uk
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Відкрити в Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ስልክ መግዣና መሸጫ

Канал ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 51 942 підписників, посідаючи 2 546 місце в категорії Технології та додатки та 606 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 51 942 підписників.

За останніми даними від 04 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -1 588, а за останні 24 години на -41, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0.57%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.19% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 294 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 98 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 1.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 05 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.

51 942
Підписники
-4124 години
-2987 днів
-1 58830 день
Архів дописів
Repost from N/a
😀 ፎንቃ MOOD 😀

Repost from N/a
⚽️ ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+mxSOAmBWdQZhMzlk
⚽️ ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+mxSOAmBWdQZhMzlk

Repost from N/a
😀ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️
😀ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ❗️ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇

Repost from N/a
ሰበር🔥 ✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ ➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

Repost from N/a
😀😀 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑 ቴዲ አፍሮ 👑 አልበም አጃችን ገብቶል 😀😀 ❗️በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላች
😀😀 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑 ቴዲ አፍሮ 👑 አልበም አጃችን ገብቶል 😀😀 ❗️በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላችን ተቀላቅለው ያጣጥሙት🙂

Repost from N/a
🎆 ለፕሮፋይል የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇👇👇 https://t.me/addlist/0PSOnRGWYS81NDlk

Repost from N/a
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/0PSOnRGWYS8
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/0PSOnRGWYS81NDlk

Repost from N/a
😀😀😀😀😀😀😀 ጅንጀና style part 1 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ ቶሎ ተቀላቀሉ አሪፊ የኢትዮጵያ ቻናሎች ናቸው ይቀላቀሉ👇

Repost from N/a
🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ💖 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇👇
🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ💖 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇👇

👣ይሄን ፎቶ ሳያይ ያለፈ እድሜው አጭር ነው ማለት ነው 😂 👀እዮታ ምን ትጠብቃላቹ👇
👣ይሄን ፎቶ ሳያይ ያለፈ እድሜው አጭር ነው ማለት ነው 😂 👀እዮታ ምን ትጠብቃላቹ👇

@funy_c 14.1k subscribers ያለው channel መግዛት ሚፈልግ ያናግረኝ @sami_fam👈

እዉነተኛ ታሪክ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 2⃣0⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............. ወይ መሞት ወይም ብር ማስላክ ነው ብዙ ሰወች  እንደ እኔ ድንበር ላይ ተይዘዉ ሳይወዱ በግዳቸዉ ተገደው ነዉ የገቡት፡፡    አንዳንዱ ሳውዲ ካለው ዘመዱ በእነሱ ስልክ እያስደወለ ገንዘብ ሲያስልክ..... አንዳንዱ አገር ቤት እያስደወሉ... አባቱን አገር ቤት ያለዉን ንብረት እየሸጡ ይልካሉ፡፡እኔ እህቴ በኡምራ ሂዳ  ሳውዲ ወደ ሰባት አመት ሆኗታል ስልኳን ብይዝም አልደወልኩላትም፡፡   እዛ ክፍል የሚያለቅሰዉ ሰዉ ይበዛል ..ከታሰሩ አመት ስድስት ወር የሆናቸዉ አሉ...ተስፋ ተሟጦባቸዉ በደላሎቹ ድብደባ ግርፋት ተጎሳቅለዉ ..ምግብ ብዙም ስለማያገኙ ክስት ብለዉ ....ጠዋት ማታ በጎንጮቻቸዉ የሚረግፈዉን የእንባ ጠብታ እንደዉሀ የሚመጡ አሉ፡፡ ወይ ዘመን ሰዉ በሰዉ ላይ የሚጨክንበት ድህነት ስንት ነገር ያሳያል፡፡     ጠዋት ላይ ገንዘብ ያስላከ እና ገንዘብ ያላስላከ ተብለን ለሁለት ተለየን...,እኔ ገንዘብ ስላላስላኩ ገንዘብ የሌለዉ ተብለን ...ለብቻችን ተሰለፍን እኔም ከኋላ ቆምኩ ......      ሳናስበው ከፊት የቆመውን ደላላው በፖክስ አፍንጫውን ሲመታው ደም መፍሰስ ጀመረው....... ከዛም ደላላዉ እንደዚህ አለን.....ተመልከቱ ሁላችሁም ዛሬ የማያስልክ ካለ እንደዚህ ልጅ ይጠብቀዋል....እንደዉም ይሄ ፓክስ ቀላል ቅጣት ነዉ....ብር ካላስላካችሁ ሞት ይናፍቃችሇል.....ተሰቃይታችሁ ሞትን እየተመኛችሁ  እንደምትሞቱ እወቁ አለ ....በመናደድ  ጮክ ብሎ ተናግሮን ጥሎን  ወጣ.....      ቀኑ መሸ ብር  የተላከላቸው ከዚህ መታጎሪያ ክፍል  ሊወጡ በረጅሙ ተሰልፈዋል .....እኔ ግን ብር የሚልክልኝ የለም አልወጣም.....ጠዋት ላይ በፓክስ የተመታው ልጅ ወደኔ መጣና እኛ ብር የሚልክልን ዘመድ የለንም  ....እዚህ ሁነን ስንሰቃይ ከምንሮር አሁንም ያለዉ ኑሮ ሳይሆን የቁም ሞት ነዉ....ከዚህ የባሰ ፍትኒያ አይጠብቀንም ...ለምን ከዚህ ቦታ በሚታየን ግንብ ላይ  ዘለን አናመልጥም??? አለኝ........    .....እኔም ትንሽ አሰብኩኝ  ከሞቱት በላይ ከሒወት ካሉበት በታች ሁኛለሁ........የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም አይደል የሚባለዉ ...አሁን ካለንበት ክፍል በብዙ ክላሽ በያዙ የሚጠበቅበት ቦታ ለማምለጥ ..እሺ ብየ በሀሳቡ ተስማማን ... .....ልጁም ለማምለጥ ዛሬ ነገ አንልም አሁኑ እናምልጥ አለኝ........ ........እኔም እሺ አልኩት ......እሱም እኔ ልቅደም የተኩስ ድምፅ ከሰማህ እኔ ተይዤ ወይም ገለዉኝ ሊሆን ስለሚችል እንዳትወጣ ተኩስ ካልሰማህ ግን አምልጫለሁ ማለት ነዉ አንተም እየሮኩ እንድታመልጥ አለኝ. .......እኔም በሀሳቡ ተስማማሁ. ...........እሱም ግንቡ በሰዉ ቁመት ስለማይደረስ ግድ አንድ ሰዉ ትካሻ ላይ መቆም አለብን.....     ትከሻህን ስጠኝ አለና ትካሻየን ተደግፎ ምግብ በሚያበስሉበት  ቦታ አድርጎ ዘሎ አመለጠ፡፡የአላህ ፈቃድ ሆኖ አላዩትም     እኔም ግንቡን ለመዝለል የሰው ቁመት ወይ መሰላል  ያስፈልገኛል...ከመሀላችን  አንዱን ልጅ ብር ተልኮለት ሊሳፈር ያለውን ልጅ ባክህ ተባበረኝ አንተ ብር ስለተላከልህ ምንም አያደርጉህም እኔ ግን የሚልክልኝ የለም ላመልጥ ስላሰብኩ ትካሻህ ላይ ወጥቼ ዘልየ ላምልጥ አልኩት...... .........ልጁም እሺ አለኝ >>>>>>>ልክ ተንደርድሬ ተከሻው ላይ ስወጣ ከላይ ያለው ጠባቂ ክላሹን አዞረብኝ አማራጭ የለኝም ወደ ፊት ተንደርድሬ ግንቡላይ ስወጣ ከዚያም ወደመሬት ስዘል ጠባቂው ሲተኩስ .........በእግሬ  የቆምኩበትን ግንብ በጥይቱ አነሳው፡፡  አላህ ተመታ አላለኝም መሬት ላይ ወደኩ ........በርሃማ አካባቢ ስለነበር አፈሩ ይመቻል ምንም አልተጎዳሁም በባዶ እግሬ ባለ በሌለ አቅሜ  መሮጥ ጀመርኩ ....... ከኔ በፊት ያመለጠዉንም እኔንም...በመኪናና እና በእግራቸዉ ውሻ ይዘው  ተከተሉን ..... .....እኔም ያለ የሌለ አቅሜ ተጠቅሞ ወደሚታየን መብራት ሮጣለሁ እንደዚህ ሯጭ ነኝ ወይ እላለሁ.....ብቻ በአላህ ፈቃድ  አምልጨ ክሰል ከሚያከስሉ የመኒወች ዘንድ ደረስኩ       ያኛው አብረን የጠፋነዉ  ልጅ ጋር ተጣፋን መልሰዉ ይያዙት አይያዙት የማቀዉ ነገር የለኝም ግን ሁለታችንንም ብዙ ሁነዉ ተከትለዉናል፡፡     እኔ ለክሰል አክሳዮቹ ነገርኳቸው ፡፡ አረበኛ ማወቄ በጣም ጠቅሞኛል......እነሱም አትፍራ እዚህ ተኛ ብለው አልጋ እና የሚለበስ እንዲሁም የሚበላ ራት ሰጡኝ    ጧት ሲነጋ ለካስ ማታ በስሜት ስሮጥ ያልተሰማኝ እግሬ እሾህ ወግቶኛል የዉስጥ እግሬ ተጠቅጥቆበታል ......አንዱን መከራ ሳልፍ ሌላ መከራ ያጋጥመኛል ፡፡ እሾሁን ነቀሉልኝ .....እግሬን በጨርቅ ጠምጥሜ ለመሄድ ወሰንኩ .......ቦታ ሰጥቶ ያሳደረኝ የመኒዉ ሰዉየ.... በየመን 200 ሪያል ሰጠኝ በኛ ስንምውነዝረው 20 በር እንደ ማለት  ነው ፡፡ገንዘባቸው በጣም ወድቋል፡፡ ግን የዋህ ለሰዉ አዛኝ የሆኑ ሰዎች ናቸዉ የመኖች ከዚያም በሰአዳ አድርገህ ሂድ አለኝ .... ......ምን እያልከኝ ነው አልኩት??? በአረበኛ .....ለካስ ሰአዳ የሚባል አገር ወደ ሳዉዲ መግቢያ ላይ አለ ...በእኔ እጮኛ ስም የወጣ የሀገር ስም ነዉ..... በእጁ መንገዱን ጠቆመኝ ፡፡ ,    ወደ ሰአዳ የሚባለዉ ሁቲዎቹ  ሀገር በመኪና  እየሄድኩ እዛ እስከምደርስ ብዙ የሚያሳዝን ነገሮች  አየሁኝ ...ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ሰዉ አድን ድርጅቶች ሰፊ ድንኳን ሰርተዉ ስደተኛዉ ሁሉ ሀበሻዉ ፈረንጁ ከተለያዩ ሀገር ከአፍሪካም ጭምር የተሰበሰቡ እዛ ተቀምጧል፡፡ ግማሹ ከተለያየ ሀገር የመጡ ከአገሬ የወጣሁት በፓለቲካ ጉዳይ ነዉ ወደ ሀገሬ መመለስ አልችልም እያሉ እድል የሚጠብቁ...በስደት በበረሀ ላይ ብዙ ያሳለፉ እርቧቸዉ ምግብ ቢሰጧቸዉም ..ግን የርሀቡ እና ዉሀ ጥሙ ሀይል ምግብም ቢያገኙም ብዙ ወር ስለሆናቸዉ..ርሀቡ ወደ ሌላ በሽታ ተቀይሮ ለመሞት ጊዜ የሚጠብቁ ወደ ኢትዮጲያ እና ከመጡበት ሀገር ለመመለስ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ጥረት ሲያደርጉ በአይኔ አይቻለሁ፡፡ ገረመኝ ስደት ላይ ሰዉ እርካሽ ነዉ....,ምነዉ ባልተፈጠርኩ ያስብላል፡፡  ይሄንን ጉድ ከአየሁ ብሀላ ወደ ሰአዳ የምትባል ሀገር ደረስኩ፡፡ የሰአዳ አገር ሰወች ሁቲ ይባላሉ ፡፡በጣም የዋህ እና  ገራገር ናቸው ፡፡ ምግብ ቤት ከገባህ አገሬው እንግዳ መሆንህን ገና ፊትህን አይተዉ ያቁሀል ..ለአንተ የሚበላ የሚጠጣ አዘዉ ብር ይከፍሉልሀል፡፡   ምግብ ቤት ገብተህ መንገደኛ መሆንህን ካወቁ.... የምግብ ቤቱ ባለቤትም ይሁኑ አስተናጋጆቹ ብር ሳከፍል በነፃ ያቀርቡልሃል ፡፡ መኪና ስፈልግ ካማከርካቸዉ አብሽር መኪናየ  መኪናህ ነው ይሉሀል የፈለክበት በነፃ ያደርሱሀል.... በእነዚህ የሰአዳ ሀገር ሰዎች እርዳታ አልሀምዱሊላህ ከምርጥ ሰወች ምድር ከየመኖች አገር ወጥቸ ሳውዲ ገባሁ ስለየመን ህዝቦች ነብዩ ሰዐወ እንዲ ብለዋል አቀሉል ኡዩበ ሚን ኡመቲ ከኔ ኡመጥ ቲንሽ ነውር ብዙ መልካም ስራያላቸው ህዝቦች የመኖች ናቸው ብለዋል የመኖች ላይ ነውር ብትፈልግ ነውራቸው በጣም ጥቂት ነው፡፡  አረቁል ቁሉቢ ወአልየኑል አፍ ኢዳ የመኖች በጣም አዛኝና ልባቸው ለስላሳ ልበ ቀጭን ናቸው በጣም ያዝናሉም ብለዋል  ሳዉዲ ደግሞ ስገባ Part 2⃣1⃣ ከ100👍 በኋላ ይቀጥላል.... @Sweet_Fikir

💰💵 ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 💰 ✈️ቴሌግራም የቲክቶክን 📱 ፈለግ በመከተል Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነ
💰💵 ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 💰 ✈️ቴሌግራም የቲክቶክን 📱 ፈለግ በመከተል Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major ⭐  በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።💲 1 ሰው invite ስታደርጉ 500 star ታገኛላቹ premium ከሆነ 750 ⭐️ እርግጥ ነው Airdrop እየበዙ ስለመጡ እያሰለቻቹ እንደሆነ ይሄ ግን በጭራሽ ሊያልፋቹ አይገባም 100% የተረጋገጠ እና የቴሌግራም የራሱ project ነው ሁላቹም መጀመር አለባቹ።🤩 ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👉 ⤵️⤵️ ⭕️ https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

Repost from N/a
💸😃😗😳😔 አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸 የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

ስልክ መግዣና መሸጫ - Статистика та аналітика Telegram каналу @jijiphone