BEST GAME & A MOVIES
Відкрити в Telegram
እንኳን ወደ ቴሌግራም ቻላችን በሰላም መጣቹ በዚህ የቴሌግራም ቻናል👇 ➲አሪፍ አሪፍ የgaming video ➲የተለያዩ የትም የማታገኙአቸው appኦች እና 𝙜𝙖𝙢𝙚ኦች ➲አዳዲስ ጌሞች ሲወጡ በትኩሱ
Показати більше3 234
Підписники
-724 години
-297 днів
-10230 днів
Архів дописів
3 231
Repost from ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy
እስከ ሰአት ሙሉ vudeo እዩልኝ በናታችሁ 10k ከታየ 1k$ ቃል ተገብቶልኝ ነው 😭 15 ደቂቃ ነው ሳታሳልፉ እዩልኝ 😍 ላስቸግራህሁ🥺🥹
3 231
Repost from ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy
እስከ ሰአት ሙሉ vudeo እዩልኝ በናታችሁ በጣም ብር ፈልጌ ነው 😭 15 ደቂቃ ነው ሳታሳልፉ እዩልኝ 😍 ላስቸግራህሁ🥺🥹
3 231
Repost from ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሰቻሁ የአመት ሰው ይበለን ሐሳባችን ሁሉ እሷ ትሙላልን ሌሎች የሀይማኖት ተከታዮችም እመብርሀን ሀሳባችሁን ትሙላላችሁ🥰🥰🥰
#share @qdist
3 231
Repost from ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy
ቪደኦ በማየት እና ዉሥጥ ያሉ ኮዶችን በቴሌግራም ቦታን በመላክ የ30,000 ብር አሸናፊ ይሁኑ ይህ ቀልድ አይደለም!!!
ለመሳተፍ https://youtube.com/@esttif?si=iush02gHiVjesy2j Subsribe እና ቪደኦ ዉሥጥ ያሉ ኮዶችን መላክ ብቻ
3 231
Repost from ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy
#ስጠብቅሽ_ልኑር
ቀናቶች ቢረዝሙ ቢቆጠሩ አመታት
ጊዜ ቢለያየን ቢያልፉብን ዘመናት
ከልብሽ ባልጠፋም ከትዉስታሽ ጓዳ
በስቃይ ታስሬ በናፍቆት ጎዳና
ህልሜም ባይሳካ የሆዴን ባላገኝ
በደስታየ ዘመን ባይተዋር ቢያረገኝ
ግዴለም ችላለሁ ሁሉን ነገር ችዬ
እጠብቅሻለሁ ልቤን አባብየ
የሀሳብ በረዶ ይጥለቅ በአናቴ
ይደንዝዝ አካሌ ይድከሙ ጉልበቴ
እንገናኛለን እያልኩ በተስፋ ልጠብቅ
እልፍ ግዜ ይለፍ ወዜ ሁሉ ይድቀቅ
ምን ያደርግልኛል ካንች ወድያ ኑሮ
ፍቅርሽ ይበቃኛል የስንቅሽ ቋጠሮ
በትዝታሽ ዋሻ እራሴን ደብቄ
በምናቤ ስየ ፍቅርሽን ሰንቄ
እጠብቅሻለሁ በተሰጠኝ እድሜ
ባንች ናፍቆት ፍቅር ካልሞትኩኝ ታምሜ
አዎ...ስጠብቅሽ ልኑር ሳለሁ በህይዎቴ
ፍቅርም ባንች ይብቃኝ ይምከን ፍላጎቴ፡፡
#share @qdist
3 231
Repost from N/a
Guys don't send any group market almost dead🥹 if u send me any year group don't expected previous price
3 231
Repost from ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy
Full video on esttif tube 👇👇👇
https://youtube.com/@esttif?si=iush02gHiVjesy2j
