cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

☛ረሱል ﷺ እንደ መልካም ስነምግባር ሚዛን የሚደፍ ነገር የለም ብለዋል::(ቲርሙዚ) መልካም ስራ ማለት ጥሩ ስነ ምግባር ነው:: ☛  "ኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች በስነ ምግባራቸው በጣም ምርጦች ናቸው::" (አቡዳውድ ) ☛"እኔ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጁና ዕለተ ቂያማ ቅርብ የሚሆነው በጣም ያማረ ስነ ምግባር ያለው ሰው ነው::" (ተርሚዚ) "☛ከስራዎች ሁሉ በላጩ መልካም ስነምግባር ያለው ነው

Більше
Рекламні дописи
10 265
Підписники
-224 години
+2537 днів
+59230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

💫ዱኒያን ከቀን ቀን እየተሰናበትካት መሆኑን አትዘንጋ ። ቀን በጨመርክ ቁጥር ከተሰጠህ እድሜ ላይ እየቀነስክ፣ ወደ ሞት ቀጠሮህ ይበልጥ እየቀረብክ ነው። ታዲያ መርከብህ እየሰመጠ እንደሆነ ከተሰማህ ለአንተ ያን ያህል አስፈላጊ ያልሆኑትን ሸክሞች ለማስወገድ ጊዜው አሁን ነው።  ግዜህን ተጠቀምበት 🍃 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!       〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ                     #ፈዘኪር          
Показати все...
🛑 አዲስ የኪታብ ቂርአት  🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ አል ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Показати все...
🛑 ክፍል አንድ የኪታብ ቂርአት 🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አዲስ የደርስ ማስታወቂያ  በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል አዲስ  ኪታብ ይጀመራል    የኪታቡ ስም ቀዋኢዱል አርበዓ         የኪታቡ አስቀሪ ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ የሚቀራበት ቀን በሳምንተ 2 ቀን  ሲሆን ሰኛ እና ማክሰኞ ከምሽቱ 4:00 ሰአት ጀምሮ የኪታቡ PDF t.me/tdarna_islam_pdf ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል ትዳር እና ኢስላም ቻናል👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
Показати все...
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
بسم الله الرحمن الرحيم 👉ነፍስህን ለማሻሻል አራት መንገዶች አሉ (ናፍስ)።  ናቸው: 👌 ➤1. #በራስህ_ላይ_ግዴታ_ማድረግ (مُشَارَطَه) ፦ *ኃጢአት እንዳሠራ ለራስህ ቃል ግባ።  ቀኑን ሙሉ ማንኛውንም ኃጢአት ላለማስራት በየቀኑ ጠዋት ላይ ለነፍስህ ቃል ግባ። ይከብዳል አቃለው ግን ታደርገዋለህ። 💪 ➤2.  #ክትትል_አላህ_ያየኛል_ማለት (مُرَاقَبَه) ፦     ኃጢአት ፈፀምክ? ምንም ኃጢአት እንዳሠራ ራስህን መከታተልህን ቀጥል። ➤3.  #ራስንህን_መመርመር (مُحَاسَبَه) ፦ ስንት  ኃጢአቶችን እንደሠራህ ከስንት መልካም ሥራዎች !!!! ... ማታ ፣ ከመተኛትህ በፊት ፣ ብቻህን ስትሆን ፣ ቀኑን ሙሉ ምን እንደተሳሳትክ እና ምን እንደተ ፈጠረ ገምግመው። ➤4.  #እራስን_ማረም (مُوَاخَذَه) ፦ በቀን ውስጥ ለፈጸመከው አለመታዘዝ ነፍስህን ቅጣት ፣ እናም ቅጣቱ የአምልኮን ሸክም በላዩ ላይ ማድረግ ነው።  ለተሳሳቱት ነገሮች ንስሃ በመግባት እና ለተከናወኑት መልካም ሥራዎች አላህን ሱብሃነ ወተዓላ ማመስገን። ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ ╭─┅───══───┅─╮ https://t.me/husnel_khuluk https://t.me/husnel_khuluk     https://t.me/husnel_khuluk       ╰─┅───══───┅─╯ ⤴️⤴️ሸር &ጆይን ይበሉ⤴️ _
Показати все...
👍 2💯 2
00:14
Відео недоступнеДивитись в Telegram
3.10 KB
👍 2💯 1
𝕥𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞 ከተጠቀምን አይቀር ለምን በመልካም ነገር ላይ አንጠመድም ? social media በጣም ብዙ መጥፎ እና ቆሻሻ እንዳለው ሁሉ ብዙ ኸይር አለው ። ዲናችን ለመማር በቀላሉ እነኚህ ውብ የሱና ቻናሎች ተቀላቀሉ 👇
Показати все...
ⓙⓞⓘⓝ 🌾𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙
𝕔𝕝𝕚𝕔𝕜 ➹ 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝🌱
¢нαииєℓ 🌿
#فتوى በትዳር ዙሪያ ለተለሱ ጥያቄዎች ሰፋ ያለ የሆነ የተሰጠ ማብራሪያ። 🎙በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል <ኬሚሴ> t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/5128
Показати все...
فتوي.mp312.76 MB
👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.