cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ቄራ ሰላም መስጂድ kera Selam Mesjid

〰አህለን〰        ይህ የቄራ ሰላም መስጂድ ቻናል ነው 🔸ስለ መስጂዱ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች መረጃ 🔸መልዕክት አዘል አጫጭር ፅሁፎች 🔸የተለያዩ የድምፅና የምስል ፕሮግራሞች           💎ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💎

Більше
Рекламні дописи
740
Підписники
-124 години
-57 днів
-330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የ2016 በጀት ዓመት 4ተኛ ዙር መደበኛ የምግብ ድጋፍ ተደረገ 🟧🟨🟩🟦🟪⬛️⬜️                    ▪️ የምግብ ዘርፍ  🟧🟨🟩🟦🟪⬛️⬜️                💰215,000.00ብር ወጪ በማድረግ ለ136 የቲም ቤተሰቦች ፣ ለ25 አካል ጉዳተኞችና ምስኪኖች የምግብ ድጋፍ ተደረገ። ውድ አህለል ኸይሮች በዚህ በተከበረው ዙልቅዕዳህ ወር የቲሞችን ለመርዳት ፤ ሰደቃ ለመስጠት በሚከተለው አካውንት ገቢ ማድረግ ይችላሉ👇 🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪 1000315884229 ንግድ ባንክ ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናት… 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ለምታደርጉት ድጋፍ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። جزاكم الله خيرا    🎁🎁                      https://t.me/keraSelamMesjideYetimochBiro               ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ  🗓8/9/2016  1445  ذُو الْقَعْدَةِ    ግንቦት 8|2016
Показати все...
👍 2
📌 የዱንያ ፈተና 🎙 በኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን 🗓 ሀሙስ/ ግንቦት 9/2016 🗓 🕌 በቄራ ሰላም መስጂድ 🕌
Показати все...
ባለ 15 ገፁ የመንግስትንና የኃይማኖቶችን ግንኙነት በተመለከተ በዝርዝር ያብራራል የተባለለት አዲሱ ረቂቅ አዋጅ! ትናንት ለዚህ ረቂቅ አዋጅ ግብዓት ይሆን ዘንድ የቀረበውን ባለ 164 ገፅ ጥናት አጋርቻችሁ ነበር። በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35708 ነገር ግን ይህ ረቂቅ አዋጅ አንዳንድ ሃሳቦቹ ከቀረበው ጥናት በተቃራኒ የሰፈሩ አዋጆችን አካቷል። ለምሳሌ፦ አንቀፅ 17 በግልፅ ሶላትን ለመከልከል የታሰበበት ሸፍጥ ያለው ሲሆን፣ አንቀፅ 19 ደግሞ በደፈናው የሙስሊም ሴቶችን አለባበስ ከሌላው ጋር በማነፃፀር ኒቃብ መልበስን «ማንነትን ለመለየት የማያስችል» በሚል ሽፋን ለመከልከል ታልሞበት ነው። ምክንያታቸው ሙስሊም ጠልነት ስለሆነ እንጂ የእውነት ማንነትን መለየት ቢሆን ኖሮ፤ ልክ ባንክና መሰል ቢዝነስ ላይ በሴት ጥበቃ ማንነትን እንደሚፈትሹት መለየት ይችሉ ነበር። ይህ አዋጅ ከመፅደቁ በፊት ሁሉም ሙስሊም እንዲስተካከል ማድረግ አለበት። እስከዛሬ ባልተጻፈ ህግ የጨቆኑን አንሶ፤ ዛሬ ጽፈው ሊጨቁኑን ሲመክሩ ዝም ብለን መመልከት የለብንም። ለነገው ትውልድ ነፃነትን እንጂ በኛ ዘመን የተመሰረተን ጭቆና አናወርስም። ሲቀጥል ገና ከረቂቅ አዋጁ ጥናት ጀምሮ ከ50% በላይ የሆነውን የሃገሪቱን ሙስሊም የወከለው አንድ ግለሰብ ነው። ይህ ግለሰብ ሃሳብ ቢያቀርብ እንኳ «በድምፅ ብልጫ» በሚሉት የዙልም ፍርድ ሃሳቡን ውድቅ ያደርጉበታል። ከ10 በላይ የአዋጁ ጥናት አዘጋጆች መካከል 50%+ ህዝብ ውክልናው 10% ብቻ ነበር። ይህ እጅግ አሳፋሪና በተደጋጋሚ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ የምናስተውለው ነው። ልክ እንደዚሁ የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽንም በወረዳ ደረጃ ሳይቀር ተወካዮችን ሲመርጥ፤ የሙስሊሙን ቁጥር ታሳቢ ባላደረገ መልኩ ነው። ታዲያ እንዲህ ሆኖ ምን የተሻለ ውጤት ይመጣል?
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Share DOC F.mejlise.pdf
Показати все...