ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 960 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 546,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 606 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 960 名订阅者。
根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 588,过去 24 小时变化为 -41,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.19% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 294 次浏览,首日通常累积 98 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
51 960
订阅者
-4124 小时
-2987 天
-1 58830 天
帖子存档
51 942
Repost from N/a
⚽️ ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ
አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇
https://t.me/+mxSOAmBWdQZhMzlk
51 942
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
❗️ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇
51 942
Repost from N/a
ሰበር🔥
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
51 942
Repost from N/a
😀😀 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑 ቴዲ አፍሮ 👑 አልበም አጃችን ገብቶል 😀😀
❗️በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላችን ተቀላቅለው ያጣጥሙት🙂
51 942
Repost from N/a
🎆 ለፕሮፋይል የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇👇👇
https://t.me/addlist/0PSOnRGWYS81NDlk
51 942
Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር
ዴርቶ ጋዳ
ዣንቶዣራ
ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝
https://t.me/addlist/0PSOnRGWYS81NDlk
51 942
Repost from N/a
🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ💖 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇👇
51 942
እዉነተኛ ታሪክ
😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓
🌀 #Part 2⃣0⃣
✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ
............የደሀ ልጅ ፍቅር.............
ወይ መሞት ወይም ብር ማስላክ ነው ብዙ ሰወች እንደ እኔ ድንበር ላይ ተይዘዉ ሳይወዱ በግዳቸዉ ተገደው ነዉ የገቡት፡፡
አንዳንዱ ሳውዲ ካለው ዘመዱ በእነሱ ስልክ እያስደወለ ገንዘብ ሲያስልክ..... አንዳንዱ አገር ቤት እያስደወሉ... አባቱን አገር ቤት ያለዉን ንብረት እየሸጡ ይልካሉ፡፡እኔ እህቴ በኡምራ ሂዳ ሳውዲ ወደ ሰባት አመት ሆኗታል ስልኳን ብይዝም አልደወልኩላትም፡፡
እዛ ክፍል የሚያለቅሰዉ ሰዉ ይበዛል ..ከታሰሩ አመት ስድስት ወር የሆናቸዉ አሉ...ተስፋ ተሟጦባቸዉ በደላሎቹ ድብደባ ግርፋት ተጎሳቅለዉ ..ምግብ ብዙም ስለማያገኙ ክስት ብለዉ ....ጠዋት ማታ በጎንጮቻቸዉ የሚረግፈዉን የእንባ ጠብታ እንደዉሀ የሚመጡ አሉ፡፡ ወይ ዘመን ሰዉ በሰዉ ላይ የሚጨክንበት ድህነት ስንት ነገር ያሳያል፡፡
ጠዋት ላይ ገንዘብ ያስላከ እና ገንዘብ ያላስላከ ተብለን ለሁለት ተለየን...,እኔ ገንዘብ ስላላስላኩ ገንዘብ የሌለዉ ተብለን ...ለብቻችን ተሰለፍን እኔም ከኋላ ቆምኩ ......
ሳናስበው ከፊት የቆመውን ደላላው በፖክስ አፍንጫውን ሲመታው ደም መፍሰስ ጀመረው....... ከዛም ደላላዉ እንደዚህ አለን.....ተመልከቱ ሁላችሁም ዛሬ የማያስልክ ካለ እንደዚህ ልጅ ይጠብቀዋል....እንደዉም ይሄ ፓክስ ቀላል ቅጣት ነዉ....ብር ካላስላካችሁ ሞት ይናፍቃችሇል.....ተሰቃይታችሁ ሞትን እየተመኛችሁ እንደምትሞቱ እወቁ አለ ....በመናደድ ጮክ ብሎ ተናግሮን ጥሎን ወጣ.....
ቀኑ መሸ ብር የተላከላቸው ከዚህ መታጎሪያ ክፍል ሊወጡ በረጅሙ ተሰልፈዋል .....እኔ ግን ብር የሚልክልኝ የለም አልወጣም.....ጠዋት ላይ በፓክስ የተመታው ልጅ ወደኔ መጣና እኛ ብር የሚልክልን ዘመድ የለንም ....እዚህ ሁነን ስንሰቃይ ከምንሮር አሁንም ያለዉ ኑሮ ሳይሆን የቁም ሞት ነዉ....ከዚህ የባሰ ፍትኒያ አይጠብቀንም ...ለምን ከዚህ ቦታ በሚታየን ግንብ ላይ ዘለን አናመልጥም??? አለኝ........
.....እኔም ትንሽ አሰብኩኝ ከሞቱት በላይ ከሒወት ካሉበት በታች ሁኛለሁ........የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም አይደል የሚባለዉ ...አሁን ካለንበት ክፍል በብዙ ክላሽ በያዙ የሚጠበቅበት ቦታ ለማምለጥ ..እሺ ብየ በሀሳቡ ተስማማን ...
.....ልጁም ለማምለጥ ዛሬ ነገ አንልም አሁኑ እናምልጥ አለኝ........
........እኔም እሺ አልኩት
......እሱም እኔ ልቅደም የተኩስ ድምፅ ከሰማህ እኔ ተይዤ ወይም ገለዉኝ ሊሆን ስለሚችል እንዳትወጣ ተኩስ ካልሰማህ ግን አምልጫለሁ ማለት ነዉ አንተም እየሮኩ እንድታመልጥ አለኝ.
.......እኔም በሀሳቡ ተስማማሁ.
...........እሱም ግንቡ በሰዉ ቁመት ስለማይደረስ ግድ አንድ ሰዉ ትካሻ ላይ መቆም አለብን.....
ትከሻህን ስጠኝ አለና ትካሻየን ተደግፎ ምግብ በሚያበስሉበት ቦታ አድርጎ ዘሎ አመለጠ፡፡የአላህ ፈቃድ ሆኖ አላዩትም
እኔም ግንቡን ለመዝለል የሰው ቁመት ወይ መሰላል ያስፈልገኛል...ከመሀላችን አንዱን ልጅ ብር ተልኮለት ሊሳፈር ያለውን ልጅ ባክህ ተባበረኝ አንተ ብር ስለተላከልህ ምንም አያደርጉህም እኔ ግን የሚልክልኝ የለም ላመልጥ ስላሰብኩ ትካሻህ ላይ ወጥቼ ዘልየ ላምልጥ አልኩት......
.........ልጁም እሺ አለኝ
>>>>>>>ልክ ተንደርድሬ ተከሻው ላይ ስወጣ ከላይ ያለው ጠባቂ ክላሹን አዞረብኝ አማራጭ የለኝም ወደ ፊት ተንደርድሬ ግንቡላይ ስወጣ ከዚያም ወደመሬት ስዘል ጠባቂው ሲተኩስ .........በእግሬ የቆምኩበትን ግንብ በጥይቱ አነሳው፡፡ አላህ ተመታ አላለኝም መሬት ላይ ወደኩ
........በርሃማ አካባቢ ስለነበር አፈሩ ይመቻል ምንም አልተጎዳሁም በባዶ እግሬ ባለ በሌለ አቅሜ መሮጥ ጀመርኩ ....... ከኔ በፊት ያመለጠዉንም እኔንም...በመኪናና እና በእግራቸዉ ውሻ ይዘው ተከተሉን .....
.....እኔም ያለ የሌለ አቅሜ ተጠቅሞ ወደሚታየን መብራት ሮጣለሁ እንደዚህ ሯጭ ነኝ ወይ እላለሁ.....ብቻ በአላህ ፈቃድ አምልጨ ክሰል ከሚያከስሉ የመኒወች ዘንድ ደረስኩ
ያኛው አብረን የጠፋነዉ ልጅ ጋር ተጣፋን መልሰዉ ይያዙት አይያዙት የማቀዉ ነገር የለኝም ግን ሁለታችንንም ብዙ ሁነዉ ተከትለዉናል፡፡
እኔ ለክሰል አክሳዮቹ ነገርኳቸው ፡፡ አረበኛ ማወቄ በጣም ጠቅሞኛል......እነሱም አትፍራ እዚህ ተኛ ብለው አልጋ እና የሚለበስ እንዲሁም የሚበላ ራት ሰጡኝ
ጧት ሲነጋ ለካስ ማታ በስሜት ስሮጥ ያልተሰማኝ እግሬ እሾህ ወግቶኛል የዉስጥ እግሬ ተጠቅጥቆበታል
......አንዱን መከራ ሳልፍ ሌላ መከራ ያጋጥመኛል ፡፡ እሾሁን ነቀሉልኝ .....እግሬን በጨርቅ ጠምጥሜ ለመሄድ ወሰንኩ .......ቦታ ሰጥቶ ያሳደረኝ የመኒዉ ሰዉየ.... በየመን 200 ሪያል ሰጠኝ በኛ ስንምውነዝረው 20 በር እንደ ማለት ነው ፡፡ገንዘባቸው በጣም ወድቋል፡፡ ግን የዋህ ለሰዉ አዛኝ የሆኑ ሰዎች ናቸዉ የመኖች ከዚያም በሰአዳ አድርገህ ሂድ አለኝ ....
......ምን እያልከኝ ነው አልኩት??? በአረበኛ
.....ለካስ ሰአዳ የሚባል አገር ወደ ሳዉዲ መግቢያ ላይ አለ ...በእኔ እጮኛ ስም የወጣ የሀገር ስም ነዉ..... በእጁ መንገዱን ጠቆመኝ ፡፡ ,
ወደ ሰአዳ የሚባለዉ ሁቲዎቹ ሀገር በመኪና እየሄድኩ እዛ እስከምደርስ ብዙ የሚያሳዝን ነገሮች አየሁኝ ...ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ሰዉ አድን ድርጅቶች ሰፊ ድንኳን ሰርተዉ ስደተኛዉ ሁሉ ሀበሻዉ ፈረንጁ ከተለያዩ ሀገር ከአፍሪካም ጭምር የተሰበሰቡ እዛ ተቀምጧል፡፡ ግማሹ ከተለያየ ሀገር የመጡ ከአገሬ የወጣሁት በፓለቲካ ጉዳይ ነዉ ወደ ሀገሬ መመለስ አልችልም እያሉ እድል የሚጠብቁ...በስደት በበረሀ ላይ ብዙ ያሳለፉ እርቧቸዉ ምግብ ቢሰጧቸዉም ..ግን የርሀቡ እና ዉሀ ጥሙ ሀይል ምግብም ቢያገኙም ብዙ ወር ስለሆናቸዉ..ርሀቡ ወደ ሌላ በሽታ ተቀይሮ ለመሞት ጊዜ የሚጠብቁ ወደ ኢትዮጲያ እና ከመጡበት ሀገር ለመመለስ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ጥረት ሲያደርጉ በአይኔ አይቻለሁ፡፡ ገረመኝ ስደት ላይ ሰዉ እርካሽ ነዉ....,ምነዉ ባልተፈጠርኩ ያስብላል፡፡
ይሄንን ጉድ ከአየሁ ብሀላ ወደ ሰአዳ የምትባል ሀገር ደረስኩ፡፡ የሰአዳ አገር ሰወች ሁቲ ይባላሉ ፡፡በጣም የዋህ እና ገራገር ናቸው ፡፡ ምግብ ቤት ከገባህ አገሬው እንግዳ መሆንህን ገና ፊትህን አይተዉ ያቁሀል ..ለአንተ የሚበላ የሚጠጣ አዘዉ ብር ይከፍሉልሀል፡፡
ምግብ ቤት ገብተህ መንገደኛ መሆንህን ካወቁ.... የምግብ ቤቱ ባለቤትም ይሁኑ አስተናጋጆቹ ብር ሳከፍል በነፃ ያቀርቡልሃል ፡፡ መኪና ስፈልግ ካማከርካቸዉ አብሽር መኪናየ መኪናህ ነው ይሉሀል የፈለክበት በነፃ ያደርሱሀል.... በእነዚህ የሰአዳ ሀገር ሰዎች እርዳታ አልሀምዱሊላህ ከምርጥ ሰወች ምድር ከየመኖች አገር ወጥቸ ሳውዲ ገባሁ ስለየመን ህዝቦች ነብዩ ሰዐወ እንዲ ብለዋል አቀሉል ኡዩበ ሚን ኡመቲ ከኔ ኡመጥ ቲንሽ ነውር ብዙ መልካም ስራያላቸው ህዝቦች የመኖች ናቸው ብለዋል የመኖች ላይ ነውር ብትፈልግ ነውራቸው በጣም ጥቂት ነው፡፡
አረቁል ቁሉቢ ወአልየኑል አፍ ኢዳ የመኖች በጣም አዛኝና ልባቸው ለስላሳ ልበ ቀጭን ናቸው በጣም ያዝናሉም ብለዋል
ሳዉዲ ደግሞ ስገባ
Part 2⃣1⃣ ከ100👍 በኋላ ይቀጥላል....
@Sweet_Fikir
51 942
51 942
💰💵 ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 💰
✈️ቴሌግራም የቲክቶክን 📱 ፈለግ በመከተል Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል።
ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major ⭐ በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።💲
1 ሰው invite ስታደርጉ 500 star ታገኛላቹ premium ከሆነ 750 ⭐️
እርግጥ ነው Airdrop እየበዙ ስለመጡ እያሰለቻቹ እንደሆነ ይሄ ግን በጭራሽ ሊያልፋቹ አይገባም 100% የተረጋገጠ እና የቴሌግራም የራሱ project ነው ሁላቹም መጀመር አለባቹ።🤩
ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👉
⤵️⤵️ ⭕️
https://t.me/major/start?startapp=1753715732
https://t.me/major/start?startapp=1753715732
51 942
Repost from N/a
💸😃😗😳😔
አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸 የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ
51 942
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝
እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
