cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Mulugeta Anberber

ፈጣን መረጃ እንዲሁም ለዕለታዊ ክንውኖች ወዳጅ ይሁኑ❗️ ዜናው ጥሩም ይሁን፤ መጥፎ እነግራችኋለሁ፡፡ መረጃ ለመላክ @Mulugetaanberberrrr

Більше
Рекламні дописи
9 479
Підписники
Немає даних24 години
-187 днів
-2330 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
የሽመልስ አብዲሳ የከሽፈ ቅስቀሳ📌 ዕለቱ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ነበር ሽመልስ አብዲሳ እና ፍቃዱ ተሰማ ሶስት መቶ ገደማ የኦሮሞ ምሁራንን ከተለያዩ ዩንቨርስቲና ተቋማት በመጥራት አዲስ አበባ ብልፅግና ጽ/ቤት አዳራሽ ሰብስበዋል:: ዓላማው ምሁራኑን በማደናገር እና በማስፈራራት ከብልፅግና ጎን እንዲቆሙ ማሳመን ነበር:: ከቀኑ 9:00 አካባቢ ሽመልስ በተደናገጠ ስሜት አጀንዳውን ማቅረብ ጀመረ:: “ኦሮሞ ክ150 ዓመታት የባርነት ዓመታት በኋላ በመጋቢት 2010 ነፃነቱን ተጎናፅፏል፤ ይህ መንግስት በትክክል የኦሮሞ መንግስት ነው፤ እንደምታውቁት ብዙዎች ኦሮሞ በኢትዮጵያ ስልጣን እንዲይዝ አይፈልጉም:: ሁሉም በአቅሙ ኦሮሞን ጨቁኖ መበዝበዝ ነው ዓላማው:: በተለይ አማራ እና ትግሬ ግልፅ ጠላቶቻችን ናቸው:: ከዚህ በፊት ሲጨቁኑን እና ሲያሰቃዩን የነበረው አልበቃ ብሏቸው ዛሬም ወደ ባርነት ሊመልሱን ደፋ ቀና ይላሉ:: በመካከላቸው ከፍተኛ ጠላትነት ቢኖርም በኦሮሞ ጭቆና ላይ አይለያዩም:: የኦሮሞን ሙንግስት ለመገልበጥ እየተስማሙ ነው:: ሌሎችንም በኛ ላይ እያነሳሱ ነው:: የአሜሪካ መንግስት እና የአውሮፓ ህብረት ከእነሱ ጋር በመወገን በእኛ ላይ እያሴሩ ነው:: የዚህ ሁሉ ምክኒያት የኦሮሞ መንግስት መሆናችን ብቻ ነው:: የኦሮሞ ህዝብ ይህን እውነት ማወቅ አለበት:: እኛ ከወደቅን አደገኛ መከራ ይገጥመዋል:: በነፃነት ይቅር እና በባርነት እንኳን መኖር አይችልም:: ስለዚህ ሳይወድ በግዱ ከኛ ጋር መሰለፍ አለበት:: እናንተም ለኛ ሳይሆን ለራሳችሁ ስትሉ ከጎናችን ልትቆሙ ይገባል።” በማለት በረጅሙ ተርኳል። ነገር ግን ሙከራው ባልተጠበቀ ሁኔታ ከሸፈ። ምክንያቱ ደግሞ የምሁራኑን በሳል ተቃውሞ ነው። ከጥቂት አድርባዮች በስተቀር አብዛኛው ምሁር ፊትለፊት በመጋፈጥ ያላሰቡት ጥያቄዎች አነሳባቸው። “የኦሮሞ ህዝብ ውድ ዋጋ ከፍሎ የታገለው ነፃነትን ፥ እኩልነትን እና ፍትህን ጨምሮ በርካታ ግልፅ ጥያቄዎችን አንግቦ ነው። ይሁን እና አንድም የተመለሰ ጥያቄ የለም። የኦሮሞ ህዝብ በታሪኩ ከመቸውም ጊዜ በላይ የተዋረደው ፥ የደኸየው፤ የተፈናቀለው፣ የተዘረፈው፣ የተንገላታው እና የተገደለው በብልፅግና ዘመን ነው። ሌላው ቀርቶ የናንተ አመራር እንኳን በእናቱ እና በአባቱ መገኘት ተቸግሯል። ሌብነት በኢሐዴግ ከነበረው አስር እጥፍ ጨምሯል። በኑሮ ውድነት ምክኒያት በቀን አንዴ መብላት ያቃተን በብልፅግና ጊዜ ነው። ለለውጡ የታገሉ ጀግኖች ከፊሎቹ ተገድለው ፥ ገሚሱ ከሀገር ተባሮ፤ ከፊሉ በእስር ቤት እየማቀቀ ይገኛል። አባገዳ እና ልዑካኑ በከረዩ የተረሸኑት በናንተ የፀጥታ ሀኃይል ነው። ለዚህ ወንጀላችሁ ትግሬን እና አማራን ለመክሰስ ታስባላችሁ⁉️ የኦሮሞን ህዝብ መግደል እና መዝረፍ አንሷችሁ ከወንድሞቹ ጋር ልታገዳድሉት ትፈልጋላችሁ?” በማለት ተያያዥ ጉዳዮችን በስፋት አንስተው አፋጠጧቸው። ጥያቄው ሲበረታ ሽመልስ እና ፍቃዱ በከፍተኛ ድንጋጤ ስብሰባውን በትነው ሄዱ። በቁማርተኛው ዐብይ ተጠንስሶ በሽመልስ እና በፍቃዱ የተሞከረው የሴራ ፖለቲካ ቢከሽፍም አንድምታው ግን እጅግ አደገኛ ነው። ዐብይ አህመድ እና አሽከሮቹ በስልጣን ለመቆየት የዘር ዕልቂት እየደገሱ ናቸው። በተለይም ኦሮሞን እና አማራን ለማባላት አሰፍስፏል። ማፊያው ዐብይ ሚያዚያ 30/2016 ዓ/ም ነቀምት ላይ ያደረገው ዘረኛ ቅስቀሳ ይታወሳል። አሁን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን ለከባድ አደጋ ተጋልጠዋል። ሀገራችን በአደገኛ ማፊያ እጅ ላይ ነች። ማፊያው እያባላ ሀገር አልባ ሊያደርገን ጫፍ ደርሷል። ችግሩ ከብሄር እና ከሀይማኖት በላይ መሆኑን ልብ ማለት ይገባል። ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ሲዳማ፣ ወላይታ … ወይም ክርስቲያን፣ ሙስሊም፣ ዋቄፈታ ብሎ ልዩነት የለም ። ኢትዮጵያ ከወደቀች ሁሉም አይተርፍም። መፍትሔው መርህ መር አንድነት ነው። ነፃነትን፣ እኩልነትን፣ ፍትህንና ወንድማማችነትን ማዕከል ያደረገ ጠንካራ አንድነት ለሁላችን ህልውና ያስፈልጋል። በቁማርተኞች ሴራ ተጠልፎ መከፋፈል የማፊያ ስርዓቱን ዕድሜ በማራዘም ውድቀታችንን ያፋጥናል።
1 1082Loading...
02
ኢትዮ 251 ሚዲያ!! https://gofund.me/a2d99937
1 2921Loading...
03
በአማራ ጥላቻ የሰከረው የኦሮሞ ልዩ ኃይል📌 የኦሮሞ ልዩ ኃይል ሲሰለጥን ከመሠረታዊ የወታደር ስልጠና በተጨማሪ "የአማራ ጥላቻ" የሚግቷቸው ይመስለኛል። የአኖሌ ሀውልትን ሀሰተኛ ትርክት እንደ አጥሚት እየማገ ላደገ የኦህዴድ ኃይል አያስተምሯቸውም ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው። ለማንኛውም ብዙ ጠያፍ ስድቦች እንዳሉት ባውቅም የአማራ ሕዝብ ግን ጠላቶቹ ምን እያሉ እንደሆነ ማወቅ ስላለበት ሳልቆርጥ ለጥፌዋለሁ። እያንዳንዱ አማራ ይመልከተው ሼር አድርጉት! መዳኛችን ፋኖነት ብቻ ነው፤ ሁሉም ባለበት ሁሉ ለዓላማው ይፈንን!
7 04830Loading...
04
ጥበበኛው ሸዋ‼️ ውጤታማ ግኝት....የተሳካ ሙከራ‼️ ዙ-23ን መተካት የሚችል በፋኖ የተፈበረከ  የጦር መሣሪያ‼️
6 5659Loading...
05
https://www.facebook.com/share/UusjCwNeynkCctc3/?mibextid=LQQJ4d
7 3171Loading...
06
ኢትዮ 251 ሚዲያ!! https://gofund.me/a2d99937
17 8139Loading...
07
https://rumble.com/v4yqzk2-251-.html 251 እና አዲስ ድምጽ አሁን በቀጥታ
5 8813Loading...
08
በ‹‹ኮሬ ነጌኛ›› ገዳይ ቡድን የሚቆም የአማራ ሕልውና ትግል የለም!! (ጋዜጠኞችን ከማሳደድ ወደመግደል ሙከራ የተሻገረውን የብልጽግና አገዛዝ በተመለከተ ከኢትዮ 251 ሚዲያ ኤዲቶሪያል የተሰጠ መግለጫ) https://t.me/ethio251media
6 9024Loading...
09
ዐቢይ አሕመድ የሚመራው ፋሽስታዊ አገዛዝ ከ46 ጊዜ በላይ ዩቲዩብ አካውንታችንን ከማዘጋቱም በላይ በምንኖርበት የስደት ዓለም አካላዊ ጥቃት ለማድረስ ኮሬ ነጌኛ ገዳይ ቡድኑን ያሰማራብን፡-   ★ የአማራ የህልውና ተጋድሎ ‹‹ቅይጥ ውጊያ - Hybrid Warfare›› ስልት እንዲከተል በሚዲያው ግንባር ቀዳሚ ተሰላፊ በመሆናችን፤ ★ በአራቱም የአማራ ግዛቶች መሬት ላይ ያለውን የፋኖን ተጋድሎ የጦር ዘጋቢ አሰማርተን ዕለታዊ የግንባር መረጃዎችን ወደሕዝብ በማድረሳችን፤ ★ የዐቢይ አሕመድ የግል ዙፋን ጠባቂ የሆነው ሰራዊት የሚፈጽማቸውን የጦር ወንጀሎች እና የግል ጀኔራሎቹን ልቅ ዘረፋና ማህበራዊ ብልግና ያለምህረት በማጋለጣችን፤ ★ የአማራ መዳኛ ፋኖነት ብቻ መሆኑን አቋም ይዘን በመስራታችን ነው፡ በአጠቃላይ አማራ ጠላቱን ለይቶ፡- በጠላት ቁመና እና የጥቃት እሳቤ ልክ ለሕዝባዊ ንቃት መነሻ የሚሆኑ የሚዲያ ፕሮግራሞች በትኩረትና በጥልቀት በመሰራታችን ባህር አቋርጦ አካላዊ ጥቃት የሚፈጽም ገዳይ ቡድን ልኮብናል፡፡ ስለሆነም የኢትዮ 251 ሚዲያ ኤዲቶሪያል ቡድን የሚከተሉትን እውነታዎች ማሳወቅ ይወዳል፡- 1) በምንኖርበት የስደት ዓለም አካላዊ ጥቃት የሚፈጽም ‹ኮሬ ነጌኛ› ገዳይ ቡድን እንዳሰማራብን መረጃዎች ደርሰውናል፤ ይህንንም ከክትትል ጫናዎች መረዳት ችለናል፡፡     2) የዜጎቹን ጥቅም የማስጠበቅ ተልዕኮ የተሰጠው የኢትዮጵያ ኢምባሲ፣ በሙያችን የሕዝባችን ድምጽ በመሆናችን ምክንያት እንድንገደል የክትትል መረጃ የሚሰጥ የኮሬ ነጌኛ ተቀባይና ስምሪት ሰጭ ሆኗል፤   3) ኡጋንዳ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል በዋና ወታደራዊ አታሼ ሜጀር ጀኔራል ኩምሳ ሻንቆ በኩል የክትትል ቡድን ተመድቦብን በነጻነት መንቀሳቀስ የማንችልበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡     4) ይህ በዓለማቀፍ ሕጎችም ሆነ መርሆዎችና የሞራል ብያኔዎች የማይገዛ ፋሽስታዊ አገዛዝ የፖለቲካ ስደተኞች የሆን በሙያችን የሕዝባችን ድምጽ በመሆን የምንሰራ ጋዜጠኞችን ለማጥቃት ገዳይ ቡድን ማሰማራቱ፣ ይህንንም ከመረጃና ከክትትል ሁኔታዎች በማረጋገጣችን ለመላ የአማራ ሕዝብ፣ ለመላው የአማራ ፋኖ፤ የአማራ ትግል ደጋፊዎችና ለዓለማቀፉ ማኀበረሰብ በተለይም በሰብዓዊ መብቶችና በጋዜጠኞች ጉዳይ ላይ ለሚሰሩ ድርጅቶች በይፋ ማሳወቅ እንደወዳለን፡፡ በርግጥ ኢትዮ 251 ሚዲያ የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት የሆነውን የፋሽስቱን አገዛዝ በማሽመድመድ ረገድ በኩራት የሚጠቀስ ድርሻ ስላለን ደስተኞች ነን፡፡ ነገር ግን አፈናና ግድያን የፖለቲካ ግብ ማስፈጸሚያ ያደረገው ይህ ዘረኛ ቡድን በምንኖርበት የስደት ዓለም ያሰማራብንን ገዳይ ቡድን በሚዲያ ስራችን ላይ ጊዜያዊ እክል ፈጥሯል፡፡ በመሆኑም ያሉብንን የደህንነት ስጋቶች በመጠኑም ቢሆን እስከምናቃልል ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ ከሚዲያ ስራችን የምንለይ መሆኑን ስንገልጽ በከፍተኛ ቁጭት ነው፡፡ ከምንም በላይ በዚህ ወሳኝ የትግል ምዕራፍ ወቅት በማይመቸው የስደት ዓለም የደህንነት ስጋት ያጋጠመን መሆኑ፣ ይህን ለማስተካከል በምናደርገው ጥረት ለቀናትም ቢሆን ከትግል ሜዳው መራቃችን አሳዝኖናል፡፡ በሁኔታዎች ሳንሸበር ደህንነታችንን መጠበቁ ለትግሉ የሚጠቅም በመሆኑ ማድረግ የሚገባንን ጥንቃቄ ስናደርግ በሚዲያ ትግላችን ውስጥ የሰማዕታት አደራ እንዳለ በማመን ነው፡፡ በትግላችን ውስጥ የፋኖዎችችን ተጋድሎና ጀብዱ ለታሪክ ቀርጾ የማሰቀመጥ ኃላፊነት አለብን፤ በሚዲያ ትግላችን ውስጥ በፋሽስቱ ዐቢይ አሕመድ ሰራዊት የሚፈጸሙ የጦር ወንጀሎችን ከዚህም በላይ የማጋለጥና ለሕዝባችን ድምጽ የመሆን ግዘፍ የሚነሳ አደራ አለብን፡፡ በትግላችን ውስጥ የአማራ ሕዝብ ሕልውና በዘላቂነት የሚከበረብበት የአገር ባለቤትነቱን የሚያረጋግጥበትን አዲስ ሥርዓት ለመፍጠር አማራዊ የፖለቲካ ማኀበረሰብ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት የማንቃት ሚናችንን በተጠናከረ መልኩ መወጣት ስላለብን አገዛዙ ባህር አቋርጦ ከላከው ገዳይ ቡድን ራሳችንን መጠበቅ ይኖርብናል፡፡   በመጨረም የምንኖርበትን አገር ሕግና ሥርዓት አክብረን የምንኖር የፖለቲካ ስደተኞች ነን፡፡ ሆኖም ግን ከጋዜጠኝነት ሙያ ተግባራችን ጋር በተያያዘ ያሉብን የደህንነት ስጋቶች በተመለከተ ለሚመለከተው አካል በማሳወቅ ያለንበትን ሁኔታ ለማስረዳት በምናደርገው ጥረት የሙያ አጋርነታችሁ አይለየን ስንል ጥሪ እናቀርባለን፡፡   ግላባጭ፡- • በአራቱም የአማራ ጠቅላይ ግዛቶች ለምትገኙ የፋኖ አደረጃጀቶች፤ • ለአማራ ማህበራት በሙሉ፤ • ለዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና ተቋማት፤ https://t.me/ethio251media  
6 6950Loading...
10
በ‹‹ኮሬ ነጌኛ›› ገዳይ ቡድን የሚቆም የአማራ ሕልውና ትግል የለም!! (ጋዜጠኞችን ከማሳደድ ወደመግደል ሙከራ የተሻገረውን የብልጽግና አገዛዝ በተመለከተ ከኢትዮ 251 ሚዲያ ኤዲቶሪያል የተሰጠ መግለጫ) ኢትዮ 251 ሚዲያ ከተቋቋመበት ጥቅምት/2013 ጀምሮ በትግል ሚዲያው ላይ በዋናነት ያነገባቸው ዓላማዎች የአማራ ሕዝብን የግማሽ ክፍለ ዘመን የጥቃት ተጋላጭነት ሁኔታዎች በመለየት አማራዊ የፖለቲካ ማኀበረሰብ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ጉልህ ድርሻ ለመወጣት በማለም ነው፡፡ በዚህ ረገድ የአማራ ሕዝብ የሕልውና አደጋዎችን በመለየት፣ ሕዝባችንንለሕልውና አደጋ እንዲጋለጥ ያደረጉ አለማቀፋዊና ቀጠናዊ ሁነቶችን ለይቶ የመውጫ መንገዶችን በማመለካት በልዩ ትኩረት ሰርተናል፡፡ የአማራ ሕዝብ የጀመረው የህልውና ጦርነት፣ የአማራን ሕዝብ እንደሕዝብ ወደፊት የማሻገር አልያም እንደሕዝብ የመጥፋት ወሳኝ ታሪካዊ ምዕራፍ መሆኑን የምናምን በመሆኑ ኢትዮ 251 ሚዲያ በስደት ዓለም በማይመች ሁኔታ የሚዲያ ትግሉን አስቀጥለናል፡፡   ሚዲያችን ዕለታዊ መረጃ፣ ዜና ትንታኔ፣ የፖለቲካ አጀንዳዎችን ከማቅረብ ባሻገር የግንባር መረጃዎችን በተንቀሳቃሽ ምስል በማድረስ በሁሉም የአማራ ግዛቶች ላለው የነጻነት ትግል እኩል ሽፋን እንሰጣለን፡፡ ለየትኛውም አውራጃዊና ጠባብ ቡድናዊ አካል ፍላጎት ተገዥ አይደለም፡፡ ወገንተኝነታችንም ‹ለአማራ ሕዝብ የትግል ኮዝ› ብቻ ነው፡፡ በሚዲያው ግንባር የአማራ ሕዝብ ድምጽ ከመሆን ባሻገር በትርክት ጦርነቱ በጠላት ላይ ብልጫ ለመውሰድ አልመን ስትራቴጂካሊ ሰርተናል፡፡ በዚህም ሚዲያችን በአገዛዙ የሚዲያ አፈና ቀዳሚ ዒላማ ውስጥ ገብቶ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 46 ጊዜ የሚዲያችን የዩቲዩብ አካውንት እንዲዘጋ ተደርጓል፡፡ በዚህ የሚዲያ አፈና December 06 ሦስቱ የኢትዮ 251 ሚዲያ ቻናሎች በአፋኙ የዐቢይ አሕመድ አገዛዝ ከዩቲዩብ እንዲወርዱ ተደርጎብናል። በሦስቱም ቻናሎቻችን ከግማሽ ሚሊየን በላይ ቤተሰቦቻችንን (Subscribers) አጥተናል፡፡ ከ18 በላይ ሰራተኞችን ያቀፈው ኢትዮ 251 ሚዲያ በአገዛዙ የማያቋርጥ የሚዲያ አፈና ሳንበገር የሚዲያ ግንባሩን በጽናት በመፋለም ላይ ብንቆይም ከሚዲያ አፈና ከፍ ያለ የደህንነት ስጋት አጋጥሞናል፡፡ ዓለማቀፉ ሚዲያ ሮይተርስ ከሁለት ወራት በፊት በሰራው የምርመራ ዘገባ በኦሮሞ ክልል በክልላዊ መንግሥቱ የተቋቋመና የክልሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት የሚገኙበት ምስጢራዊ ኮሚቴ፣ የዘፈቀደ ግድያ እና ሕገ ወጥ እስር እንደሚፈጸም ማጋለጡ ይታወሳል፡፡ “ኮሬ ነጌኛ” የተሰኘው ገዳይ ቡድን ዋነኛ ዓላማው የኦሮሞ ኢምፓየር የመገንባት ህልም ያለውን የዐቢይ አሕመድ ሥርዓት ከአደጋ መጠበቅ ሲሆን፤ ይህ ገዳይ ቡድን አሁን ላይ ኔትወርኩን በማስፋት የግድያ መረቡን አማራ ክልልና በውጭ አገር የሚገኙ የሥርዓቱ ተቃዋሚ የሆኑ በዋናነት የአማራ ተወላጅ የሆኑ ዲያስፖራ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች፣ የማኀበረሰብ አንቂዎች፣… ላይ አድርጓል፡፡
7 5881Loading...
11
ሰበር ዜና! ነበልባሉን የአማራ ፋኖ ከበባ አድርጎ ጥቃት ለመፈፀም ያቀደው የአብይ አህመድ ወታደር እንደእባብ ተቀጥቅጦ ተመልሰ። የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከደብረብርሀን 13 ኪ.ሜ ርቀት ላይበእምዬ ምኒልክ ቀዬ በአንኮበር መስመር ልዩ ቦታው ዲቡት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ጀግኖች ላይ የህልም እንጀራ ለመብላት ከአንኮበር እና ከደብረብርሀን ከተማ ተሰባስቦ ያለውን ሁሉ ሜካናይዝድ የጦር መሳሪያ በመያዝ ጥቃት ለመፈፀም እሳቱን የሸዋ ምድር የረገጠው የብርሀኑ ጁላ ፀረ አማራ ፍዝ መንጋ ቡድን በጀግናው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በተለያዩ የብርጌድ ሻለቆች በደረሰበት መብረቃዊ የመልሶ ማጥቃት ምት አስከሬኑን ሳይሰበስብ እግሬን በሰበረኝ እያለ ወደ መጣበት ፈርጥጧል። ግንቦት 21/2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 9:00 ጀምሮ ጥቃት እንዲፈፀምበት በሸዋ ባንዳዎች ሴራ የተሸረበት የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ለልዩ ኦፕሬሽን የተዘጋጁ የተለያየ የብርጌድ ሻለቆች በየአቅጣጫው ዲሽቃና ዙ-23 ተሸክሞ በሁለት አቅጣጫ የመጣውን የአብይ አህመድ አሽከር ባደረጉት አስደማሚ እና ተወርዋሪ የማጥቃት ኦፕሬሽን ፀረ አማራው የአገዛዙ ወንበር ጠባቂ የጠላት ሀይል ጥቁር አስፓልቱን ተከትሎ ወደ ደብረብርሃን ከተማ ፈርጥጦ የተመለሰ ሲሆን ሀቅን ከህዝባቸው፣ ጀግንነትን ከአባታቸው የወረሱት የአማራ ፋኖ የሸዋ አናብስቶችም ታላቅ ጀብዱ በመጎናፀፍ የጠላትን ሀይል እግር በእግር እየተከተሉ ወደ ደብረብርሃን እየገሰገሱ ይገኛሉ። ድል ለአማራ ፋኖ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ https://t.me/ethio251media
5 1685Loading...
12
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አዳዲስ ፋኖዎችን አሰልጥኖ አስመረቀ! የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ዋና አዛዡ ሻለቃ ሀብቴ ወልዴና ሌሎችም የዕዙ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ለስድስት ወር ወታደራዊና ፖለቲካዊ ሲሰለጥኑ የነበሩ ፋኖዎች ተመርቀዋል። የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ዋና አዛዥ ሻለቃ ሀብቴ ወልዴ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ "የአማራ ሕዝብ የገጠመውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ስልጠናውን በድል ተወጣችሁታል፤ እናንተ የአማራ ሕዝብ የገጠመውን የህልውና አደጋ ቀልባሽና የአማራ ሕዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ በዚህ ልትኮሩ ይገባል።" ብሏል። https://t.me/ethio251media
7 3766Loading...
13
ላልተወቁ ኃይሎች ይድረስ📌 የብልጽግና "እግር ተከላ" በሚል ያወጣው ልዩ ሰነድ https://t.me/ethio251media
4 6388Loading...
14
"አማራ የምትባለው እየመጣሁልህ ነው" የኦሮሞ ክልል ልዪ ኃይል ኮማንዶ ይሄን የምትሰሙትን ንግግር የተናገሩት ከሰሞኑ በአሮሞ ብልጽግና ስብሰባ ላይ "የሰበርነው ነፍጠኛ ማለቴ አማራ እንደ አዲስ ተነስቷል፤ ስለሆነም በጊዜ ልንደመስሰው ይገባል።" በሚል ንግግር ያደረገው የሽመልስ አብዴሳ የኦሮሞ ክልል ልዪ ኃይል ኮማንዶ "አማራ የምትባለው እየመጣሁልህ ነው።" እያለ ይደመጣል። ይሰማል⁉️ https://t.me/ethio251media
3 8449Loading...
15
ከሰማይ መና እየወረደልን ነው📌 ምድር ጦር በታንከኛና በሜካናይዝድ፤ አየር ኃይል ከራሺያ ሰራሽ ሃሊኮኘተሮች እስከ ቱርክ ሰራሽ ድሮኖች በኮማንዶ በኩል አየር ወለድ ኮማንድ ሪፐብሊካን ኮማንዶ የባሕር ኃይ ኮማንዶ ኤሊት ፎርስ መደበኛ እግረኛ ሰራዊት የፌዴራል ፖሊስ ኮማንዶ አማራ አድማ ብተና አማራ ፖሊስ አማራ ሽምቅ ተዋጊ አማራ ሚሊሺያ ግዞተኛ ካድሬዎች በአስራ አንድ ወራት አከርካሪውን መተነዋል። ይሄ ኃይል አማራ ክልል ገብቶ ቀርቷል። የአገሪቱ core የተባለው ኃይል ተበልቷል። አሁን የኦሮሚያ ሚሊሺያ የመከላከያ መለዮ ለብሶ እየመጣ ነው። በሁለት ቀናት 119ሽ ኃይል ተጭኗል። ይህንን መልካም ዕድል በፍፁም አናሳልፈውም። ጦርነቱን ዐማራ ክልል ጨርሰን የተጓደለ መሣሪያ አሟልተን የነፃነት ቀናችን እናበስራለን። የወለጋ፣የሻሸመኒ፣የአርሲ፣የአመያ አማራን ጨፍጫፊ የሞት ትኬት ቆርጦ ያውም ስንቅና መሣሪያ ይዞ ወደ ቤትህ ሲመጣ አለመደሰት ትችላለህ ወይ⁉️ አንድ የፋኖ መሪ የላከው መልዕክት! https://t.me/ethio251media
4 4301Loading...
16
ሰበር መግለጫ ከአማራ ፋኖ በጎጃም‼️             ቀን :- ግንቦት 20/2016 ዓ/ም ወቅታዊ የአገዛዙን እንደራደር ጥያቄ አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተሰጠ መግለጫ❗️ የአማራ ፋኖ በጎጃም ዋና ሰብሳቢ አርበኛ #ዘመነ_ካሴ https://t.me/ethio251media
5 17616Loading...
17
Rumble https://rumble.com/v4xzw9e--20-251-zare-251-agenda-ethio-251-media.html YouTube https://www.youtube.com/live/5MSgQdje6u4?si=adDwwOrCyynkoVpb
5 0602Loading...
18
ገብተናል! ዩቲዩብ https://www.youtube.com/live/sqGAbLNsijQ?si=qySmWvDa2kJMk4a_ ረንብል https://rumble.com/v4xydil--20-251-agenda-251-zare-ethio-251-media.html
5 9170Loading...
19
ልዩ መረጃ📌 በዛሬው ዕለት ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎጃም ቢትወደድ አያሌው ክፍለጦርን የተቀላቀሉ የአድማ ብተና አባላት ናቸው። የክፍለጦሩ አዛዥ ኮለኔል ጌታሁን መኮነን አቀባበል አድርጎላቸው። ኮለኔል ጌታሁን ጌታሁን "ከረፈደም ቢሆን እንኳን ወደ አማራዊ ቤታችሁ በደህና መጣችሁ።" ብሏል። https://t.me/ethio251media
5 3825Loading...
20
ሰራዊቱ አልቋል ስንል በምክንያት ነው። ይህ ተጨማሪ የሚገባ አዲስ ምሩቅ ሰራዊት ነው። ግማሹ በነቀምት አድርጎ በቡሬ በኩል ወደ ብርሸለቆ የለብለብ ስልጠና የሚሄድ ሲሆን ግሚሱ ደግሞ ቀጥታ ወደ ጦርነት የሚማገድ ነው። መረጃ ! አገዛዙ ከግንቦት 16/2016 አስከ ግንቦት 23/ 2016 ዓ/ም ውስጥ የሰራዊቱን ቁጥር እስከ 100ሺ አድርሰን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሳይጠናቀቅ ፋኖን አዳክመን ወደ ድርድር መሳብ አለብን ብሎ ወጥሮ እየሰራ ነው። https://t.me/ethio251media
4 8088Loading...
21
በእነሽመልስ አብዲሳ የሚመራው የኦሮሞ ክልል የክተት አዋጅ በግልፅ አውጇል። ይህ ወደ አማራ ክልል የሚሸኘው አዲስ ምልምል ሰራዊት በቪዲዮ ይሄን ይመስላል። ለማንኛውም ይገባሉ እንጂ አይወጡም! https://t.me/ethio251media
4 6166Loading...
22
https://rumble.com/v4xr6ht--251-nare-251-agenda-ethio-251-media.html
5 8011Loading...
23
655 ይቀረናል! አስቸኳይ ነው! Subscribe ይደረግ! በረንብልና በመረጃ ቲቪ ሲተላለፍ የነበረው ዕለታዊ "251 ዛሬ" ዝግጅታችን ከዛሬ ጀምሮ በዩቲዩብም ይተላለፋል። የዛሬ መግቢያ የሆነውን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ። https://youtube.com/@ethio251media-tn6qx?si=MwjZkJ_wqnOA01ad
4 9821Loading...
24
Subscribe ይደረግ! በረንብልና በመረጃ ቲቪ ሲተላለፍ የነበረው ዕለታዊ "251 ዛሬ" ዝግጅታችን ከዛሬ ጀምሮ በዩቲዩብም ይተላለፋል። የዛሬ መግቢያ የሆነውን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ። https://youtube.com/@ethio251media-tn6qx?si=MwjZkJ_wqnOA01ad
5 9363Loading...
25
በረንብልና በመረጃ ቲቪ ሲተላለፍ የነበረው ዕለታዊ "251 ዛሬ" ዝግጅታችን ከዛሬ ጀምሮ በዩቲዩብም ይተላለፋል። የዛሬ መግቢያ የሆነውን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ ። https://youtube.com/@ethio251media-tn6qx?si=MwjZkJ_wqnOA01ad
5 3880Loading...
26
መደመጥ ያለበት ልዩ ዝግጅት! https://rumble.com/v4xpjs9--251-agenda-251-zare-ethio-251-media.html
5 1540Loading...
27
ግቡ ግን መውጣት የለም📌 በቪዲዩ እንደምትመለከቱት በዛሬው ዕለት ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ላይ ከ200 በላይ ታታ ባስ የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ አዲስ ምልምል ሰራዊት ወደ አማራ ክልል በጎጃም በኩል እየገባ ነው። ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ ፍቼ ከተማ ላይ የተቀረፀ ቪዲዮ! https://t.me/ethio251media
5 1827Loading...
28
ይህ አዲሱ የኢትዮ 251 ሚዲያ X (Twitter) ገጽ ነው፤ ገጹን በመግባት Follow ያድርጉ! 📌📌📌📌📌📌 https://x.com/251media?s=21
5 3401Loading...
29
ይህ አዲሱ የኢትዮ 251 ሚዲያ X (Twitter) ገጽ ነው፤ ገጹን በመግባት Follow ያድርጉ! https://x.com/251media?s=21
6 0110Loading...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሽመልስ አብዲሳ የከሽፈ ቅስቀሳ📌 ዕለቱ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ነበር ሽመልስ አብዲሳ እና ፍቃዱ ተሰማ ሶስት መቶ ገደማ የኦሮሞ ምሁራንን ከተለያዩ ዩንቨርስቲና ተቋማት በመጥራት አዲስ አበባ ብልፅግና ጽ/ቤት አዳራሽ ሰብስበዋል:: ዓላማው ምሁራኑን በማደናገር እና በማስፈራራት ከብልፅግና ጎን እንዲቆሙ ማሳመን ነበር:: ከቀኑ 9:00 አካባቢ ሽመልስ በተደናገጠ ስሜት አጀንዳውን ማቅረብ ጀመረ:: “ኦሮሞ ክ150 ዓመታት የባርነት ዓመታት በኋላ በመጋቢት 2010 ነፃነቱን ተጎናፅፏል፤ ይህ መንግስት በትክክል የኦሮሞ መንግስት ነው፤ እንደምታውቁት ብዙዎች ኦሮሞ በኢትዮጵያ ስልጣን እንዲይዝ አይፈልጉም:: ሁሉም በአቅሙ ኦሮሞን ጨቁኖ መበዝበዝ ነው ዓላማው:: በተለይ አማራ እና ትግሬ ግልፅ ጠላቶቻችን ናቸው:: ከዚህ በፊት ሲጨቁኑን እና ሲያሰቃዩን የነበረው አልበቃ ብሏቸው ዛሬም ወደ ባርነት ሊመልሱን ደፋ ቀና ይላሉ:: በመካከላቸው ከፍተኛ ጠላትነት ቢኖርም በኦሮሞ ጭቆና ላይ አይለያዩም:: የኦሮሞን ሙንግስት ለመገልበጥ እየተስማሙ ነው:: ሌሎችንም በኛ ላይ እያነሳሱ ነው:: የአሜሪካ መንግስት እና የአውሮፓ ህብረት ከእነሱ ጋር በመወገን በእኛ ላይ እያሴሩ ነው:: የዚህ ሁሉ ምክኒያት የኦሮሞ መንግስት መሆናችን ብቻ ነው:: የኦሮሞ ህዝብ ይህን እውነት ማወቅ አለበት:: እኛ ከወደቅን አደገኛ መከራ ይገጥመዋል:: በነፃነት ይቅር እና በባርነት እንኳን መኖር አይችልም:: ስለዚህ ሳይወድ በግዱ ከኛ ጋር መሰለፍ አለበት:: እናንተም ለኛ ሳይሆን ለራሳችሁ ስትሉ ከጎናችን ልትቆሙ ይገባል።” በማለት በረጅሙ ተርኳል። ነገር ግን ሙከራው ባልተጠበቀ ሁኔታ ከሸፈ። ምክንያቱ ደግሞ የምሁራኑን በሳል ተቃውሞ ነው። ከጥቂት አድርባዮች በስተቀር አብዛኛው ምሁር ፊትለፊት በመጋፈጥ ያላሰቡት ጥያቄዎች አነሳባቸው። “የኦሮሞ ህዝብ ውድ ዋጋ ከፍሎ የታገለው ነፃነትን ፥ እኩልነትን እና ፍትህን ጨምሮ በርካታ ግልፅ ጥያቄዎችን አንግቦ ነው። ይሁን እና አንድም የተመለሰ ጥያቄ የለም። የኦሮሞ ህዝብ በታሪኩ ከመቸውም ጊዜ በላይ የተዋረደው ፥ የደኸየው፤ የተፈናቀለው፣ የተዘረፈው፣ የተንገላታው እና የተገደለው በብልፅግና ዘመን ነው። ሌላው ቀርቶ የናንተ አመራር እንኳን በእናቱ እና በአባቱ መገኘት ተቸግሯል። ሌብነት በኢሐዴግ ከነበረው አስር እጥፍ ጨምሯል። በኑሮ ውድነት ምክኒያት በቀን አንዴ መብላት ያቃተን በብልፅግና ጊዜ ነው። ለለውጡ የታገሉ ጀግኖች ከፊሎቹ ተገድለው ፥ ገሚሱ ከሀገር ተባሮ፤ ከፊሉ በእስር ቤት እየማቀቀ ይገኛል። አባገዳ እና ልዑካኑ በከረዩ የተረሸኑት በናንተ የፀጥታ ሀኃይል ነው። ለዚህ ወንጀላችሁ ትግሬን እና አማራን ለመክሰስ ታስባላችሁ⁉️ የኦሮሞን ህዝብ መግደል እና መዝረፍ አንሷችሁ ከወንድሞቹ ጋር ልታገዳድሉት ትፈልጋላችሁ?” በማለት ተያያዥ ጉዳዮችን በስፋት አንስተው አፋጠጧቸው። ጥያቄው ሲበረታ ሽመልስ እና ፍቃዱ በከፍተኛ ድንጋጤ ስብሰባውን በትነው ሄዱ። በቁማርተኛው ዐብይ ተጠንስሶ በሽመልስ እና በፍቃዱ የተሞከረው የሴራ ፖለቲካ ቢከሽፍም አንድምታው ግን እጅግ አደገኛ ነው። ዐብይ አህመድ እና አሽከሮቹ በስልጣን ለመቆየት የዘር ዕልቂት እየደገሱ ናቸው። በተለይም ኦሮሞን እና አማራን ለማባላት አሰፍስፏል። ማፊያው ዐብይ ሚያዚያ 30/2016 ዓ/ም ነቀምት ላይ ያደረገው ዘረኛ ቅስቀሳ ይታወሳል። አሁን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን ለከባድ አደጋ ተጋልጠዋል። ሀገራችን በአደገኛ ማፊያ እጅ ላይ ነች። ማፊያው እያባላ ሀገር አልባ ሊያደርገን ጫፍ ደርሷል። ችግሩ ከብሄር እና ከሀይማኖት በላይ መሆኑን ልብ ማለት ይገባል። ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ሲዳማ፣ ወላይታ … ወይም ክርስቲያን፣ ሙስሊም፣ ዋቄፈታ ብሎ ልዩነት የለም ። ኢትዮጵያ ከወደቀች ሁሉም አይተርፍም። መፍትሔው መርህ መር አንድነት ነው። ነፃነትን፣ እኩልነትን፣ ፍትህንና ወንድማማችነትን ማዕከል ያደረገ ጠንካራ አንድነት ለሁላችን ህልውና ያስፈልጋል። በቁማርተኞች ሴራ ተጠልፎ መከፋፈል የማፊያ ስርዓቱን ዕድሜ በማራዘም ውድቀታችንን ያፋጥናል።
Показати все...
👍 50 2🎉 1
Repost from Ethio 251 Media
ኢትዮ 251 ሚዲያ!! https://gofund.me/a2d99937
Показати все...
ኢትዮ 251 ሚዲያን እንደግፍ! Support Exiled Ethio251 Media, organized by Ethio251 Zena-Tequam

ከኢትዮ 251 ሚዲያ የቀረበ ጥሪን እንደግፍ! ኢትዮ 251 ሚዲያ ላለፉት አራት ዓመታት የዐቢ… Ethio251 Zena-Tequam needs your support for ኢትዮ 251 ሚዲያን እንደግፍ! Support Exiled Ethio251 Media

👍 30 4
በአማራ ጥላቻ የሰከረው የኦሮሞ ልዩ ኃይል📌 የኦሮሞ ልዩ ኃይል ሲሰለጥን ከመሠረታዊ የወታደር ስልጠና በተጨማሪ "የአማራ ጥላቻ" የሚግቷቸው ይመስለኛል። የአኖሌ ሀውልትን ሀሰተኛ ትርክት እንደ አጥሚት እየማገ ላደገ የኦህዴድ ኃይል አያስተምሯቸውም ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው። ለማንኛውም ብዙ ጠያፍ ስድቦች እንዳሉት ባውቅም የአማራ ሕዝብ ግን ጠላቶቹ ምን እያሉ እንደሆነ ማወቅ ስላለበት ሳልቆርጥ ለጥፌዋለሁ። እያንዳንዱ አማራ ይመልከተው ሼር አድርጉት! መዳኛችን ፋኖነት ብቻ ነው፤ ሁሉም ባለበት ሁሉ ለዓላማው ይፈንን!
Показати все...
5.03 MB
15.52 MB
👍 160🤬 14😨 6 5🔥 4🤔 3🙏 1
01:06
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ጥበበኛው ሸዋ‼️ ውጤታማ ግኝት....የተሳካ ሙከራ‼️ ዙ-23ን መተካት የሚችል በፋኖ የተፈበረከ  የጦር መሣሪያ‼️
Показати все...
36.89 MB
179👍 83🔥 9🥰 9🤩 2💯 1
Показати все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 27 12🥰 1
ኢትዮ 251 ሚዲያ!! https://gofund.me/a2d99937
Показати все...
ኢትዮ 251 ሚዲያን እንደግፍ! Support Exiled Ethio251 Media, organized by Ethio251 Zena-Tequam

ከኢትዮ 251 ሚዲያ የቀረበ ጥሪን እንደግፍ! ኢትዮ 251 ሚዲያ ላለፉት አራት ዓመታት የዐቢ… Ethio251 Zena-Tequam needs your support for ኢትዮ 251 ሚዲያን እንደግፍ! Support Exiled Ethio251 Media

👍 79🔥 9 1
https://rumble.com/v4yqzk2-251-.html 251 እና አዲስ ድምጽ አሁን በቀጥታ
Показати все...
ከ251 ጋዜጠኞች ሙሉጌታ አንበርብር እና ይርጋ አበበ ከአበበ በለው ጋር

48👍 30🙏 6
Repost from Ethio 251 Media
09:34
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በ‹‹ኮሬ ነጌኛ›› ገዳይ ቡድን የሚቆም የአማራ ሕልውና ትግል የለም!! (ጋዜጠኞችን ከማሳደድ ወደመግደል ሙከራ የተሻገረውን የብልጽግና አገዛዝ በተመለከተ ከኢትዮ 251 ሚዲያ ኤዲቶሪያል የተሰጠ መግለጫ) https://t.me/ethio251media
Показати все...
251 Special Program.mp4226.55 MB
93👍 32🥰 5🤣 4👏 1
ዐቢይ አሕመድ የሚመራው ፋሽስታዊ አገዛዝ ከ46 ጊዜ በላይ ዩቲዩብ አካውንታችንን ከማዘጋቱም በላይ በምንኖርበት የስደት ዓለም አካላዊ ጥቃት ለማድረስ ኮሬ ነጌኛ ገዳይ ቡድኑን ያሰማራብን፡-   ★ የአማራ የህልውና ተጋድሎ ‹‹ቅይጥ ውጊያ - Hybrid Warfare›› ስልት እንዲከተል በሚዲያው ግንባር ቀዳሚ ተሰላፊ በመሆናችን፤ ★ በአራቱም የአማራ ግዛቶች መሬት ላይ ያለውን የፋኖን ተጋድሎ የጦር ዘጋቢ አሰማርተን ዕለታዊ የግንባር መረጃዎችን ወደሕዝብ በማድረሳችን፤ ★ የዐቢይ አሕመድ የግል ዙፋን ጠባቂ የሆነው ሰራዊት የሚፈጽማቸውን የጦር ወንጀሎች እና የግል ጀኔራሎቹን ልቅ ዘረፋና ማህበራዊ ብልግና ያለምህረት በማጋለጣችን፤ ★ የአማራ መዳኛ ፋኖነት ብቻ መሆኑን አቋም ይዘን በመስራታችን ነው፡ በአጠቃላይ አማራ ጠላቱን ለይቶ፡- በጠላት ቁመና እና የጥቃት እሳቤ ልክ ለሕዝባዊ ንቃት መነሻ የሚሆኑ የሚዲያ ፕሮግራሞች በትኩረትና በጥልቀት በመሰራታችን ባህር አቋርጦ አካላዊ ጥቃት የሚፈጽም ገዳይ ቡድን ልኮብናል፡፡ ስለሆነም የኢትዮ 251 ሚዲያ ኤዲቶሪያል ቡድን የሚከተሉትን እውነታዎች ማሳወቅ ይወዳል፡- 1) በምንኖርበት የስደት ዓለም አካላዊ ጥቃት የሚፈጽም ‹ኮሬ ነጌኛ› ገዳይ ቡድን እንዳሰማራብን መረጃዎች ደርሰውናል፤ ይህንንም ከክትትል ጫናዎች መረዳት ችለናል፡፡     2) የዜጎቹን ጥቅም የማስጠበቅ ተልዕኮ የተሰጠው የኢትዮጵያ ኢምባሲ፣ በሙያችን የሕዝባችን ድምጽ በመሆናችን ምክንያት እንድንገደል የክትትል መረጃ የሚሰጥ የኮሬ ነጌኛ ተቀባይና ስምሪት ሰጭ ሆኗል፤   3) ኡጋንዳ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል በዋና ወታደራዊ አታሼ ሜጀር ጀኔራል ኩምሳ ሻንቆ በኩል የክትትል ቡድን ተመድቦብን በነጻነት መንቀሳቀስ የማንችልበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡     4) ይህ በዓለማቀፍ ሕጎችም ሆነ መርሆዎችና የሞራል ብያኔዎች የማይገዛ ፋሽስታዊ አገዛዝ የፖለቲካ ስደተኞች የሆን በሙያችን የሕዝባችን ድምጽ በመሆን የምንሰራ ጋዜጠኞችን ለማጥቃት ገዳይ ቡድን ማሰማራቱ፣ ይህንንም ከመረጃና ከክትትል ሁኔታዎች በማረጋገጣችን ለመላ የአማራ ሕዝብ፣ ለመላው የአማራ ፋኖ፤ የአማራ ትግል ደጋፊዎችና ለዓለማቀፉ ማኀበረሰብ በተለይም በሰብዓዊ መብቶችና በጋዜጠኞች ጉዳይ ላይ ለሚሰሩ ድርጅቶች በይፋ ማሳወቅ እንደወዳለን፡፡ በርግጥ ኢትዮ 251 ሚዲያ የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት የሆነውን የፋሽስቱን አገዛዝ በማሽመድመድ ረገድ በኩራት የሚጠቀስ ድርሻ ስላለን ደስተኞች ነን፡፡ ነገር ግን አፈናና ግድያን የፖለቲካ ግብ ማስፈጸሚያ ያደረገው ይህ ዘረኛ ቡድን በምንኖርበት የስደት ዓለም ያሰማራብንን ገዳይ ቡድን በሚዲያ ስራችን ላይ ጊዜያዊ እክል ፈጥሯል፡፡ በመሆኑም ያሉብንን የደህንነት ስጋቶች በመጠኑም ቢሆን እስከምናቃልል ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ ከሚዲያ ስራችን የምንለይ መሆኑን ስንገልጽ በከፍተኛ ቁጭት ነው፡፡ ከምንም በላይ በዚህ ወሳኝ የትግል ምዕራፍ ወቅት በማይመቸው የስደት ዓለም የደህንነት ስጋት ያጋጠመን መሆኑ፣ ይህን ለማስተካከል በምናደርገው ጥረት ለቀናትም ቢሆን ከትግል ሜዳው መራቃችን አሳዝኖናል፡፡ በሁኔታዎች ሳንሸበር ደህንነታችንን መጠበቁ ለትግሉ የሚጠቅም በመሆኑ ማድረግ የሚገባንን ጥንቃቄ ስናደርግ በሚዲያ ትግላችን ውስጥ የሰማዕታት አደራ እንዳለ በማመን ነው፡፡ በትግላችን ውስጥ የፋኖዎችችን ተጋድሎና ጀብዱ ለታሪክ ቀርጾ የማሰቀመጥ ኃላፊነት አለብን፤ በሚዲያ ትግላችን ውስጥ በፋሽስቱ ዐቢይ አሕመድ ሰራዊት የሚፈጸሙ የጦር ወንጀሎችን ከዚህም በላይ የማጋለጥና ለሕዝባችን ድምጽ የመሆን ግዘፍ የሚነሳ አደራ አለብን፡፡ በትግላችን ውስጥ የአማራ ሕዝብ ሕልውና በዘላቂነት የሚከበረብበት የአገር ባለቤትነቱን የሚያረጋግጥበትን አዲስ ሥርዓት ለመፍጠር አማራዊ የፖለቲካ ማኀበረሰብ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት የማንቃት ሚናችንን በተጠናከረ መልኩ መወጣት ስላለብን አገዛዙ ባህር አቋርጦ ከላከው ገዳይ ቡድን ራሳችንን መጠበቅ ይኖርብናል፡፡   በመጨረም የምንኖርበትን አገር ሕግና ሥርዓት አክብረን የምንኖር የፖለቲካ ስደተኞች ነን፡፡ ሆኖም ግን ከጋዜጠኝነት ሙያ ተግባራችን ጋር በተያያዘ ያሉብን የደህንነት ስጋቶች በተመለከተ ለሚመለከተው አካል በማሳወቅ ያለንበትን ሁኔታ ለማስረዳት በምናደርገው ጥረት የሙያ አጋርነታችሁ አይለየን ስንል ጥሪ እናቀርባለን፡፡   ግላባጭ፡- • በአራቱም የአማራ ጠቅላይ ግዛቶች ለምትገኙ የፋኖ አደረጃጀቶች፤ • ለአማራ ማህበራት በሙሉ፤ • ለዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና ተቋማት፤ https://t.me/ethio251media  
Показати все...
👍 94 5🤣 5

❤‍🔥 30👍 18 5