uk
Feedback
መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹

መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹

Відкрити в Telegram

ለእያንዳንዱ ችግሮቻቹ መፍትሔ የምታገኙበት የጥበብ ቻናል ነው🇪🇹 ይደውሉልን ያማክሩን

Показати більше
1 977
Підписники
Немає даних24 години
+147 днів
+3330 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
січень '25
січень '250
в 0 каналах
грудень '24
+80
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+15
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+73
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+63
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+132
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+23
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+58
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+172
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+247
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+89
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+120
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+398
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+37
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+14 367
в 0 каналах
Get PRO
вересень '230
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+4
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+1
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+1
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+20 108
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+3
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+21
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+8
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+20
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+10 105
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+225
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+10 400
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+99
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+279
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
01 січня0
Дописи каналу
‼️ለአይነጥላ እና ለገርጋሪ መንፈስ በስመ አብ በል ጸሎት በእንተ አይነ ጥላ ወገርጋሪ ፡ ቆጅሽ ፡ ቆጅሽ ፡ ቆጅሽ ፡ ቆርሐሹ ፡ ቆርሐሹ ፡ ቆርሐሹ ፡ ሸርማሹ ፡ ሸርማሹ ፡ ሸርማሹ ፡ ኮርሸሹ ፡ ኮርሸሹ ኮርሸሹ ፡ አክሊስ ፡ መክሊስ ፡ አጥሊስ ፡ ፡ መጥሊስ ፡ አሊስ ፡ መሊስ ፡ ኦ ፡ እግዚእነ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡በኃይለ ፡ ዝንቱ ፡ አስማቲከ ፡ ዘአጠፋህከ ፡ ኃይለ ፡ ፅልመት ፡ ወፈትሐከ ፡ መዋህቅተ ፡ ዲያብሎስ ፡ ከማሁ ፡ ፍታሕ ፡ ማዕሠረ ፡ ሰይጣን ፡ ዘይትሜሰል ፡ አይነ ፡ ጥላ ፡ ወገርጋሪ ፡ አድክም ፡ ኃይሎሙ ፡ ወሠውር ፡ ጥበቦሙ ፡ አድህነኒ ፡ ሊተ ፡ ለገብርከ ፡ እገሌ፡፡ ይዐቅቡኒ ፡ ሚካኤል ፡ ወገብርኤል ፡ ሱራፌል ፡ ወኪሩቤል ፡ ዑራኤል ፡ ወሩፋኤል ፡ አፍኒን ፡ ወራጉኤል ፡ ወሳቁኤል ፡ ብርሃናኤል ፡ አጥልሻሻኤል ፡ ወያኑራኤል ፡ ቅምታኤል ፡ አድህኑኒ ፡ እም ፡ አይነ ፡ ጥላ ፡ ወገርጋሪ ፡ ጨምታፎስ ፡ ጨለምታፎስ፡ ገምታፎስ ፡ ገለምታፎስ  ፡ ይትፈታሕ ፡ ማዕሠረ ፡ እኩያን ፡ ቁራኛ ፡ ወተያያዥ ፡ አይነ  ጥላ ፡ ወገርጋሪ ፡ እምላዕለ ፡ ገብር፡ ‼️፡ገቢሩ ፡ ዕፀ ፋርስ ፡ ቅጠል ፡ ላይ ፡ ፵፩ ጊዜ ደግሞ ፡ መታጠን ፡ ነው፡፡ አይነ ጥላ ያባርራል፡፡ ከዚያ ፡ በኋላ ፡ በቀይ ፡ ፅፈህ ፡ ያዝ ፡ ከአይነ ፡ ጥላ ፡ ይዐቅበከ ፡ይጠብቃል፡፡ @ayne_kulu

2
‼️ለስራ የግርማ የህዝብ፡፡ በስመ ፡ አብ ፡ ወወልድ ፡ ወመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ አሐዱ ፡ አምላክ ፡ ጸሎት ፡ በእንተ ፡ ሹመት ፡ ....... ለነጊድ ፡  ፈጊድ ፡ ለነጊድ ፡ ፈጊድ ፡ ነጊድ ፡ በቤተ ፡ ሄዋው ፡ ነጊድ ፡ በቤተ ፡ ኤሎሃ ፡ ነጊድ ፡ በቤተ ፡ ሰብእ ፡ ነጊድ   በቤተ ፡ ፅዮን ፡ ነጊድ ፡ አኸያ ፡ አኸያ ፡ ሸራኸያ ፡ በራኸያ ፡ አዶናይ ፡ ፀባኦት ፡ ኤልሻዳይ ፡ በኃይለ ፡ ዝንቱ ፡ አስማት ፡ አንግሰኒ ፡ በውስተ ፡ መዋዕልየ ፡ ሊተ ፡ ለገብርከ ፡ እገሌ፡ ‼️፡ በቅብዓ ፡ ቅዱስ ፡ 99 ጊዜ ፡ ደግመህ ስጥ ፡ ጠዋት ጠዋት ግንባሩን  በጥቂቱ እየተቀባ ይውጣ፡፡ በትንሽ ግዜ ውስጥ ይሾማል ይሸላምል ስራም ቢሰራ የሰራውን ሰው ይወድለታል @ayne_kulu
1 022
3
‼️ለመተት መፍትሔ ሥራይ ⭕️ (በመተት የሚላክ ማንኛውንም ነገር የሚፈታ)የተበላ፣የቤት የተደገመ፣በልብስ ወዘተ ለተደገመበት የሚፈታ ይህ ነው በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሥራይ አላከሚና ይቸንዢ ያልማዕ ወያርዓ ወያኑርሃ ወቆራ ታምሮዓ በሐቅም በሕም ወሕማራ ከበሐዞምን ኖቤ ሰውውመ ሸአጂ ወለቅዢ ወወራሺን ሐውኪሲ ምጥምንኰኤል ኤል አኤል አልአልኤል ቶቁጥ ቁጥን ሰውመ ሸአጂ አጂን ለወላጂን ሸሚልጀ ምንጀልዋል ለተምሆሙ ወቃብሎ ምናራ ሸዒመጂ ፍታሕ እምሥራየ አጋንንት ወለጌዎን ሊተ ለገብርክ እገሌ፡፡ ገቢሩ ቁንዶ በርበሬ ዥንጅብል ደቁሰህ በዕፀ ሳቤቅ ውሀ አርገህ ፵፱ጊዜ ደግመህ አጠጣ በሆድ ውስጥ የገባን ስራይ ይፈታል፡፡ @ayne_kulu
1 251
4
🌼 [ አዲስ ዓመት ማክበር ማለት ! 🕊         " ነብሳችን በኃጢአት እየተጨነቀች... " ከገቢረ ኃጢአት ሳይወጡ አዲስ ዓመት ሲመጣ መደሰት ፣ ብዙ መብልና መጠጥ ማዘጋጀት ፣ አዲስ ልብስም መልበስ ጥቅም የለውም፡፡ ነብሳችን በኃጢአት እየተጨነቀች ፣ ነፍሳችን ተርባና ተጠምታ ሳለ ፣ የተዳደፈ የኃጢአት ልብስ ተጀቡና ሳለ አዲስ ዓመት ማክበር ለእኛ ምንም ጥቅም አይሰጠንም ብዬ በእውነት ያለ ሐሰት እነግራችኋለሁ፡፡ እንዲህ ከገቢረ ኃጢአት ሳይወጡ አዲስ ዓመትን ማክበር ማለት ለእኔ እንደ ልጆች የዕቃ ዕቃ ጨዋታ ነው፡፡ ክርስቶስ ከዚሁ ሥራ አውጥቶናል፡፡ ከሕፃንነት አዕምሮ ወደ ማወቅ አሸጋግሮናል፡፡ ከምድራውያን ለይቶ ከሰማያውያን ጋር ደባልቆናል፡፡ ስለዚህ ፦ መልካሙን ሥራችሁን ዐይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲኹ በሰው ፊት ይብራ፡፡" እንደተባለ አፍአዊ [ውጪያዊ] ሳይኾን መንፈሳዊውን ብርሃን ልናበራ ይገባናል [ማቴ.፭:፲፮]   🕊🌼  🌼 ‼️መልካም አዲስ አመት @ayne_kulu
1 408
5
🌼 ‼️ አዲስ ዓመት ማክበር ማለት ! ‼️በፍፁም ንፅህና ታላቅ በዓል አድርገን ልናከብር ይገባናል !  🌼" የተባረከ የመስከረም ወር የግብፅና የኢትዮጵያ አመታት ወሮች ርእስ ነው፡፡ የቀኑ ሰአትም ከሌሊቱ ሰዓት የተስተከለ ዐሥራ ሁለት ነው፡፡ ከዚህ በኋላ እያነሰ ይሄዳል፡፡ አሁንም በፍፁም ንፅህና ታላቅ በዓል አድርገን ልናከብር ይገባናል፡፡ ይህች እለት ከሌሎች ዕለታት ተለይታ የተባረከች ናትና ከክፉ ስራዎችም ሁሉ ተለይተን እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝባቸውን አዳዲስ የሆኑ በጎ ሥራዎችን እንሰራ ዘንድ ይገባናል፡፡ አዲሱ ዘመን የምድርን በረከት የምናገኝበት ወር በመሆኑ ነቢዩ ዳዊት "ወትባርክ አክሊለ አመተ ምህረትከ" ይላል። በቸርነትህ ዘመን የተገኘውን እህሉን ታበዛዋለህ ገበሬው እንደ ዘውድ አድርጎ ያመርተዋልና አክሊል አለው ፤ አንድም በርዕሰ ዕፅ ይገኛልና ፤ አንድም የስንዴ የገብስ ትቱ እንደ ዘውድ ነውና:: ተራሮች ልምላሜን አግኝተው ደስ ይሰኛሉ ፤ የምድረ በዳ ተራሮችም በዝናብ ይረካሉ ፤ ኮረብቶችም ደስ ብሎአቸው ልምላሜውን እንደ ዝናር ይታጠቃሉ ፤ የበግ አውሮች ስብን ይሰባሉ ፤ ሸለቆችም እህልን ተሞልተው በደስታ ያመሰግናሉ ይዘምራሉ ብሏል። [ መዝ.፷፬፥፲፩ ] ሌሊቱ አልፎ ቀኑ ሲተካ ነጋ እንደምንል ክረምቱም አልፎ በጋው [ጠባ] እንላለን። ይህም ከጨለማ ወደ ብርሃን እንደዚሁም ሌሊቱን እንደምን አደራችሁ? በማለትም ሰላምታ እንለዋወጣለን መልሱም እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ነው። ምክንያቱም ግርማ ሌሊቱን አሳልፎ ብርሃነ መዓልቱን እንዳቀዳጀን መዋዕለ ክረምቱንም አሳልፎ ንፁሕ አየርና ሰማይ ለማየት ላበቃን አምላክ ምስጋና ማቅረብ ተገቢ ስለሆነ ነው። መስከረም አሮጌው ዘመን አልፎ አዲሱ "ዘመን የሚተካበት የወሮች መጀመሪያና የምድር ፍሬና የአደይ አበባ መታየት የሚጀምርበት ለፍጥረት ሁሉ አመች የሆነ የደስታ የተስፋና የበረከት ወር ነው:: " ⭕️መርጌታ አይነኩሉ @ayne_kulu 🌼      🕊   🌼
1 160
6
‼️‼️‼️‼️‼️‼️ @debtra @debtra https://t.me/debtra1
1 085
7
⭕️ጠላት ማስታገሻ @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ‼️ጠላት ባስቸገራቹ ጊዜ ብቻ ተጠቀሙበት ሚሎስ (7) ጵሎምና (7) ጅልጅ (7) አብርሾ (7) ሽሽናናት (7) አቸርር ( 7)  ሽሽና (7 ) መመልል (7) አከፎፎና አክርምና አክፍሎና ፍሎጥር (2) እምሁከተ ፀርየ ወጸላትየ እገሌ____ (የጠላት ስም)  ገቢር በቀይ ቀለም በነጭ ወረቀት ፅፈክ አቃጥል። መሞከር ትችላላቹ። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹
1 292
8
‼️⭕️ለቁንጅና @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 መልክዐ ማርያምን  በቀጠጥና እና በጽጌረዳ አበባ ላይ ደግመህ በቅባ ቅዱስ 7 ለውሰህ ተቀባ  ሰው ሁሉ በአንተ መልክ ሲገረም እና ሲደነቅ ይውላል። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹
1 158
9
‼️‼️ለሚስት‼️‼️ ♨️የሴት ድኩላ አፈ መሀፀን በኪስክ ያዝ አትማግጥብክም♨️ https://t.me/debtra1 @debtra 🇪🇹 ዐቃቤ ርዕስ በስመ አብ በል ጸሎተ በእንተ አቃቤ ርዕስ በኢያኤል ስምከ በቀተናዊ ስምከ በውራኤል ስምከ በዳናት ስምከ በቴዎሮንስ ስምከ እግዚኦ አድሕነኒ ኦ ሁከተ አጋንንት ወእመ ሁከተ ፀርየ ፀጸላትየ ለገብርከ እገሌ___ ገቢር ጠዋት በባዶ ሆድ ፀልይ @ayne_kulu 🇪🇹
1 108
10
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹 ‼️ሀብታቹ አእምሮአችሁ ለተሰለበባቹሁ‼️ @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 ‼️ዛሬየምጽፍላችሁ፡፡ ጠላት፡ዲያብሎስ፡በሰው፡ልጅ፡ላይ፡አድሮ፡አእምሮአችሁን፡፡ሐብታችሁን፡እውቀታችሁን፡የሰለበባችሁን፡፡መከላከልና፡መመለስ፡እንደምትችሉ፡ልንገራችሁ፡፡ ‼️ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ያደሙሕሰ፡ያሙጅብ፡ያሙርቅያ፡ወያሙርቅያል ሊተ ለገብርከ ----------፡ገቢር፡፡ይሕንን፡አስማት፡በደለሹትና፡በአቱች፡ስር፡በትክል፡ድንጋይ፡ላይ፡ደቁሣችሁ፡በማር፡ለውሣችሁ፡ፀሎቱን ፵፱ ጊዜ፡ደግማችሁ፡በሻይ፡ማንኪያ፡ለሰባት፡ቀን፡መውሰድ፡፡ግን፡መድሐኒቱን፡ስትወስዱ፡በጠዋት፡ከሰው፡ሣትነጋገሩ፡ሺንት፡ቤት፡ሣትወጡ፡ነው፡፡ -ከምግብ፡ጎመን፡ተልባ፡ወተት፡ከስንዴ፡ዘር፡በሙሉ፡ለ፵ ቀን መጠንቀቅ ያስፈልገዋል፡፡፡መልካም፡ነገር፡ማድረግ፡ያስደስታልና፡ለተቸገሩ፡ሑሉ፡ይደርስ፡ዘንድ፡ሸር፡አድርጉት፡በእውነት ትጠቀሙበታላችሑ፡፡ ለማማከር 👇👇👇👇                @ayne_kulu                  @ayne_kulu https://t.me/debtra1
1 001
11
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹 ‼️ምስሐበ መሐመድ ዛር ‼️ @debtra 🇪🇹 @ayne_kulu https://t.me/debtra1
844
12
ዕፀ ደብተራ 🇪🇹 ‼️ምስሐበ መሐመድ  ዛር ‼️ @debtra 🇪🇹 @ayne_kulu https://t.me/debtra1
1
13
‼️በቤተሰብ ላይ የሚጣሉ መተቶች መዘዞቻቸው‼️  ‼️ክፍል 2 ይህ ፅሁፍ የሚያጠነጥነው በአንድ ቤተሰብ ላይ ስለሚሰሩ መተቶች በነርሱም ላይ በምናያቸው ምልክቶች ተመርተን ወዲያው በእግዚአብሔር ስም እንድን ዘንድ ነው፡፡ እነሆ ወደ ምልክቶቹ እናምራ፡፡ 8.#ቀንም_ይሁን_ማታ ባሎች ሚስቶቻቸውን ለመገናኘት ወሲብን አስበው ቤት ይመጣሉ ፡፡ ውጭ ሁነው የሳሏት ሴት አደለችም እጅግም በጣም አስጠሊ የማትፈለግ ሁና ትታያቸዋለች፡፡ ይህ ግን ፈፅሞ ውሸት ነው እርሷ ውበቷ እንዳለ ነው ይሁንና ማየት የተሳነው ያንተ አይን ነው ሰይጣናት እውነታን መጋረድ ተክነውበታል፡፡ 9.#ልክ_ስሜቱ_የተጧጧፈው ባል ሚስቱን ሊገናኝ ባሰበብት ወቅት ብልቱ አልሰራም ማለቱ ምስጢሩም ከሲመተት ጋር እንደሚያያዝ ብዙዎች አያውቁትም ይሁንና ይህ በመድሃኒት እንኳን የማይሻሻል አስጨናቁ ሁኔታ ነውና እግዚአብሔር ይጠብቀን፡፡  10.#ብስጭት_ማለት_ከወትሮው የተለየ መነጫነጭ መጨቃጨቅ ትጀምራች ሚስት፡፡ እውነታውን ለመናገር እርሷ ጋር እንኳ ሲቆይ በንግግር የምትጠዘጥዝ ሚስት ጓደኞቹ ጋር ሲውል ደግሞ በቅናቻ ታብዳለች፡፡ የትኞቹንም ጓደኞቹንም ቤተሰቡንም ጭምር እንዳትወድ የሚያደርገው ሰይጣን ይህን አይነት ስራውን ተክኖበታልና ጥቃቅን ነገርን ለአእምሮዋ እየመገበ እስክታብድ ያዘጋጃታል፡፡ 11. #ዶሮ_ሲጮህ_ጀምሮ_አቤቱታ  ታበዛለች፡፡ ይህችም አይነቷ ሴት በተፈጥሮ የምትገኝ ስትሆን ይሁንና ባለቤትህ ባለ አቤቱታ መሆኗ የሰሞነኛ ከሆነ መጠርጠር ሊኖርብህ ይገባል፡፡ ከዚህ በፊት ተርባ ሽሮ ስታቀርብላት ፍቅሯን የምትገልፅልህ ሚስት ሲቸግራት የለኝም ስትላት የምታዝንልህ ሴት አሁን ዳይመንድ አልብሰህ ብታቀማጥላት ደስተኛ አደለችም ይህን ይህን አላደረግክም ስትል አቤቱታ ታበዛለች፡፡ 12. #ክፉ_መሆን_ልጆችን መጠራጠር ይህ የባልየው የውድቀት ግዜ የሚጀምርበት ወቅት ነው፡፡ ከዚህ ፊት አፉን ዘግቶ የተቀመጠ ባል ከመሬት ተነስቶ ልጆቹን የኔ አይደሉም ይላል ሚስትም በንዴት ወቅት ልጆች አይደሉም ስትል የአጋንትን መጫወቻዎች ናቸው፡፡  13.#ተጠራጣሪነት_ባል_ልጆቹን ሚስት ልጆቿን ጨምሮ እርስ በእርስ እንትና እንትን ሊያበላኝ ነው የሚል አይነት ሰነድ አልባ ክስ ውስጥ ይገባሉ፡፡ እግዚአብሔር ከዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን፡፡ ከነርሱ ውጭ ሊታመንላቸው እንደሌለ እያወቁ ሰይጣን ግን ጥርጥሩን ከፍ ያደርጋል፡፡  14.#ርካሽነት። ይህ በህክምና ወቅ ያገኘነው ምልክት ነው ሴቷ በምስጢር ጓደኛ ትይዛለች ሌላ ወንድ አድናቆት ያስደስታታል ባል ደግሞ እጅግ በጣም ሴቶች መጥላት ይጀምራል፡፡ ይህ ተቃራኒ የሆነበትን እግዚአብሔር ያውቃል፡፡ መርጌታ አይነኩሉ @ayne_kulu
1 291
14
‼️በቤተሰብ ላይ የሚጣሉ መተቶች  መዘዞቻቸው‼️ ክፍል 1 እግዚአብሔር አምላክ ከምንቀስመው እውቀት ተጠቃሚ ያደርገን ዘንድ ልባዊ ፀሎቴ ነው፡፡ ይህን አለም አቀፍ ትምህርታችንን ለተቀላቀሉ ምዕመናን በዚህ ተጠፋፍተን በቆየነው መድረክ ላይ ለሰበሰበን ለመድሐኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው ። ♨️ይህ ፅሁፍ የሚያጠነጥነው በአንድ ቤተሰብ ላይ ስለሚሰሩ መተቶች በነርሱም ላይ በምናያቸው ምልክቶች ተመርተን ወዲያው በእግዚአብሔር ስም እንድን ዘንድ ነው፡፡ እነሆ ወደ ምልክቶቹ እናምራ፡፡ 1.#ቀንም_ማታም_እናትና አባት ላይ ሲለያዩ መነፋፈቅ ሲገናኙ መጣላትን ያስተውላሉ፡፡ ልጆች ይህ አይነት የወላጂቻቸው ሁኔታን ሊያስተውሉ ይችላሉና ወላጆች ፈጥነው ይህን ስሜት ሲያስተውሉ ልጆቻቸውን ሊያማክሩ ይገባል፡፡ የአጋንንት ስራ የሚሆነው በዋናነት የቤቱን ምሶሶ መናድ ነውና፡፡ 2.#ልክ_ባልሆነ_መልኩ የወለዱትን ልጂች ማፎካከር አንዱን ከአንዱ ነጥሎ መጥላት ይጀምራሉ፡፡ ይህም አመላካችነቱ ሰይጣን ስራው አንዱን ከአንዱ ማባላት ሲሆን በወለዷቸው ልጆች ላይ ጨካኝ እንዲሆኑ ያደርጓቸዋል፡፡ 3.#ብዙውን_ግዜያቸውን_ከዚህ_በፊት የሚወዱትን ሰው በአእምሯቸው ስር መሳል ይጀምራሉ፡፡ ለምንስ አሁን ካለው ሰው ጋር እንደቀጠሉ ይፀፀታሉ፡፡ ሰይጣንም ምግቡ ፀፀት ነውና፡፡ 4.#ዶክተር_ዘንድ_መፍትሄ_ያጡለት ነገር መከሰት ምሳሌ አፎቻቸው አካሎቻቸው መሽተት ይጀምራሉ፡፡ በዚህ ልክ የሰው ልጅ በፍፁም አይሸትም አንዳች ነገር በርሱ ላይ ከሌለ በቀር፡፡ ሰይጣንም አስከፊ ሽታዎችን በሰዎች ላይ ያኖራሉ፡፡  5.#ክፉ_የሚባል_ድብርት። ተስፋ  ማጣት ፡፡ ይህ በሁለቱም ጥንዶች ላይ ይለያያል፡፡ ባል ተስፋ በማጣት እራሱ ሲቆዝም ሚስት ደግሞ ቤት ውስጥ እጅግ በጣም ድብርት ይሰማታል፡፡ ሴጣንም ወንዶች በፍፁም በሴቷ ላይ ተስፋ እንደሌላቸው አድርጎ ሲያሳይ ለሴቶች ደግሞ ቤቱ ሊበላት እንደደረሰ በማድረግ ይቀርፅባቸዋል፡፡  6.#ተራ_መሆን_ከቤተክርቲያን ይርቃሉ፡፡ መፆም መስገድ ለሰው ልጅ በሙሉ ፈተና በሆነበት በዚህ ወቅት ላይ እነርሱ  አስራት በኩራት ሰ ከመስጠት እንኳ ይቆጠባሉ፡፡ ሲበሉ እንኳ በስመአብ ይረሳሉ፡፡ ሲደነግጡ እንኳ የአግዚአብሔር ስም ከማውሳት ይቆጠባሉ፡፡  7.#ርብሽ_የሚያረግ_ስሜት በትዳር ውስጥ። እንደሚዋደዱ ያውቁታል፡፡ ይሁንና ተይዘዋል፡፡ ፍቅር መለዋወጥ አይችሉም በሰላም ቢነጋገሩም አንድ አስር ደቂቃን ብቻ ነው፡፡ @ayne_kulu   ⭕️መርጌታ አይነኩሉ
1 393
15
‼️ምክር ለልጅ ለወዳጅ የሚበጅ በክፉ መንፈስ የተያዘን ሰው በቤታችሁ ሁናችሁ እንዲለቀው እንዲወጣ የተለያዩ ድጋም ወፀሎት ስትከውኑ ብዙ ሰዎች በተለይ ህፃናት እንዲሁም አዋቂዎችም ቢሆኑ እዚያ እጠገብ ባይገኙ ባይኖሩ መልካም ነው። ‼️የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ልጆቼ ያ ክፉ መንፈስ በተያዘው ግለሰብ አካል ውስጥ ሁኖ በአይኑ ውስጥ በመሆን በሰው አካለ አይን እጠገቡ የሚገኙትን ሰዎች ሁሉ መልክ በማየት እና በማስታወስ ወደእራሱ መንፈሳዊ አካል ያስገባቸው እና ሗላ ላይ እያስታወሰ ሰዎቹን ይበቀላል ይጎዳል። ስለዚህ መገኘት አስፈላጊ ከሆነ መልክን በተለይ አይንን ሳሳ ባለ ነጠላ ሸፈን ማድረግ እጅግ ይበጃል አለሞቼ። ይህ ቀላል የሚመስል ጉዳይ መንፈሳዊ ህግ ነውና ይህን ያላስተዋሉ ተጎድተዋል ። ያስተዋሉ እና የተገበሩ ምክሩን ከክፉ ድነዋል። @ayne_kulu
1 450
16
Немає тексту...
1 292
17
‼️እንዴት ከረማችሁ እንዴት አመሻችሁ ዛሬ ይህንን ጥሩ መልካም ትምህርት ታውቁት ዘንድ ትጠቀሙበት እና ትጠቅሙበት ዘንድ እነሆ።ፍቱን እሙን ነው በማስተዋል ተራመዱ። ‼️ለማንኛውም ክፍ ነገር ፅፈው ቢ
‼️እንዴት ከረማችሁ እንዴት አመሻችሁ ዛሬ ይህንን ጥሩ መልካም ትምህርት ታውቁት ዘንድ ትጠቀሙበት እና ትጠቅሙበት ዘንድ እነሆ።ፍቱን እሙን ነው በማስተዋል ተራመዱ። ‼️ለማንኛውም ክፍ ነገር ፅፈው ቢይዙት መከላከያ ነው ‼️ ሰነፍ እና ፈሪ ለሆነ ሰው ይበጃል ‼️ለመክስት በንፅህና ተጠቀሙበት @ayne_kulu
1 517
18
‼️ለዕጣ ሉባን ዘከር እንደው ይህቺ ምክር ልብ ላለው ትጠቅማችሁ እንደው ብዬ ነው። ሉባን ዘከር(ዝክረ ሉባ) በተመለከተ ብዙ ሰው የተለያየ ሀሳብ ሲል እመለከታለሁ ነገር ግን ዋናውን ነጥብ አግኝቶ ተረድቶ ሲናገር የሰማሁት በእውነት እሳካሁን አላየሁም። ይህ የተሳሳተ ሀሳብ ሲቆይ እንደተለመደው እውነት ተደርጎ በትውልድ እንዳይታሰብ በሚል የሚከተለውን አካፍላለሁ በፍቃዴ። ‼️ሉባን ዘከር(ዝክረ ሉባ) በአረቡም አለ። ይህ ሚስጥር ዕጣን አንድ እራሱን የቻለ ነጠላ ነገር አድርገው ነው ብዙ ሰዎች የሚወስዱት ልክ እንደ ከርቤ ነጭ ዕጣን ። ነገር ግን የሉባን ዘከር ትልቁ ሚስጥሩ ውህድ መሆኑ ነው። ከተለያዩ ዕጣን ማዕድናት በጠቅላላ ከሰባት ዓይነት የዕጣንና ማዕድናት ውህድ ነው። ይህ ውህድ በጋለ ምጣድ በተገቢው ሰዓት እና ቀን አንድ ላይ ተደባልቆ ይወጣና አንድ ውህድ ይሆናል። ይህ የመጨረሻው ውህድ ነው ሉባን ዘከር የሚባለው።  ሲደባለቁ ፀሎት አለው። ማንም እንዲህ በቀላል የዛ ውህዶች ምን እንደሆኑ አይናገርም ምክንያቱም በመሐላ ነው የሚሰጠው ከመጀመሪያው።  እንደው ከገበያ እንዲሁ የሚገዛ አይደለም ልጆቼ አደራ አስተውሉ። ገቢሮችም አሉት ብዙ። ሐይሉ ታላቅ ሰማይን የማሳየት ደረጃ ይደርሳል። @ayne_kulu
1 548
19
‼️ለገርጋሪ፣ስራይ ለተደረገበት፣መጥፎ መንፈስ ለዋለበት ይህ ፍቱን ነው ‼️ 1-በእጅ መዳፍህ ሙሉ ጨው ይዘህ (ቢገኝ የአሞሌ ጨው) 2-የሚከተለውን 66ት ጊዜ ጨዉ ላይ ድገም     "መዝጀል በዝጀል" 3-የተደገመበትን ጨው ውሃ ውስጥ ጨምረህ ደባልቀህ በውሃው ለሰባት ቀን በተከታታይ ገላን መታጠብ ነው ወይም የታመመውን ሰው ማጠብ ነው። ይህ ድንቅ ፍቱን ነው። ከየትኛውም ስራይ መፍቻ ገርጋሪ መፍቻ የላቀ ነው። ድግምቱን ስትደግም የቃል ግድፈት እንዳይኖር እንዲሁም ቁጥሩም 66ት ጊዜ ነው እንዳትስት። ይህንን ስታደርግ ንፁህ ሁን ለኔቢጤ ከሰባተኛው ቀን በሗላ ሳንቲም ስጥ ምስጋና ለፈጣሪ እንዲሆንልህ። ‼️ ወዳጄ እንደ ቀልድ አትየው ሞክረው @ayne_kulu @ayne_kulu
1 535
20
ዕፀ ደብተራ ‼️ምክር ‼️ምክረ ሰብዕ ወሂቃ መናፍስት በዚህ ገፅ እኔ መምህር አይነኩሉ እና  ረዳቶቼ  መምህራን እየገለፅን እያካፈልን ያለንውን የአሀዱ አምላክ አብ ወጥበብ ዘይሆነ የአባቶቻችንን  ጥበብ ሚስጥረ አዳም ዓለመ ሐመልማል ወሌዋቲ  ሌሎች ሰዎች የተለያየ  መንፈሳዊ ገፅ ላይ በመሄድ በዛ የራሳቸው  ችግር ለመፍታት በራሳቸው ነገሮችን ይሞክራሉ ይህ ክፋት የለውም ምክንያቱም ጥበብ  የአንድ ግለሰብ ሳትሆን አሀዱ አምላክ ለሰው ልጅ ለሚያስተውል ብቻ የስጋ ዓይኑ ባዳ እንደሆነ እና የመንፈስ ህሊና ዓይኑ አውነት እንደሆነ የሚገልፅበት መንገድ ነው ጥበብ።  ያስተዋለ ጥበብ  የተለገሰችው ደግሞ ለፍቶ እንጂ የስጋ አይኑን በስጋ አለም ለስጋ ግብር አሳድሮ በቀላል አያገኘውም። ‼️  እኛ ፈጣሪ ዋሉበት ብሎ ካደለን ፀጋ ጥበብ  ለሰው ልጅ በዚህ ገፅ ስናካፍል እንደህጉ ሰዎች ጥበቡ ይሰምርላቸው ዘንድ አይፃረራቸው ዘንድ የመምህርነታችንን የመሪ አባት የኔታነታችንን ከተሰጠን ፀጋ አብነቱ ጥበቡ ለተጠቃሚው  ይሰምር ዘንድ ጥበቡን በዚህ ገፅ ስንገልፅ በስውር ፍቃድ ለተጠቃሚዎቹ እየሰጠን ነው። ነገር ግን ከዚህ ከኛ ገፅ ብዙዎች የኛንም ፍቃድ ሳይጠይቁ ገቢሮች ይፈትናሉ። በሌሎች መንፈሳዊ ገፆችም ላይ እንዲሁ ይህ ደግሞ በዛ በነሱ ገፅ ላይ ጥበቡን ያነበበ  ወይ ዝም ብሎ ያለፍቃድ ይተገብረዋል ወይም ሰዎቹ ሌላ አላስፈላጊ  ነገር ውስጥ ገብተው ጥበቡም ላይሰምርለት መናፍስትም ይጋጩታል። ‼️ ፍቃድ ከመምህሩ ከመሪው ከአስተማሪው ከየኔታው ሁሌም አስፈላጊ ነገር ነው። ባይገለፅ እንኳን  በዚህ በኛ ገፅ ለሚጠቀሙ የሀገራችን ልጆች በህቡዕ  ፍቃድ ሰተናል። ‼️ ከዚህ ከኛ ገፅ ገቢር የሚፈትኑ ስዎች ግን እባካችሁ አንድም የኛን ፍቃድ በረከት ጠይቁ ሌላ ወገንን ላለመጉዳት።  አሊያም ከዚህ ገፅ አትቅዱ መልካም አይደለምና ያለፍቃድ እባካችሁ።   ክፉ ለማድረግ ቀላል ነው ግና ቀናውን  እናደርግ ታደርጉ ዘንድ ስንጠይቅ እናንተ እኛን እንደትንሽ ብታዩን አይፈረድባችሁም ክፉውን ላሳይህና ልክህን እወቅ አይባልምና የሰው ልጅ። ‼️ እኛ ይህን  ገፃችንን share አድርጉልን ብለን እንደሌሎች ያልጠየቅነው ጥበብ  የጠራችው እንጂ ምሶ የፈለጋት አያገኛትምና በዚህ ገፅ ጥበብን የምትጋሩ እንግዲህ እንደ መርጌታ አይነኩሉ ፍቃድ የማታውቁትን ግን የተሰጣችሁን አግኝታችሁ ስለሚሆን ፈጣሪያችሁን እነደ እምነታችሁ አመስግኑት። ሳያደርግ ለሚያመሰግኑት አውቆ ቀድሞ የሚሞላ ፈጣሪ አለንና። @ayne_kulu @ayne_kulu
1 425