cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የራያ ሰለፍዮች ቻናል

ይህ የራያ ሰለፍዮች ቻናል ነው የተለያዩ የሱና ኡስታዞች ትምህርቶችና ፁሁፎች ይለቀቁበታል። هدفنا الدعوة إلى الله عز وجل بالرجوع إلى الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة . قنــاة = تهتــم بنشـر كـل ما هـو مفيـد ونافــع للأمــة . https://chat.whatsapp.com https://t.me/+75U-d0sq3IY4MDk0

Більше
Рекламні дописи
715
Підписники
+124 години
-67 днів
-830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

01:13
Відео недоступне
2.79 MB
👍 1
ዑስታዝ አቡ-ረይስ የተውሒድ ተደራሽነት በገጠር https://t.me/+zWO3JgzvMZYyMWRk
Показати все...
የሙሜ ድጉጉሩ" ''የሰለፍዮች''ዳሩ ሰላም" መርከዝ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ጉሩፕ

የግሮፑአላማ ሰደቀተል ጃሪያን ሰርቶ ማለፍ ሲሆን በሀገራችን ተውሂድን ለተራቡ ቤተሰቦቻችን ተውሂድንማሰራጨት ነው ሙሜ ዱጉጉሩ የሰለፍዮች ዴሩሰላም መርከዝ !

https://t.me/+zWO3JgzvMZYyMWRk

Show comments
00:05
Відео недоступне
መልካም ሷሊህ  ሚስት  አሏህ ሴሰጥህ ልክ እንደዚህ ደብዞ የነበረው ሂወትህ ፏይላል
Показати все...
1.57 MB
👍 2
00:43
Відео недоступне
ጓደኛሙች አድምጡ!! ጓደኛ በጎጓደኛው ላይ ጥላት የሚሆንበት ቀን ይመጣል አላህ የፈሩና እሱን በመፍራት የተሳሰሩ ሲቀሩ!
Показати все...
8.47 MB
👍 3
ላጤና ፊዕለል ሙዷሪዕ ➚➚➚➚➚➚➚ 〖ነህው ለቀሩ ተማሪዎች ከፈገግታ ጋር ቁም ነገር ያላት መልዕክት!〗 ↪️ ፊዕል ሙዷሪዕ ♻️ በጣም ቢዚ ነው፦ ➧ አንዳንዴ መርፉዕ ነው يَضْرِبُ ➧ አንዳንዴ መንሱብ ነው  َلَنْ يَضْرِبُ ➧ አንዳንዴ መጅዙም ነው لَمْ يَضْربْ ➧ አንዳንዴ ሀዝፈኑን لَنْ/لَمْ يَضْرِبُوا ➧ አንዳንዴ ሀዝፈሀርፈኢላ لَنْ/لَمْ يَدْعُ    ➜ ነገር ግን ኑነኒስዋህ የገባች ጊዜ ስኩን ሆኖ ይረጋጋል።  يَضْرِبْنَ ሲባል يَضْرِبْنَ لَنْ يَضْرِبْنَ لَمْ يَضْرِبْنَ ↪️ ልክ እንደዚሁ ላጤ የሆነ ወጣትም መረጋጋት የተሳነው ቢዚ ሆኖ ይስተዋላል። ➧ አንዳንዴ ጎረቤት ያስቸግራል ➧ አንዳንዴ መንገድ ላይ ይረብሻል ➧ አንዳንዴ ገበያ ገብቶ ይረብሻል ➧ አንዳንዴ ሱቅ ሱቅ አካባቢ ያስቸግራል።      ➜ ነገር ግን ልክ ሲያገባ ይረጋጋል በቃ እሱ ዘንድ ኑነኒስዋህ ገባች። ሚስቱ ማለት ልክ እንደኑነኒስዋህ ነች። ሙዷሪዑን እንዳረጋጋችሁ እሱንም ታረጋጋዋለች። ➲ ስንትና ስንት እብድ አለ በማግባት ጤናውን ያገኘ!!! ✅ አግቡና ተረጋጋጉ ጤነኛም ሁኑ!!!      {የምትችሉ ከሆነ ህዕ}
Показати все...
ላጤ እና ፊዕለል ሙዷሪዕ.mp37.58 KB
👍 1
قال عتبة بن غزوان رضي الله عنه: وإني أعوذ بالله أن أكون في نفسي عظيماً وعند الله صغيراً. 🍃🌿🍃🌿🍃🌿 [ صفة الصفوة (١٤٧/١)].
Показати все...
01:05
Відео недоступне
2.91 MB
💯 2
1_4904777326895563292.mp336.89 MB
Фото недоступне
00:17
Відео недоступне
2.95 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.