uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Bureau of Labor and Skills-Dire Dawa

Bureau of Labor and Skills-Dire Dawa

Відкрити в Telegram

Показати більше
1 321
Підписники
+124 години
+47 днів
+14330 днів
Архів дописів
የድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ማዕከል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አሚን አብዱላሂ በስሩ ከሚገኙ የቡድን መሪዎች ጋር የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ስምምነት ተፈራረሙ። የሥራና ክህሎት ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም ድሬዳዋ

photo content
+2

photo content

photo content

photo content

የ 2017 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎትን ምክንያት በማድረግ በዛሬው እለት በወረዳ 05 አስተዳደር የሶስት አቅመ ደካማ ወገኖቻችንን ቤት ግንባታ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ተካሂዷል ።

"በዕቅድ ያስቀመጥነውን ግብ ወደ ውጤት ለመቀየር መግባባት የፈጠርንበት ስምምነት ነው! " አቶ ሮቤል ጌታቸው የሥራ ክህሎት ቢሮ ኃላፊ የቢሮው ኃላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው  በቢሮው ስር ከሚገኙ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተሮች እና ከኮሌጅ ዲኖች ጋር የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ስምምነት ተፈራረሙ። የሥራና ክህሎት ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም ድሬዳዋ

"በዕቅድ ያስቀመጥነውን ግብ ወደ ውጤት ለመቀየር መግባባት የፈጠርንበት ስምምነት ነው! " አቶ ሮቤል ጌታቸው የሥራ ክህሎት ቢሮ ኃላፊ የቢሮው ኃላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ስምምነት በቢሮው ስር ከሚገኙ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተሮች እና ከኮሌጅ ዲኖች ጋር የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ስምምነት ተፈራረሙ። የሥራና ክህሎት ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም ድሬዳዋ

photo content
+9