cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

በዚህ ቻናል የተለያዩ የሸኾች የኡስታዞች • ደርሶችን📚 •ፈትዋዎችን 🎤 •መረጃዎችን 🗞 እና ኢስላምን የሚጠቅሙ ነገራቶች ይለቀቁበታል: : ብቻ ተቀላቀሉ @ibnuomer አስተያየት ካላቹ @ibnuoumerrr

Більше
Рекламні дописи
762
Підписники
-124 години
-227 днів
+25430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#አስገራሚ ክስተት Fatimah Muhammed የዓቅብተ ኢስላም ትምህርት (የንፅፅር ትምህርት) በጣም የምወደው የእውቀት ዘርፍ ነው.. በጌታህ ሲፋት ፣ በነብይህ፣ በዲንህ ላይ ያልተገራ አንደበታቸውን ለመክፈት የሚሞክሩ ሰዎችን ስለራሳቸው እየነገርክ አፍ ማዘጋትን የመሰለ ምን አለ.. ~~ እና ነገርየው ከአመት ተኩል በፊት ነው.. ይሄንን ትምህርት የጀመርኩበት ጊዜ.. ትምህርቱ ውስጥ በየጊዜው የምሰማው ነገር በጣም ስለሚገርመኝ "አንቺ ሃይማኖታቹ ውስጥ እንዲም ሚል ነገር አለ እንዴ? -- "እያልኩ በየቀኑ አዲስ ርእስ የምወስድላት ፕሮቴስታንት ክላስሜት ነበረችኝ.. ሁሌም ስናወራ በድርቅና ትከራከረኝና መጨረሻ ላይ የመለሰችልኝ መልሶች ሁሉ ሲጋጩባትና መልስ ስታጣ "አንብቤ እመለሳለሁ" እያለችኝ እንዘጋዋለን፡፡ ሁኔታዋ በጣም እየገረመኝ ስስቅባት አንቺማ ቆይ እሰራልሻለሁ እያለች በቀልድ ትዝትብኝ ነበር፡፡ እና የሆነ የፈተና ቀን ላይ ከፈተና በፊት ሰብሚት ሚደረግ አሳይመንት ስለነበረብን እሱን ለመጨረስ ጊቢ 1 ሰአት ሲል ተገናኘን... እሱን አስረክበን ፈተና ጨርሰን ስንወጣ ቁርስ እንዳልበላን ትዝ አለንና "ቆይ እዚው ጠብቂኝ ሚገርም ቁርስ ይዤ እመጣለሁ" ብላኝ ወጣች... ሃዬ ብዬ ላይብረሪ ገብቼ እየጠበቅኳት ልጂት ስልኳን ዘግታ 40 ደቂቃ አካባቢ ስትቆይ "ይሄኔ እኔ ብሆን እቤቴ ሄጄ በልቼ እመለስ ነበርኮ •• " እያልኩ ሳስብ መጣች...ቆየሸኮ ምናምን እያልኩ ስነጫነጭ ቤቱ በጣም ወረፋ በዝቶበት እንደነበረ ምክንያት ሰጠችኝና "በይ ቶሎ እንብላ ርቦኛል" ብላ ለኔ ያመጣችውን ምግብ ከፍታ ከፊቴ ስታስቀምጠው አዝካሩ ሰባህ እንዳላልኩ ወዲያው ትዝ አለኝ.. ከፈጅር ጀምሮ ትምህርት ቤት እስከምደርስ ድረስ ለአሳይመንቱ ግብአት የሚሆን ነገር ሳስስ ቆይቼ በዛው ተጠምጄ አዝካሩን ረስቼው ነበር.. ከዛ "ቆይ አዝካር ልበል፤ ብዬ እስክጨርስ " ሰአቱ በጣም ይሄዳል አንቺ ጀምሪ" ስላት "ኖ ቶሎ ብዪ አይቀዝቅዝ" ምናምን ብላ ስታዋክበኝ አሻፈረኝ ~ ብዬ ዚክሬን ማለት ጀመርኩ.. ከዛ ልክ ጨርሼ ስከፍተው የቅድሙ ምግብ ራሱ ነው ወይስ በመሃል አመታት ተኝቼ ነበር በሚያስብል መልኩ ሽታው ለረጅም ጊዜ የከረመ በሚመስል መልኩ ተቀይሮ፣ እንዳለ ትላትል ብቻ ሆኖ አገኘሁት... ያኔ የተሰማኝን ስሜት ድንጋጤ፣ ግራ መጋባት ምናምን ብቻ እንዲህ ነው ብዬ በቃላት መግለፅ አልችልም ወላህ -- .. በድንጋጤ "ምንድነው? · · " ስላት ምንም ሳትመልስልኝ ትታኝ ወጣች.. እና ቆይቼ ሳውቅ ለካ ምግቡ ላይ ሲህር አሰርታበት ነበር ያመጣችልኝ.. አላህዬ ከምናይነት ነገር እንደጠበቀኝ -- አልሃምዱሊላህ ብቻ ደግሞ ያን ቀን ማታ ላይ ከአባቴ ጋር ስናወራ ''ፕሮቴስታንት ጓደኛ አለችኝ፤ ትምህርት ላይ በጣም እንተጋገዛለን፤ .... " ምናምን እያልኩ ስለግንኙነታችን ስዘበዝብ እንድጠነቀቅ ነግሮኝ በዛውም ሱረቱል ሙምተሂናህ መግቢያ ላይ ያለውን يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَتَّخِذُوا عَدُوِّي وَعَدُوَّكُمْ أَوْلِيَاءَ تُلْقُونَ إِلَيْهِم بِالْمَوَدَّةِ وَقَدْ كَفَرُوا بِمَا جَاءَكُم مِّنَ الْحَقُّ يُخْرِجُونَ الرَّسُولَ وَإِيَّاكُمْ أن تُؤْمِنُوا بِاللَّهِ رَبِّكُمْ إِن كُنتُمْ خَرَجْتُمْ جِهَادًا فِي سَبِيلِي وَابْتِغَاءَ مَرْضَاتِي تُسِرُونَ إِلَيْهِم بِالْمَوَدَّةِ وَأَنَا أَعْلَمُ بِمَا أَخْفَيْتُمْ وَمَا أَعْلَمْتُمْ وَمَن يَفْعَلْهُ مِنكُمْ فَقَدْ ضَلَّ سَوَاءَ السَّبِيلِ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ጠላቶቼንና ጠላቶቻችሁን ወዳጆች አድርገችሁ አትያዙ፡፡ ከእውነቱ የመጣላችሁን ሃይማኖት በእርግጥ የካዱ ሲኾኑ ውዴታን ወደእነርሱ ታደርሳላችሁ፡፡ መልክተኛውንና እናንተን በአላህ በጌታችሁ ስላመናችሁ (ከመካ) ያወጣሉ፡፡ በመንገዴ ለመታገልና ውዴታዬን ለመፈለግ የወጣችሁ እንደኾናችሁ (ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙዋቸው)፡፡ እኔ የምትደብቁትንና የምትገልጹትን ሁሉ የማውቅ ስኾን ወደእነርሱ በፍቅር ትመሳጠራላችሁ፡፡ ከእናንተም (ይህንን) የሚሠራ ሰው ቀጥተኛውን መንገድ በእርግጥ ሳተ ፡፡ @ibnuomer
Показати все...
💯 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በክብር ኖሮ በክብር የሞተ ሀጅነቢይን አያገናኝም ዘፈንም አውርዶ አያውቅም ከ ኸይር ውጪ አያውቅም ውለታው አለብን @ibnuomer
Показати все...
👍 3 1
ድንቅ መመከሪያ ነው ለተረዳው قال الحافظ ابن عساكر رحمه الله ኢብን አሳኪር እንዲህ ይላል :- كان علي رضي الله عنه إذا أراد زيارة المقبرة جعل يقول ዐሊይ ቢን አቢ ጣሊብ ቀብር ዚያራ ላይ እንዲህ ይሉ ነበር :- يا أهل القبور» እናንት የቀብር ባለቤቶች ሆይ! ، نُكِحَتْ أزواجكم ሚስቶቻቹህ ተገብተዋል ، وقُسِمَتْ أموالكم ገንዘቦቻቹህ ተከፍለዋል ، وسكنت بيوتكم ቤቶቻቹህ ሰው ተቀምጦባቸዋል ، واستخدمت صبيانكم ህፃኖቻቹህ ለሰው ሰራተኛ ሆነዋል ، هذا خبر ما عندنا ይህ እኛጋ ያለው ወሬ ነው فياليت شعري ما خبر ما عندكم؟ እናንተጋ ያለው ወሬ ምን እንደሆነ ማወቅ ተመኘሁ ثم يقول ቀጥሎ እንዲህ ይላል والله لو تكلمتم لقلتم : ( وَتَزَوَّدوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقوى » በጌታዬ ይሁንብኝ ብትናገሩ እንዲህ ትሉ ነበር ተሰነቁ የስንቅ በላጩ አላህን መፍራት ነውና! | تاریخ دمشق (٢٧/٣٩٤) ]| https://t.me/ibnuomer
Показати все...
𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

በዚህ ቻናል የተለያዩ የሸኾች የኡስታዞች • ደርሶችን📚 •ፈትዋዎችን 🎤 •መረጃዎችን 🗞 እና ኢስላምን የሚጠቅሙ ነገራቶች ይለቀቁበታል: : ብቻ ተቀላቀሉ @ibnuomer አስተያየት ካላቹ @ibnuoumerrr

1
ቴምር ገብስ እና ቂጣ እየበሉና የቅጠል ምንጣፍ ላይ እየተኙ {ثُمَّ لَتُسْأَلُنَّ يَوْمَئِذٍ عَنِ النَّعِيمِ} {ከዚያም ከድሎታችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ፡፡} የሚለው የቁርአን አያ ወረደባቸው እኛንስ ምን ሊውጠን ነው ? @ibnuomer
Показати все...
3
01:13
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የቀልብ መረጋጊያ ❤️ #ቁርአን https://t.me/ibnuomer
Показати все...
3
ወአሰላሙ አለይኩም ጥያቄ ጨርሰናል ለማንኛውም አስተያየት @ibnuoumerrr
Показати все...
3
የዚህኛው ጥያቄ መልስ መ ነው ወይንም 7 ነው
Показати все...
በነቢዩሏህ ኑህ እና በነቢዩላህ ዓደም መካከል ስንት ዓመት አለ ?Anonymous voting
  • ሀ 15
  • ለ.30
  • ሐ.20
  • መ.10
0 votes
የቂያማ ቀን ከሁሉም ነገር በፊት አላህ ሰውን የሚጠይቀው ምንድ ነው?Anonymous voting
  • ሀ.እድሜ
  • ለ.ፆም
  • ሐ.ሰላት
  • መ.ሰደቃ
0 votes
የነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ልጆች ስንት ናቸው ?Anonymous voting
  • ሀ.4
  • ለ.5
  • ሐ.6
  • መ.7
0 votes