uk
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Відкрити в Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ʜᴀʟᴀʟ™

Канал ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 10 997 підписників, посідаючи 8 340 місце в категорії Релігія і духовність та 3 034 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 10 997 підписників.

За останніми даними від 10 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -210, а за останні 24 години на -17, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 9.33%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 5.94% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 026 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 654 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 23.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 11 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

10 997
Підписники
-1724 години
-637 днів
-21030 день
Архів дописів
በቃ እየሞከርኩ ነው 😁
በቃ እየሞከርኩ ነው 😁

Repost from N/a
📣 ሙስሊም ሴት ተማሪ ነሽ? መልስሽ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንቺ ነው ‼️ https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk መልስሽ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቂያለሽ 👀

እንዴት ነው ግን ጭዌው ሚመጣላችሁ 😁
እንዴት ነው ግን ጭዌው ሚመጣላችሁ 😁

Being with you is haram but loving u isn't🙃. So I love you from afar for the sake of Allah🤌🏼 and i will wait for u until he reunites us in halal way...🫠🫶🏼

🌙[▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓] 87%🌙 🌙ረመዿን.................𝐋𝐎𝐀𝐃𝐈𝐍𝐆   [ ✓ ] የቁርኣን ትምህርት [OPEN]   [ ✓ ] የሀዲስ ትምህርት [OPEN]   [ ✓ ] የሲራ ትምህርት [OPEN]   [ ✓ ] የፊቅህ ትምህርት [OPEN]   [ ✓ ] የዳዕዋ ትምህርት [OPEN]   🌙ከሁድሁድ ዋቭ 𝐎𝐏𝐄𝐍      ብቻ ተጫኑኑኑ👇👇 🌙𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                  👇👇 ©𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

14 ቀን ብቻ ቀረን 😬

ዛሬ ጠዋት Exን ከ block አውጥቼው hi እንዴት ነክ አልኩት ከዛ ልክ typing... ሲል መልሼ block አደረኩት😎

« ልብ ስትታመም የሚጠቅማትን ነገር ትጠላለች ፤ የሚጎዳትን ደግሞ ትወዳለች ። »        ኢብኑ ተይሚይ'ያህ

photo content

photo content

ፋራ ነሽ
አጅነቢ አለመጨበጥ ፋራነት ከሆነ አዎ ፋራነታችንን እንቀበላለን ይቀልዳል እንዴ እሳትኮ ነው ጨብጪ የሚለው እና ሼም ይዟቹ እንዳትጨብጡ እጃቸውን ለሰላምታ ካነሱ ዝም ብላቹ ሂዱ እራሳቹን ነው መምሰል ያለባቹ  ይህን ስህተት መቼም እንዳትፈፅሙት በአላህ ይሁንብኝ እንኳን መጨበጥ ከነሱ ጋር ማውራት በራሱ እንደ እግር እሳት ነው ውስጣቹ ሚቃጠለው መጀመሪያኮ ምንም ማታውቅ ልጅ ቀስ እያለች ለሼም(ፋራ) እንዳትባል ብላ ማውራት ወይም እንደ ቀልድ በስልክ ማውራት ከዛ እላፊ የሆነ መግባባት ቀስ እያለ ከቤት መውጣት በአካል መገናኘት ከዛ መገባበዝ ከዛ መጨባበጥ ሌላም ሌላም ነገር ውስጥ ይገባል ጠብታ ውሀ ነው ቀስ እያለ ባልዲ የሚሞላው እና የሆነ ስዓት ላይ አላህ ካዘነልሽ ትነቂያለሽ የሚያምር የሚያስደስት ይመስለናላ ወላሂ ነው ምልሽ ቁጭት ና ጭንቀት ውስጥ ነው የሚከተን ይሄን ሁሉ የሚመጣው እህቶች ከኛ ነው መጀመሪያውኑ ኮስተር ብንል ፊት ባንሰጥ ዝም ብንል ማንም አይደርስብንም ካንቺ ወጪ ወደ ውጪ ምግብ አልበላ አለኝ 😂 ሳይሽ ደስ ይለኛል ተጨነኩልሽ🤣.... እያለ አንቺን ያሰማምጥና በእጁ ያደርግሻል ሴትም አይደለን ያሳዝነኛል እንላለን ከባዱ ነገር ደሞ እያመንን እንመጣለን 😓 ውሸታም በይው ሲጀመር ውሸት ምግቡንም ቅጥቅጥ አድርጎ ነው የሚበላው ያንቺን ፊት ሳይሆን ኳስ ሲያይ ነው ደስ የሚለው እና ሲጀመር ምንም የማታውቀውን ልጅ ከቤት መውጣት ብቻ ብዙ ነገርን ያስተምራትና ከዛ ሲሰለቸው (ከእጁ ስትገቢ) ይተውሻል ከዛ አንቺ እኔ እንምፈልጋት አይነት ሴት አይደለሽም ይልሻል መጀመሪያ እንደዛ እንዳልተለማመጠ እምነትሽን ሲያገኝ ይከዳሻል እና ማንንም እንዳትሰሚ በተለይ በንግግራቸው ሊማርክሽ የሚሞክሩትን
ከሀራም ግንኙነት ኸይር አለ ብለሽ አታስቢ ላንቺ ኸይሩ በበሩ በኩል የሚመጣው ነው
እስከዛው በመስኮት በኩል ማንንም አታስተናግጂ እንደው ካለም አሁን ጊዜው ስላልሆነ ስለመሸ ጠበቅ አድርገሽ ዝጊው ሲጀመር ወንድ ልጅ typing ላይ ሳይሆን ሂሳብ መስራት ላይ ነው ጎበዠ ሊሆን የሚገባው እና በዱዐ እንበራታ🙌 ከሉዑል የበለጠ የተከበርሽዋ እህት ሆይ ሰዎች ጋር ያለሽን ግንኙነት ከተቆራረጠ ቡኋላ ለመመለስ ጥፋትሽ እስኪገባሽ ታረፍጃለሽ ከገባሽም ቡኋላ ብዙ ትለፊያለሽ ግን ወደ መጀመሪያው ለመመለስ ከባድ ነው ግን አላህ ጋር መቼም አይረፍድም ጥፋትሽ ገብቶሽ ይቅርታ ስትጠይቂው ለመቅረብ ስትሞክሪ በእጥፋ ይቀርብሻል🤍
እና ወንድሞች የእኔ ብትሆን ኖሮስ የሚል ህሊና ያድለን!

Repost from N/a
✅ወንዶች ሆይ💎😬ማስተዳዳር ብትችሉ ስንት ሚስት እንዲኖራቹ ነው ምትፈልጉት❓ 💎𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 👇👇 ©𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver
ወንዶች ሆይ💎😬ማስተዳዳር ብትችሉ ስንት ሚስት እንዲኖራቹ ነው ምትፈልጉት❓ 💎𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                👇👇 ©𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

እስኪ ምን ይዓጅባቹሀል ?

ያረብ በጤና አትፈትነን 😭

Reeepost ዝም ብለሽ አላህ እንደኸለቀሽ አትቀመጪ ቢያንስ የሆነ ምግብ እንኳን መስራት ልመጂ @halal_post

መጅኑኑ ለይላ የለይላ ፍቅር በጣም ሲጎዳው እሷን ለመርሳት ይወስናል ግና አንድ ቀን ለይላ መታመሟን ይሰማል የዛኔ እንዲ ይላል ልቤ ሆይ ለይላን ከረሳኋት አንተም እንደምትረሳት ቃል አልገባህልኝም ወይ እና ምን ነክቶህ ነው ስሟ በተጠራ ቁጥር ምትቀልጠው እንደው ለለይላ ስል ምናል ሀኪም በሆንኩኝ ምናለ መድሀኒት በሆንኩ

Голосове повідомлення00:07

- አንድ ነገር የከጀለ ሰው ሊያገኘው ይጥራል - በተመሳሳይ የሆነን ነገር የሰጋ ሰው ደግሞ በተራው ይሽሽዋል - ፈላጊው ትግል ካደረገ ፣ በአላህ ከታገዘ እንዲሁም ኢስቲግፋርን እና ትግሉን ካዘወተረ ፦ አላህ (ሱ.ወ)  በዚህ ሰው አዕምሮው ውል ብሎ የማያውቅን  ሲሳይን ሊሰጠው ተገቢ ነው።                        መጅሙዑል ፈታዋ(5/62)