cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

(E-Library )Eshet Pre-Primary,Primary and Middle school

Eshet Pre-Primary,Primary and Middle school 👉 @eshetprime2013 Eshet Library 👉 @eshetprimelibrary Educational Books,many others

Більше
Рекламні дописи
1 187
Підписники
+724 години
+277 днів
+3530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የ2016 የ8ኛ ክፍል  የሚኒስትሪ ውጤት ተለቋል 🥇በጥሩ ውጤት ወደ9ኛ ክፍል የተዘዋወራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ🥇 ውጤት ያላያችሁ ሊንኩን በመጫን ID በማስገባት በቀላሉ ማየት ትችላላቹ መልካም ውጤት👇👇👇👇https://aa.ministry.et/#/result
Показати все...
👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📌ለእሸት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከዕሮብ 03/11/2016 ዓ.ም እስከ 15/11/2016 ዓ.ም ድረስ ከላይ በወጣው የምዝገባ ፕሮግራም መሠረት የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለእሸት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ የ2017 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከዕሮብ 03/11/2016 ዓ.ም እስከ 15/11/2016 ዓ.ም ድረስ ከታች በወጣው የምዝገባ ፕሮግራም መሠረት የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን።
Показати все...
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ህግ 1|Rule 1
"NEVER OUTSHINE THE MASTER" "አለቃህን በፍፁም በልጠኸው አትታይ!"
ሁሌም ቢሆን አለቃህ የበላይህ እንደሆነ እንዲሰማው እና እንዲደላደል አድርግ! አለቃህን ለማስደሰት ወይንም ለማስደመም ብለህ ብዙ አትፍጨርጨር! እሱን ለማስደመም ብለህ ብቃትህን አብዝተህ የምታሳየው ከሆነ ፍርሃት እና የደህንነት ስጋት ያጭርበታል! ሁሌም ሰዎች ፊት አለቃህ ካንተ የተሻለ እንደሆነ አሳይለት፣ ያኔ የስልጣንን ማማ በቀላሉ ወደ ማግኘት ትሄዳለህ! 📙48ቱ የሀይል ህጓች ✍️ሮበርት ግሪን Join ➡️ @informative_Joe ⬅️ Share📣
Показати все...
👍 5
The 48 Laws of power by Robert Greene 48ቱ የኃይል ህጎች ድንቅ መፅሀፍ ነው ፥ይህን መፅሀፍ በውስጡ ስላሉት እያንዳንዱን 48ቱንም ህጎች ቀን በቀን ለናንተ ለተከታዮቻችን Review (አጭር ገለፃ ) በአማርኛ ለማድረግ አስበናል፤ እናንተም በዚህ ዙሪያ ያላችሁን ሀሳብ/Commitment React እና Comment በማድረግ ሀሳባችሁን አካፍሉን ! ማስታወሻ ፦ በReview መጨረሻ በአብሮነት ለቆየ እና ጥሩ ተሳትፎ ለነበረው 1 ሰው ይህንኑ መፅሀፍ በስጦታነት ለማበርከት ብሎም 2ኛ እና 3ኛ ለወጡ ተከታዮቻችን የካርድ ሽልማት እናበረክታለን ። የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ! ይማሩ ያተርፉበታል። አብረን እንማር ፤ነገን ብሩህ እናድርግ ፤አብረን እንደግ!
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#አስተምሮት #ወደፊት!!! “ከጀርባችሁ ሆነው ስለ እናንተ መጥፎ ወሬ ስለሚያወሩ ሰዎች አትጨነቁ፡፡ ከጀርባችሁ የሆኑት እኮ በምክንያት ነው” ስለ እነሱ ማሰብና ለወሬያቸው ምላሽ መስጠት ማለት እነሱ ወዳሉበት ወደ ኋላ መመለስ ማለት ነው፡፡ ወደ ፊት!!! Sharing is Caring 🙏 Join us 👉https://t.me/eshetprime2013
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🥴 ደክሞኛል ለማለት ሌሎች አማራጮች ❤️ @English_Ethiopian ✅ 🌐 Follow Us
Показати все...
👍 2
react-and-react-native.pdf8.52 MB
building-versatile-mobile-apps-python.pdf9.69 MB
Django for Beginners (en).pdf14.02 MB
Think_Java_How_to_Think_Like_a_Computer.pdf6.02 MB
fullstack-node-js.pdf6.50 MB
CSharp+Book+2016+Rob+Miles+8.2.pdf2.41 MB
Node JS Notes For Professionals.pdf2.79 MB
How To Code in React.js.pdf19.67 MB
yellavula_naren_building_restful_web_services_with_go.pdf5.10 MB
Justin_Seitz_Black_Hat_Python_Python_Programming_for_Hackers.pdf3.02 MB
Alice_Zhao_SQL_Pocket_Guide_A_Guide_to_SQL_Usage_O Reilly_Me.pdf6.64 MB
stefanov_s_react_up_running_building_web_applications.pdf6.44 MB
Learn PHP 8.pdf5.63 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.