BEST GAME & A MOVIES
前往频道在 Telegram
እንኳን ወደ ቴሌግራም ቻላችን በሰላም መጣቹ በዚህ የቴሌግራም ቻናል👇 ➲አሪፍ አሪፍ የgaming video ➲የተለያዩ የትም የማታገኙአቸው appኦች እና 𝙜𝙖𝙢𝙚ኦች ➲አዳዲስ ጌሞች ሲወጡ በትኩሱ
显示更多3 544
订阅者
-724 小时
-457 天
-19830 天
帖子存档
3 544
Repost from ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሰቻሁ የአመት ሰው ይበለን ሐሳባችን ሁሉ እሷ ትሙላልን ሌሎች የሀይማኖት ተከታዮችም እመብርሀን ሀሳባችሁን ትሙላላችሁ🥰🥰🥰
#share @qdist
3 544
+1
Wifi rouer dm for only 7000birr for cafe and any hotel
we have free delivery in AA
@esttif1
3 544
Repost from ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy
ቪደኦ በማየት እና ዉሥጥ ያሉ ኮዶችን በቴሌግራም ቦታን በመላክ የ30,000 ብር አሸናፊ ይሁኑ ይህ ቀልድ አይደለም!!!
ለመሳተፍ https://youtube.com/@esttif?si=iush02gHiVjesy2j Subsribe እና ቪደኦ ዉሥጥ ያሉ ኮዶችን መላክ ብቻ
3 544
Repost from ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy
#ስጠብቅሽ_ልኑር
ቀናቶች ቢረዝሙ ቢቆጠሩ አመታት
ጊዜ ቢለያየን ቢያልፉብን ዘመናት
ከልብሽ ባልጠፋም ከትዉስታሽ ጓዳ
በስቃይ ታስሬ በናፍቆት ጎዳና
ህልሜም ባይሳካ የሆዴን ባላገኝ
በደስታየ ዘመን ባይተዋር ቢያረገኝ
ግዴለም ችላለሁ ሁሉን ነገር ችዬ
እጠብቅሻለሁ ልቤን አባብየ
የሀሳብ በረዶ ይጥለቅ በአናቴ
ይደንዝዝ አካሌ ይድከሙ ጉልበቴ
እንገናኛለን እያልኩ በተስፋ ልጠብቅ
እልፍ ግዜ ይለፍ ወዜ ሁሉ ይድቀቅ
ምን ያደርግልኛል ካንች ወድያ ኑሮ
ፍቅርሽ ይበቃኛል የስንቅሽ ቋጠሮ
በትዝታሽ ዋሻ እራሴን ደብቄ
በምናቤ ስየ ፍቅርሽን ሰንቄ
እጠብቅሻለሁ በተሰጠኝ እድሜ
ባንች ናፍቆት ፍቅር ካልሞትኩኝ ታምሜ
አዎ...ስጠብቅሽ ልኑር ሳለሁ በህይዎቴ
ፍቅርም ባንች ይብቃኝ ይምከን ፍላጎቴ፡፡
#share @qdist
3 544
Repost from N/a
Guys don't send any group market almost dead🥹 if u send me any year group don't expected previous price
3 544
Repost from ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy
Full video on esttif tube 👇👇👇
https://youtube.com/@esttif?si=iush02gHiVjesy2j
3 544
Repost from N/a
✅Old Group ላላችሁ መልካም ዜና
✅ 2024…..First 5 month 900birr
✅2023.... .1500
✅2022...…1900
✅2021..…..1900
✅2020..….1980
✅2019..…2050
✅2018....2100
✅2017....2100
Payment method
TRC 20
CBEBirr
CBE
TELEBIRR
BINANCE
We buy and sell with trust
💯 trusted
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ ያዋሩኝ👉 inbox @betsi_e1
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው
Member doesn’t matter
አዲስ አበባ ያላችሁ እና በአካል መሸጥ የምትፈልጉ inbox asawkugn
3 544
GAAT Groups
Old Telegram Group Buyer
: በከፍተኛ ዋጋ💥
Old group ያላችሁ ልጆች group እየገዛን ስለሆነ ለኛ መሸጥ እና መጠቀም ትችላላችሁ።
@Group_AD7
2016 ; 2017 : 2018 : 2019 2020 2021 2022 2023 2024 January Feb, March GC የተከፈቱ✍️የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም Visible chat history , 2 step verification on መሆኑን ያረጋግጡ 🙏መሸጥ ምትፈልጉ ብቻ Dm
Payment :
All Ethiopian Bank, Tele bir, Usd (dollar) via Binance , Bybite, etcinbox ✅ @esttif1 Visit our channel:
https://t.me/best_game2
3 544
Repost from ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy
መኖር መረርኝ ብለህ አለመኖርን አትምረጥ። አለመኖርን ፈርተህ ደግሞ ዛሬ ማድረግ ያለብህን ነገር አትግደል። ምን አልባት እኮ ዛሬ የምናሳልፈው ህይዎት ሌላኛው ሲዖል ሊሆን ይችላል።
ግን ሲዖል ኖረም አልኖረም አለመኖርን አክብሮ መኖር ከምንም በላይ ነው። አለመኖር እና መኖረን አስበህ የምትኖር ከሆነ ህይዎትህ አስቸጋሪ አይሆንም። ወዳጄ መቼም ቢሆን እንደምትሞት መዘንጋት የለብህም ለዛው ቀኑም ሰዓቱም ውሉንም በማታቀው ቀን።
የሁላችን ችግር ሞት እንዳለ ዕናቃልን ነገር ግን እንሞታለን ብለን አናስብም ሁልጊዜ እንደምንሞት እያሰብን ብንኖር ክፋት እና ተንኮል እንኳን ለመስራት ጊዜ ባልገኘን ነበር ሁልጊዜ ዛሬ እንደምንሞት እያሰብን ብንኖር ደስታ እንኳን ከኛ ባራቀች ነበር።
ሁላችንም ከማድን ተቆፍሮ ዕንደሚዎጣ ማእድን ደስታ ዕርቆን እየኖርን ነው ይህ ሁሉ የሆነው እኛ እኔ አንተ አንቺ እንደምሞት እንደምትሞት እንደምትሞች ሲለረሳሽ ስለረሳው ስለረሳክ ነው።
ምን አልባት እኮ ዎዳጄ ምድር ላይ የምንኖረው ሂዎት የልውለኛው አለም ገሀነብ ሊሆን ዪችላል🙊 ምናልባት የተለያየ ኑሮ እምኖር የልላኛው አልም ስራችን ዉጤት ቢሆንስ አስባችሁት ታውቃላችሁ ግን🥲...ብቻ ግን ሠው ሁሉ እንደሚሞት ብቻ ሳይሆን አንተም አንችም እኔም ዛሬ ወይም ነገ ወይ ደሞ አሁን ኦያነበብንም ልንሞት እንደምንችል መርሳት የለብንም
ታዲያ ወዳጄ መቼ እንኳን እንደምትሞት ሳታቅ ለምን ክፉ ትሰራለክ ለምን ለሰው ክፉ ትመኛለክ ለምንስ አሁን ስለተሰጠችህ ጊዜ አታመሰግንም ለምንስ በእጂህ በያዝከው አሁንህ አትደሰትም...ያለህ ቀሪ አለምህ አሁን በእጅህ ላይ ያለው ጊዜህ ነው ስለዚህ ዎጃጄ ደስታን ከፈለከ ነገ አይደለም ዛሬ እንደምትሞት አስበህ ኑር አንዴ ብቻ ሞክረው ዛሬ እሞታለው ብለህ ዛሬህን ኑረው እና ያለውን የህሊና ሰላም ተመልከተው....ቼር ምሽት🙏
✍️ @esttif1
#share @qdist
3 544
Repost from ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy
Thanks guys✅
https://youtube.com/@esttif?si=iush02gHiVjesy2j
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
