cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 መታረም ያለበትን ወይም አስተያየቶች @Ortodoxawi04 በዚህ ይንገሩኝ::

Більше
Рекламні дописи
483
Підписники
Немає даних24 години
+97 днів
+1630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሴትና መላ በመካከለኛው ዘመን በፈረንሳይ አነስተኛ ከተማ ሚስቶች እንግዳ የሆነ ልማድ ነበራቸው። ይህም ጠዋት ላይ ሚስት ባል ሳያውቅ በቁርሱ ላይ አነስተኛ መጠን ያለው መ*ር*ዝ ትጨምራለች ፤ እናም በ12 ሰዓታት ውስጥ ካልተመለሰ እንደ ማቅለሽለሽ፣ ራስ ምታት፣ ድብርት፣ ማስታወክ፣ ህመም ወይም የትንፋሽ ማጠር ወዘተ ያሉ ምልክቶችን ማሳየት ይጀምራል። ምሽት ላይ ባሏ ወደ ቤቱ ሲመለስ የመ*ር*ዙ*ን ማርከሻ በምግብ ወይም በመጠጥ አድርጋ (እሱ ሳያውቅ) ትሰጠዋለች ፤ ከዚያን ያገግማል። ይህንንም በየቀኑ ታደርግበታለች ፤ ባልየው ጠዋት ከቤት ወጥቶ ወደ ሚስቱ ለመመለስ በዘገየ ቁጥር ህመሙ እየባሰበት ይሄዳል። እናም ማታ ቤት ገብቶ ማርከሻውን ሳያውቅ ሲወስድና በፍጥነት ሲሻለው ፣ ቤት ተመልሶ ከሚስቱ ጋር ስለሆነ የተሻለው ይመስለዋል። በዘመኑ ሚስቶች ይህን ሁሉ የሚያደርጉት ለባሎቻቸው ከቤት ርቆ መሄድ ወደ ህመም እና ድብርት እንደሚመራ እንዲሰማቸው ለማድረግ ነው። ስለዚህ በጊዜው ባሎች ከሚስቶቻቸው መራቅ ይፈሩና ቤት ቁጭ ይላሉ:: መ*ር*ዙ ምን እንደሆነ የፈረንሳይ እናቶች ስላልተናገሩ የኛዎቹ አገኘን ብላቹ የአይጥ መርዝ ተጠቅማችሁ ልጅን ያለ አባት እንዳታስቀሩ 😂🙌 ሁሌም ቤት-ቤቱን እንዲያሰኘው፣ ቢያንስ በትንሹ፣ በ*መ*ር*ዝ የተለወሰ ቃላት ሳይሆን በፍቅር በተሞላ ሰላምታ ተቀበይው ቤት ሲገባ። [ተጓዥ ልቦች] ማምሻዎች
Показати все...
🥰 2
አንድ ቀን ሚስት ለባሌ ሳልነግረው አንድ ቦታ ብሄድ ምን ሊሰማው ይችላል የሚለውን ማወቅ ፈለገችና እንዲህ የሚል ደብዳቤ ፃፈች,… " ካንተ ጋር መኖር ሰልችቶኛል እናም ከዚህ በኋላ አብሬህ መኖር አልፈልግም መልካም ህይወት " ብላ ፅፋ የመኝታ ክፍል ጠረጴዛ ላይ ደብዳቤውን በማስቀመጥ የባሏን ሁኔታ ለማየት አልጋ ስር ተደበቀች ። ባል ቤት ሲመለስ ያንን ደብዳቤ ያየውና አንስቶ ያነበዋል ። እናም እዛው ወረቀት ላይ ለደብዳቤው ምላሽ ፅፎ ልብሱን እየቀየረ መዳነስ ፣ መዝፈን ጀመረ ። ስልኩንም አንስቶ በመደወል " የኔ ውድ ልብሴን እየቀየርኩ ነው ወዳንቺ እመጣለው ከሚስቴ ጋር ተለያይተናል እስከዛሬ ከሷ ጋር በመቆየቴ እሷን አግብቼ በመኖሬ ስህተት ሰርቻለው አንቺን ቀደም ብዬ ባውቅሽ ጥሩ ነበር " አሁን መጣሁ በቃ ብሎ ስልኩን ዘግቶ ከክፍሉ ወጣ ። ሚስት በዕንባ እና በንዴት ከአልጋው ስር በመውጣት ባሏ መልሶ የፃፈላትን ለማንበብ ወሰነች ። ደብዳቤውንም አንስታ አነበበችው እንዲህ ይላል ፦ " ከአልጋው ስር እግርሽን አይቼዋለው ለማንም ሰው ስልክ አልደወልኩም ዳቦ ገዝቼ መጣሁ,…ተነሽ የሞኝ ጨዋታሽን ትተሽ ርቦኛል እባክሽ ምግብ ስሪልኝ " 😉
Показати все...
2
ግንቦት ፩ ልደታ ለማርያም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች! እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በሰላም አደረሠን!!! #ድንግል_ሆይ_ልደትሽ_ልደታችን_ነው፡፡ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Показати все...
👍 1
እንኳን ለጌታችንና ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ። ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤   አሰሮ ለሰይጣን፤    አግዐዞ ለአዳም፤    ሠላም፤    እምይዕዜሰ፤     ኮነ፤    ፍስሐ ወሰላም፡፡ መልካም የትንሣኤ በዓል!✨❤️👏     
Показати все...
#ተነስቷል በድንገት እየሩሳሌምን ከወደ ጎሎጎታ አካባቢ አስደንጋጭ ድምፅ አናወጣት ክርስቶስም በራሱ ሐይል እና ስልጣን በታላቅ ክብር ፈጥኖ ተነሳ። ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ... በተወለደ ጊዜ የእናቱን መሀተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ። እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!! እንደተናገረ ተነሥቶአል በዚህ የለም። ማቴ 28፡6 #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📖ቅዳሜ ቀዳም ስዑር ትባላለች ፦ ይህች እለት ከድሮ በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል የተሻረች ቅዳሜ ይባላል። ለምለም ቅዳሜ ይባላል፡- ካህናቱ ለምእመናን ለምለም ቀጤማ የሚያድሉበት ዕለት በመሆኑም ለምለም ቅዳሜ ይባላል። ምዕመናንም ይህንን ለምለም ቀጤማ እስከ ትንሣኤ ለሊት በራሳቸው ላይ ያስሩታል።u 📖ቅዱስ ቅዳሜ ይባላል፡- ቅዱስ የሆነው እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ፍጥረታትን አከናውኖ ያረፈበት ቀን ሲሆን በዘመነ ሐዲስ ደግሞ የማዳን ስራውን ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው በመቃብር ሲያርፍ በነፍሱ ወደ ሲኦል ወርዶ ሲኦልን በርብሮ ባዶዋን ሲያስቀራት በዚያ የነበሩትን ነፍሳት የዘላለም ዕረፍትን ያወረሰበት ዕለት ስለሆነ ቅዱስ ቅዳሜ ይባላል።    < ወስብሐት ለእግዚአብሔር > 👉 @ortodoxtewahedo
Показати все...
#ዐርብ #ስቅለት አለመፅናናቷን ያየ ልጇ ወዳጇ "እነኃት እናቴን" ብሎ ይወደው ለነበረው ደቀ መዝሙር ለዩሀንስ ሰጠው በቀራኒዮ ለሚገኙ ህማም እና ሞቱን ለሚዘክሩ ሁሉ በዮሀንስ አማካኝነት እናት ተሰጠች በድንግልና ስለወለደቸው ስለተወደደ ልጇ 9ወር ከ5ቀን በማህጸኗ ስለወሰነችው ልጇ የድንግልና ጡት ወተት ስላጠባችው ልጇ ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Показати все...