታኝ ተዓምር ሰሪው ሰማዕት ፈጥኖ አረጋጋኝ በእግዚአብሔር ጣዕም በፍቅሩ ተጠምዷል ይህን ዓለም ንቆ በክብር አጊጧል ኦ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥነህ የምትደርስ ከአውሎ ንፋስ ስምህ የተጠራ የኢትዮጵያ ገበዝ አድናት አገሬን ከገጠማት ትካዝ እርሱን ለምጠራው ሲመሽም ሲነጋ ዋስ ጠበቃዬ ነው በነፍስም በሥጋ ድንቅን የሚፈጽም ኃያል ሰማዕት ነውገበዝ በቅድመ እግዚአብሔር ለእኔ የሚቆመው ኦ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥነህ የምትደርስ ከአውሎ ንፋስ ስምህ የተጠራ የኢትዮጵያ ገበዝ አድናት አገሬን ከገጠማት ትካዝ የምስጋናን አውታር የታጠቀ ሰማዕት ስሙን ተሸክሞ የታመነ እስከ ሞት ሙታን የሚያስነሳ ስልጣን ተቀብሏል በአባቱ መንግስት እንደ ፀሐይ ደምቋል ኦ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥነህ የምትደርስ ከአውሎ ንፋስ ስምህ የተጠራ የኢትዮጵያ ገበዝ አድናት አገሬን ከገጠማት ትካዝ                 መዝሙር ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

4_5776090049380662344.mp37.59 MB

ምልክቴ ነሽ