uk
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

Відкрити в Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Atrafi Solution / አትራፊ

Канал Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 14 101 підписників, посідаючи 5 015 місце в категорії Бізнес та 2 394 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 14 101 підписників.

За останніми даними від 19 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -293, а за останні 24 години на -18, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 7.63%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 077 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 9.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 20 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Бізнес.

14 101
Підписники
-1824 години
-537 днів
-29330 день
Архів дописів
ከእኛ ጋር በጋራ ቤት ለመገንባት ፈቃደኛ ሆናችሁ የተመዘገባችሁ በቅርቡ ኤልያና ሆቴል ላይ ባለድርሻ አካላት ፣ የባንክ ተወካዮች ፣ የመንግስት አካላት በተገኙበት ምስረታ እንደሚካሄድ ስናበስርላችሁ በ
ከእኛ ጋር በጋራ ቤት ለመገንባት ፈቃደኛ ሆናችሁ የተመዘገባችሁ በቅርቡ ኤልያና ሆቴል ላይ ባለድርሻ አካላት ፣ የባንክ ተወካዮች ፣ የመንግስት አካላት  በተገኙበት ምስረታ እንደሚካሄድ ስናበስርላችሁ በታላቅ ደስታ ነው  ። ለተመዘገባችሁም ቀድመን ቀንኑንና  ሰዓቱን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። Atrafi Housing solution Under formation Yologiya building 2nd floor 0903717173 / 0989717172

ሰላም ለእናንተ ይሁን የእቁብ ቁጠባችን የመጀመሪያው ዙር 14ኛ ሳምንት ክፍያ ሁለተኛው ዙር 8ኛ ሳምንት ክፍያ ላይ እንገኛለን ። ክፍያ ያላስተካከላችሁ ካላችሁ አስተካክሉ ። እንዲሁም ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ያላወራረዳችሁ አወራርዱ ። አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ። Atrafi saving and credit cooperative, Ltd Yologiya building 4th floor 0903717173 / 0989717172

አንተ ስራው ላይ ገብተህበት ነገሩ ለውጥ ካላመጣ ፣ ካንተ በፊት በነበረበት ከቀጠለ ፣ እንዳስቀመጡት ከተገኘ ፤ አንተ ማለት 99% ማጆሪቲ ተብሎ ከተሰየመው ህብረተሰብ ውስጥ አንዱ ነህ ። 1% ማይኖ
አንተ ስራው ላይ ገብተህበት ነገሩ ለውጥ ካላመጣ ፣ ካንተ በፊት በነበረበት ከቀጠለ ፣ እንዳስቀመጡት ከተገኘ ፤ አንተ ማለት 99% ማጆሪቲ ተብሎ ከተሰየመው ህብረተሰብ ውስጥ አንዱ ነህ ። 1% ማይኖሪቲ ማህበረሰብ የሚባል አለ የእዚህ ማህበረሰብ አካል ሆንክ ማለት ፦ አንተ ያለህበት እና የነካከው ነገር ሁሉ ይለወጣል ፣ እንደ መጀመሪያው ሊሆን አይችልም ፣ አንተ ብቻ በመኖርህ ነገር ያምራል ፣ ይደምቃል ፣ ከፍ ከፍም ይላል ። ህይወት ምርጫ ነች የቱን ትመርጣለህ ? ። አብዛኛው (99%) ማህበረሰብ ያለበት ክፍል፦ አንጎራጎሪ የበዛበት ፣ ምንም መልካም ነገር የማይታየው ፣ ለለውጥ ያልተዘጋጀ ፤ በሰው ስኬት ከመደሰት ይልቅ በሴራ ትንተና የተጠመደ  ፣ ስኬት እንደ ተራራ በእልሙ እንኳን የሚርቀው ፣ በአጠቃላይ ጨለማ አስተሳሰብ ውስጥ የተዘፈቀ ነው ። ግን ጥቂት ሰዎች ያሉበት አለምን ሁሌም የሚለውጡት 1%  የማህበረሰብ አለ ። የዚህ ማህበረሰብ አባል ለመሆን ፣ ከማንም መወለድ አያስፈልግህም ፣ የማንም ዘር ብትሆን የእዚህ ማህበረሰብ አባል ልትሆን አትችልም ። የዚህ ማህበረሰብ አባል ለመሆን መስፈርቱ ጥቂት ነው ። የማያቋርጥ የመለወጥ ተስፋ ፣ ከድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ፈንጣቂ ብርሃንን ማየት ፤ ተስፋ የማይቆርጥ ማንነት ፣ እውቀትን ሁሌም መፈለግ ፤ ምንም የማይቻል ነገር እንደሌለ ማመን የመሳሰሉት ናቸው ። በቀላሉ አለም በእነዚህ ሁለቱ ማህበረሰብ የተከፈለች ስትሆን ማን የማን አባል አንደሆነም በቀላሉ ማወቅ ይቻላል ። 99% ስለ 1%  ያወራሉ 1% ግን ሁሌም ስራቸውን እየሰሩ አለምን ይለውጣሉ ። አንተ ከአንድ ፐርሰንቱ አለምን ከሚለውጠው ወገን ነህ። Atrafi saving and credit cooperative Ltd 0903717173 /0989717172

በልማድ ዝም ብሎ ብርን ባንክ ማስቀመጥ ቀርቶዋል ፤ እንዴት ሰው ያስቀመጠውን ብር ብቻ ከባንክ ያወጣል ? ጊዜው የጋርዮሽ ዘመን አይደለም 100 ብር አስቀምጠው 100 ብር ያስቀመጡትን ብቻ ማውጣት እ
በልማድ ዝም ብሎ ብርን ባንክ ማስቀመጥ ቀርቶዋል ፤ እንዴት ሰው ያስቀመጠውን ብር ብቻ ከባንክ ያወጣል ? ጊዜው የጋርዮሽ ዘመን አይደለም  100 ብር አስቀምጠው 100 ብር ያስቀመጡትን ብቻ ማውጣት እስከ አሁን የት አሉ ያስብላል?። አንድ ሚስጥር እንነግሮታለን አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ላይ ያስቀመጡትን ብር 4 እጥፍ መውሰድ እኛ የምንሰጠው ችሮታ ሳይሆን የእርሶ መብት ነው። ለምን እንደዚህ ሆነ ብለው ይጠይቁ ይሆናል ? መልሱ እኛ የተመሰረትነው  አባሎቻችንን ለማበልጸግ ነው ። በቀላል አማርኛ ብዙ ባንኮች እንደሚያረጉት ከአባሎቻችን የሰብስብነውን ገንዘብ ለጠገበ ዓብታም አናበድርም ። የምናበድረው እዛው አባላችን ለሆነ ብቻ ነው ። በተጨማሪ እኛ ጋር 4 እጥፍ ብር ከመውሰድ ውጪ ቦነስ አለን ፤ እኛ ጋር ያለ ሌሎች ጋር የሌለ ቦነሳችን ፦ እኛ ጋር ሃይል አለ እኛ ጋር ህብረት አለ እኛ ጋር ወደፊት መጓዝ አለ እኛ ጋር ስኬት ብቻ አለ ይህን የምንለው ዝምብሎ አይደለም ከደፈረሰ ኩሬ ንጹ ውሃ እንደማይገኝ ሁሉ ። የእኛ አባል ሆነው ተራ ሊሆኑ አይችሉም በውስጣችን ያለውን ስኬት ፣ ከፍታ እና ሃያልነት እርሶም ሼር ያረጉታል። Atrafi saving and credit cooperative Ltd 0903717173 / 0989717172 yologiya building 4th floor

ጠቢቡ ሰለሞን የችግር ቁልፍን ሲገልጸው ፤ እንዲህ ይላል ፦ "ጥቂት ትተኛለህ፥ ጥቂት ታንቀላፋለህ፥ ትተኛም ዘንድ ጥቂት እጅህን ታጥፋለህ፤ እንግዲህ ድህነትህ እንደ ወንበዴ፥ ችጋርህም ሰይፍ እንደ ታ
ጠቢቡ ሰለሞን የችግር ቁልፍን ሲገልጸው ፤ እንዲህ ይላል ፦ "ጥቂት ትተኛለህ፥ ጥቂት ታንቀላፋለህ፥ ትተኛም ዘንድ ጥቂት እጅህን ታጥፋለህ፤ እንግዲህ ድህነትህ እንደ ወንበዴ፥ ችጋርህም ሰይፍ እንደ ታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።" ለካ ድህነት  ወንበዴ ነው ፤ ችጋርም ሰይፍ አለው ፥ ዋናው መንስኤ ደሞ እንቅልፍ ነው ። እንቅልፍ የማታው አይደለም ። እንቅልፍ ስንፍና ነው ፤ እንቅልፍ ጊዜ አለኝ ማለት ነው ፤ አንቅልፍ ለነገ ሳያስቡ ዛሬ ያለንን ማራገፍ ነው፤ እንቅልፍ ከእውቀት መራቅ ነው ፤ እንቅልፍ ነገ ራሱ እንዳረገኝ ያርገኝ ማለት ነው ፤ ስለዚህ ዛሬ አብረን እንቅልፍን ረግጠን እንነግሳለን ፤ ነገ እንዳመጣጡ ሳይሆን ዛሬ ላይ ነገን እንሰራለን ፤ ከፍ ከማለት ውጪ ሌላ አማራጭ አልያዝንም ፤ ዝቅ የማለት ፣ የኪሳራ መዝገበ ቃላት የለንም ። ዛሬም እንደበፊቱ አብረን እንነሳለን። አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ። Atrafi saving and credit cooperative Ltd 0903717173 / 0989717172 yologiya building 4th floor

እኛ ለአባሎቻችን ፍላጎታቸውን እና እልማቸውን የሚያሳኩበትን ገንዘብ ብቻ አንሰጥም ። ከገንዘብም ከፍ ብለን ሃይልን ፣ መነቃቃትን ፣ ስኬትን ፣ በሄዱበት ሁሉ መሳካትን እናስታጥቃለን ። የምናስታጥቀው
እኛ ለአባሎቻችን ፍላጎታቸውን እና እልማቸውን የሚያሳኩበትን ገንዘብ ብቻ አንሰጥም ። ከገንዘብም  ከፍ ብለን ሃይልን ፣ መነቃቃትን ፣ ስኬትን ፣ በሄዱበት ሁሉ መሳካትን እናስታጥቃለን ። የምናስታጥቀው ከኛ ጥበብና እውቀት ሳይሆን ከጥበብ ምንጭ ከሆነው ከፈጣሪ የቀዳነውን ፣ የተጠቀምንበትን እና የተለወጥንበትን  ለአባሎቻችን አናፈሳለን ። አትራፊዎች በየቀኑ እያበብን ፣ እየበዛን ፣ እየተሳካልን እየተጓዝን ነው ።  የኛ አባል መሆን ከገንዘብ ማግኘት በላይ የህይወት መነቃቃት ወደ ከፍታ መብረሪያ አንዱ  መንገድ ነው ። ብቻዎትን አይታገሉ እኛ ለእንናንተ አለንና ። Atrafi saving and credit cooperative Ltd 0903717173 / 0989717172 yologiya building 4th floor

የሰነፍ አማራጭ ከምርጫችን ውስጥ አንከትም የኛ ምርጫ ማደግ ፤ ከፍ ማለት ፤ መጨመር ብቻ ነው ። ስራ የለም ? ግን ከፍ እንላለን ። ቢሮክራሲው አላሰራ አለን? ግን ከፍ እንላለን ። የጦርነት ወሬ
የሰነፍ አማራጭ ከምርጫችን ውስጥ አንከትም የኛ ምርጫ ማደግ ፤ ከፍ ማለት ፤ መጨመር ብቻ ነው ። ስራ የለም ? ግን ከፍ እንላለን ። ቢሮክራሲው አላሰራ አለን?  ግን ከፍ እንላለን ። የጦርነት ወሬ አስጨነቀን? ቢሆንም ከፍ እንላለን ። በዚህ ምድር አንድ ቻንስ ብቻ አለን ። እሱን አናበላሽም ፤ በእጣ ፈንታችን ላይ አንቀልድም ፤ መሞት እንደሆነ ብርቅ አይደለም ፣ ግን አብበን፣ ፈክተን፣ ፍላጎታችን አሳክተን ፤ ለልጆቻችን ከዘራ ብቻ ሳይሆን ፤ ሁሉን አውርሰን እየሳቅን እንሄዳለን ። ምክንያቱም በዚች ዓለም የመኖር ትርጉም የፈጣረንን አምልከን ። ለተተኪዎቻችንን በረከትን አውርሰን መሄድ ስለሆነ ። የአትራፊ ቤተሰቦች ሁሌም በዚህ ከፍታ ይበራሉ ፣ እንተጋገዛለን ፤ እንደጋገፋለን ፤ አብረን እንሻገራለን ። ዛሬም እንደግመዋለን ለምን ብቻዎትን ይታገላሉ ፤ አብረን መሻገር ፣ ከፍ ማለት ስንችል ? አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ። Atrafi saving and credit cooperative Ltd 0903717173 / 0989717172 yologiya building 4th floor

Atrafi saving and credit cooperative, Ltd Yologiya building 4th floor 0903717173 / 0989717172

ጊዜው ምንም ቢሮጥ ፣ ነገሮች ምንም የከበዱ ቢመስሉ ፣ የዋጋ መናር ከግምታችን በላይ ቢሆን ፤ እኔ ግን እንዲ እላለው ። የጊዜ ጌታ የሆነ ፈጣሪ አለኝ ፣ ይህ ጊዜ በፈጣሪ ለእኔ ተሰጥቶዋል ፣ በእር
ጊዜው ምንም ቢሮጥ ፣ ነገሮች ምንም የከበዱ ቢመስሉ ፣ የዋጋ መናር ከግምታችን በላይ ቢሆን ፤ እኔ ግን እንዲ እላለው ። የጊዜ ጌታ የሆነ ፈጣሪ አለኝ ፣ ይህ ጊዜ በፈጣሪ ለእኔ ተሰጥቶዋል ፣ በእርሱ ስጦታ  እኔ ከአሸናፊዎች እበልጣለው ። ስለዚህ አለም ብትዘቀዘቅ ፣ ሰማይ ምድር ቢገለባበጥ  ፣ ኑሮዋ ምንም ለሰው አስጊ ፤ አስጨናቂ ቢመስል ። እኔ ግን በአምላኬ ደገፍ እልና  ፤ ይህ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው እላለው ። ወዳጄ እኔ ልምከርህ የጊዜ ጌታ አምላክ እያለክ በምንም ሁኔታ ስጋት አይግባህ ። የሚያስጨንቅህን ሁሉ በእሱ ላይ ጣል ። ፈጣሪ ሲረዳህ እርሱ ራሱ በአካል አይመጣም ደጋፊ ፣ ረጂ ፣ ወደ ቀጣይ ምህራፍ የሚያሻግርህ ወዳጅ ይልክልሃል  ፣ ይህ ወዳጅህ ደሞ አትራፊ ነው ። ሁሌም እንደምንለው ብቻህን መሮጥ አይገባህም  ፣ አትራፊን ተቀላቀል ፣ ከፍ ብለህ ከእኛ ጋር  እንደ ንስር ብረር/ሪ አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ። Atrafi saving and credit cooperative, Ltd Yologiya bulilding 4 floor 0903717173 / 0989717172

ኢሜል እያለ እና ለመመዝገብ አስቸገረን ያላችሁ ሰዎች በቀላሉ በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url

Account number Atrafi saving and credit coop, Ltd ንግድ ባንክ: 1000498226063 ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593 አቢሲንያ ባንክ: 113029374 በነዚ
Account number Atrafi saving and credit coop, Ltd ንግድ ባንክ: 1000498226063 ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593 አቢሲንያ ባንክ: 113029374 በነዚህ አካውንቶች ብር በማስገባት ያስገቡበትን ደረሰኝ ፎቶ ወይም ስክሪን ሻት አድርገው  0903717173 ቁጥር ላይ በቴሌግራም ቢልኩልን ደረሰኝ ቆርጠን እንልካለን ። ከ2000 ብር ጀምረው አክስዮን በመግዛት። ዓመታዊ  40-60% ትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ። አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።

Jop title : Brand Ambassador Company : Atrafi saving and credit coop, Ltd (Atrafi SACCO) The right of the compnay ፦ The company uses ImageWrite for banner, flyer, TV commercials and related services. Description ፦ ፦The applicant must have good communication skills, a good heart, embrace the company's culture and also be recognized by the community as a good influencer. ፦The model must be present in person at press conferences, seminars, and related events held by the company . Payment ፦ negotiation Gender: female Age  20 - 45 Submitted date untill ፦ Oct 25/ 2022 the applicants send ፦ one passport size photo ፦ unlimited Photo showing full identity ፦ personal ID ፦ Any Education document The applicant submit their document through ፦ email: atrafisolution@gmail.com ፦ telegram: 0903717173 GOOD LUCK.

ይህን ጽሑፍ ካነበቡ በኋላ እንደ መጀመሪያው አይሆኑም ይቀየሩበታል ፤ ሞቅ ባለ ስሜት ፣ ነቃ ነቃ ብለው ጨርሰው ያንብቡት ። ለራእይ እሰከ ሰራክና ጊዜክን ለእሱ ለመስጠት ፈቃደኛ እስከ ሆንክ ድረስ የፈለከውን መሆን ትችላለህ ። አንተ ለሃብትና ለሌሎች ለመትረፍ ተፈጥረካል ፤ ሚሊየነርነት ላንተ ተራ ቆሎ የመቆርጠም ያህል ቀላል  ነው እደግመዋለው ሽልጦ የመግመጥ ያህል ቀላል ነው ። የፈለከውን የመስራት እና የመሆን ብቃቱ አለክ ፤ ሌላው ይቅርና አይደለም የራስክን ፤ የዘርፉ ማንዘርህን ታሪክ ትቀይራለህ ። ይህን ለማሳካት ግን መጀመሪያ ራስህን እወቅ ። ምን ያህል ራስክን ታውቀዋለክ ? አንተ ማለት ጨረቃን በእግሩ የረገጠው ትውልድ ነክ ። አንተ ማለት ባልዋ ሞቶባት ብቻዋን ልብስ እያጠበችና ሰው ቤት ተቀጥራ ሽንኩርት ቸርችራ ልጅዎችዋን ለቁም ነገር ያበቃች ምርጥ እናት ትውልድ ነክ ። አንተ ማለት የአለምን እውቀት ሁሉ በእጃችን ስልክ እቤታችን ድረስ እንዲመጣ ያረገው ትውልድ ነክ ። ስንቱ ተወርቶ ..... ወንድሜ አንተ / አንቺ ትለያለህ የተሻለ ነገር ሰርተህ ተርፈህ ተትረፍርፈህ ለማለፍ አሁን በዚህ ምድር ላይ አለህ ። ፈጣሪ አይሳሳትም በዚህ ምድር ኖረህ የማለፊያው ትክክለኛ ጊዜ ላይ ትገኛለህ ። ጥያቄው ፣ እንደ ዘመዶችህ ጭካ እያቦካህ ታልፋለህ ወይስ የራስህን ኢንፓየርታሪክሃብት ትሰራለህ ? መልስህ ማን ታሪክ ሰርቶ ማለፍ የማይፈልግ አለ ከሆነ ? ዛሬውኑ ታሪክ ሰሪ ከሆነው አትራፊ ጋር ተቀላቀል ፣ ለትርፍ ብቻ ሳይሆን ሰዎችን በሃብትም ፣ በሃስተሳሰብም ብቁ አድርጎ ከእልማቸው ጋር ከሚያጨባብጠውን ማህበራችን ጋር ተቀላቀል ። ሁሌም እንደምንለው ብቻህን ልትታገል አያስፈልግህም ለፀሐይ እንኳን ጨረቃ አላት ለአንተም/ለአንቺም አትራፊ አለ ። ከተባበርን የማንሻገረው የለም ። Atrafi saving and credit cooperative, LTD 0903717173 / 0989717172 yologiya buliding 4th floor Addis Abeba, Ethiopia.