cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🎀كــــونــي مــفـتــاح للــخــير!! 💎 وكــــونــي مــغلاق للشـــر🎀 🎀የመልካም ነገር መክፈቻ ቁልፍ ሁኚ የመጥፎ ነገር ደሞ መዝገያ ቁልፍ ሁኚ🎀

ትክክለኛው የአላህ ዲን ሰለፍያ ነች ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ❴ረሂመሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ ➞▹▹ኸይር ➷ከፈለጋቹ በአላህ ➷እምላለሁ ከሰለፎች መንገድ ➷የተሻለ አናውቅም ➷የመልክተኛው ሱና ➷በመንጋጋ ጥርሳቹሁ ➷አጥብቃቹሁ ያዙ ➷የሰለፎችን መንገድ ➷ተጎዙ ሰለፎች ➷በነበሩበት ሁኔታ ➷ላይ ሁኑربي زدني علما👈

Більше
Рекламні дописи
264
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-1030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

✍ጁሙዓ~የሳምንቱ ምርጥ ቀን~📩     ➫"ነገ ቀኑ ጁሙዓ ነው ሡረቱል ካህፍን (የዋሻው ሠዎች ምዕራፍን) መቅራት እንዳይረሡ !   📖ስለ~ሡራዋ (ምዕራፏ)በጥቂቱ 📖 የምትገኘው በ 15 ጁዝ ማብቂያ እና 16 ጁዝ መጀመሪያ ነው ። 110 አያ (አንቀፆችን) ይዛለች። በተርቲብ (ተራ) 18 ነች     በውስጣ በጣም አስተማሪ እና አስደሳች ታሪኮችን ይዛለች ከነሡም መካከል:-      በመግቢያዋ ላይ ለዓማኞች የብስራት ዜና በመንገር  ትጀምራለች።      በመቀጠልም ለዲን (ተውሂድ) ሲሉ የተመቻቸ ኑሯቸውን ትተው ከቤተ ዘመድ ተነጥለው ወደ ዋሻ ስላመሩትና በውስጡም 309 ዓመት በዋሻ ውስጥ በእንቅልፍ ስላሳለፉት  ቁጥራቸው በወል ስለማይታወቀው ድንቅና ብርቅዬ ወጣቶችን ታሪክ ትገልፅልናለች። አላህም ለነዚህ ወጣቶች የዋለላቸውን እንክብካቤ ባማሩ ቃላት ይዳስሳል። [ወጣቶች ከነሱ ብዙ ትምህርት ልንወስድ ይገባል።]       በመቀጠልም ከኡሉል አዝም የቆራጥነት ባለቤት ነብያት [ኑህ ፣ኢብራሂም ፣ሙሳ ፣ዒሳና ነብዩ ሙሀመድ‏ ‏(ሠለላሁ ዓለይሒ ወሠለም) ‎] ከሆኑት መካከል አንዱ የሆነው ሙሳ (ዐለይሂ ሠላም)‌‌‎ እውቀትን ለመፈለግ ያደረገውን ጉዞ እና ከመምህሩ ኸድር ጋር ያሳለፈውን ቆይታ ቀልብን በሚገዛ ሁኔታ እየገለፅን እውቀትን መፈለግ እንዳንሠላች ያስተማረናል::       እንዲሁም በዒልም ፍለጋም ጊዜ ይሁን በአጠቃላይ የህይወታችን እንቅስቃሴ  የትዕግስትን ኩታ መደረብ እንዳለብን ያስገነዝበናል።    በመቀጠልም አላህ ከመልካም ፀጋዎቹ ከዋለላቸው ባሮቹ መካከልና ምድርን በጠቅላላ አስተዳድረዋል ከሚባሉት ንጉሶች አንዱ ስለሆነው ዙልቀርነይን ያወሳልናል።   በምድር ላይ ስላደረጋቸው ጉዞ እና ሳላገኛቸው ህዝቦች እና የቂያማ መቃረቢያ ጊዜ ወጥተው ምድርን ያበላሿታል የተባሉትን የእጁጅ እና መእጁጅ መውጫ መድፈኛ ግንብ የሠራላቸውን ታሪክ ባማረ ቃና ይገልፅልናል።       በመጨረሻም ሡራውን አላህ (ሡብሀነሁ ወተዓላ)‌‏ ‏ለከሀዲያን ያዘጋጀላቸውን የቅጣት ድግስ፣ እንዲሁም ለምእመናን ያዘጋጀላቸውን የጀነት ፀጋ ገልፆልን መሠረታዊ በሆነው፦ ➫አላህ ባዘዘው ትልቁ ጉዳይ! ➫የሰው ልጆችን በፈጠረበት! ➫መልዕክተኞችን በላከበት! ➬የጀነት ቁልፍ በሆነው።           ☝#ተውሂድ! ሱራውን እንዲህ ሲል ይዘጋል፦ 📌«قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَى إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَهُكُمْ إِلَهٌ وَاحِدٌ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاء رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلاً صَالِحاً وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدا»ً «እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወርድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ። የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ስራን ይስራ። በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ በላቸው። ስለዚህ ውድ ወንድም እና እህቶች ይህንን ሡራ በማንበብ እነዚህን ጣፋጭ ታሪኮችን በመቋደስ በተጨማሪም በማንበባችን ብቻ በእያንዳንዱ ሀርፍ (ቃል) ሀሠና እንሸምት በረሱሉል አሚን ላይም ሰለዋት እናብዛ «በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አሏህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል» للَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، وَبَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، فِي الْعَالَمِينَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ 🍃 አሏህ ያሰባችሁትን ሁሉ መልካሙን ያሳካላችሁ📚📚📚📚 https://t.me/Umu_hatim_Bint_Muhammed https://t.me/Umu_hatim_Bint_Muhammed ════•••🌺🍃•••════• ሼር 👆JoiN👆 & Share
Показати все...
📚ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የዕውቀት ቁንጮ ነው!!📚📚

«ደስተኛ ሰው ብሎ ማለት ሰለፎች የነበሩበትን አጥብቆ ይዞ ኸለፎች የፈጠሩትን (ቢድዓ) የራቀ ነው » [[ኢብን ሃጀር አስቀላኒ ረሂመሁላህ]] [ ፈትሁል ባሪ 13/267] ኢንሻአላህ 👇በዚህ ቻናል ውስጥ👇 👉ከቁረዓን.ሐዲስ በሰለፎች አረዳድ //ሙሐደራ ከሱና ኡስታዞች እንለቃለን ይቀላቀላሉን

Surah Al Kahf عمر هشام العربي - سورة الكهف 🥀ሱረቱል ካህፍ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ🥀 💐መልካም የኢባዳ ቀን💐 🌻🌻🌻🌻🌻
Показати все...
Surah_Al_Kahf_عمر_هشام_العربي_سورة_الكهف_Omar_Hisham_Al_Arabi_সূরা.mp328.31 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወደጉሩፑ ሊንኩን በመጫን ጉራ ይበሉاهلا وسهلا✅ለሌሎችም ሼር ሼር ሼር @hulbr. @hulbr ▪️قــال ࢪســول اللــہ ﷺ من دل ؏ـلۍٰ خير فلــہ مثل أجـر فا؏ــلـہ 📓 صحيــح مسلــم @hulbr @hulbr 📢📢📢📢📢📢📢
Показати все...
الســـلام عـليكم ورحــمةالله وبــــركاتـه        🌾   ታላቅ የብስራት ዜና🎋             ☑️ እነሆ ነገ እለተ እሮብ ማለትም በቀን 09/01/2016 E.C ከምሽቱ 3:00  በሁልባራግ አህለሱና ወጣቶች ጀመዓ የቴሌግራም chenal ታላቅ  የonlin  ሙሓዷራ ፕሮግራም 🌴🌴🌴ከሳውድ አረቢያ በወንድማችን 🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊያህ ሸምሱ ጉልታ ሀፊዘሁላሁ  ተዓላ🌴🌴🌴  👈 العلم، በሚል ወሳኝ ርዕስ በተለይም ለሁልባራግ ወጣቶች እና ለሌሎችም ተደግሶ ይጠብቃችኋል። 🌾ታዲያ ከወዲሁ ስልካቹን ቻርጅ  ፉል አርጋቹ ካርድ ሞልታቹ ተዘጋጅተን በጊዜ በቴሌግራም onlin ለመገኘት የበኩላችንን ሀላፍትና እንወጣ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!! https://t.me/hulbr
Показати все...
የሁልባራግ አህለ ሱና ወጣቶች ጀመዓ

የሁልባራግ አህለ ሱና ወጣቶች ጀመዓ ስለ ዲናችን ምንመካከርበት ምንማማርበት ዱንያዊ ጉዳዮች ምንተጋገዝበት ጥሩ ልምዶችን ምንቀሳሰምበት አጫጭር ነሲሃዎች የሰሃባ ታሪኮች እዳጠቃለይ ስለ ዲናችን (ሃይማኖታች)ደእዋ ሹራ(ውይይት)ልማት የገቢ አሰባሰብ ስኖር መልክት ሚተላለፍበት ........

Фото недоступнеДивитись в Telegram
🔷   ሶስቱ ከባድ ስራዎች قال الشافعي – رحمه الله –  : "يقول أشد الأعمال ثلاثة : الجود من قلة، والورع في خلوة، وكلمة الحق عند من يرجى ويخاف" التبصرة لابن الجوزي        🔹  ኢማሙ ሻፍዕይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : –    " ከስራ ከባዶቹ ሶስት ናቸው ።    – ቸርነት ከማጣት ጋር    – ማንም በሌለበት ( ብቻህን በሆንክበት)  መጠንቀቅ    – የሚከጅሉትም የሚፈሩትም ሰው አጠገብ ሐቅ መናገር ።" http://t.me/bahruteka
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📖  ኡምደቱል አህካም  ደርስ ክፍል2⃣1⃣🎙በአቡ ጀዕፈር ሙሀመድ አሚን📝   ኢንሻ አላህ አዳምጡ🎧 ጥያቄ ይወጣበታ ሼር ሼርአድ አድም አድርጉ ባራክ አላሁ ፊኩም!📚  https://t.me/+b-lTffP256NhM2E8 https://t.me/hulbargselfiyajemea https://t.me/c/1827039640/27 https://t.me/+l6rCelLdmZw3Zjk0  https://t.me/+b-lTffP256NhM2E8 https://t.me/+hB3s-ox0KsQ5NzFk https://t.me/hulbr https://t.me/Aumu_Salihat   ╚═ ≪ ═°📒°═ ≫ ═╝
Показати все...
👍 1
👉 የነብዩላሂ ሉጥ ዳዕዋ ብዙ ሰዎች በነብዩላሂ ሉጥ ዳዕዋ ላይ ብዥታን ያነሳሉ ። ይኸውም ነብዩላሂ ሉጥ ህዝባቸውን ወደ ተውሒድ አልጠሩም የሚል ነው ። ለዚህም የሚያነሱት ሹብሀ በቁርኣን ላይ ህዝባቸውን ወደ ተውሒድ የጠሩበት መረጃ አልመጣም የሚል ነው ‼ ። ይህ ብዥታ መሰረት የሌለውና የቁርኣንን መልእክት በትክክል ካለ መረዳት የሚመጣ ነው ። በመጀመሪያ ደረጃ ቁርኣን ላይ ያሉ መረጃዎች ጥቅልና ዝርዝር መረጃዎች ናቸው ። ጥቅል መረጃ ማለት አንድን ነገር በስሙ ሳይሆን በወስፉ የሚነገርበት ማለት ሊሆን ይችላል ። ለምሳሌ አላህ ጥሩን ነገር ሐላል አድርጓል መጥፎን ነገር ሐራም አድርጓል እንደሚባለው ። ከቁርኣን ለዚህ መረጃ ስለሲጋራና ጫት ሐራምነት ብንመለከት እነዚህ ነገሮች በስማቸው ተጠቅሰው ሐራም ናቸው አልተባሉም ። ነገር ግን በባህሪያቸው ( በወስፋቸው) ሐራምነታቸው በሚቀጥለው የአላህ ቃል ተነግሯል : – « الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الرَّسُولَ النَّبِيَّ الْأُمِّيَّ الَّذِي يَجِدُونَهُ مَكْتُوبًا عِندَهُمْ فِي التَّوْرَاةِ وَالْإِنجِيلِ يَأْمُرُهُم بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَاهُمْ عَنِ الْمُنكَرِ وَيُحِلُّ لَهُمُ الطَّيِّبَاتِ وَيُحَرِّمُ عَلَيْهِمُ الْخَبَائِثَ وَيَضَعُ عَنْهُمْ إِصْرَهُمْ وَالْأَغْلَالَ الَّتِي كَانَتْ عَلَيْهِمْ ۚ فَالَّذِينَ آمَنُوا بِهِ وَعَزَّرُوهُ وَنَصَرُوهُ وَاتَّبَعُوا النُّورَ الَّذِي أُنزِلَ مَعَهُ ۙ أُولَٰئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ» الأعراف ( 157 ) " ለእነዚያ ያንን እነሱ ዘንድ በተውራትና በኢንጂል ተጽፎ የሚያገኙትን የማይጽፍና የማያነብ ነቢይ የኾነውን መልክተኛ የሚከተሉ ለኾኑት (በእርግጥ እጽፍለታለሁ)፡፡ በበጎ ሥራ ያዛቸዋል፡፡ ከክፉም ነገር ይከለክላቸዋል ፡፡ መልካም ነገሮችንም ለነርሱ ይፈቅድላቸዋል ፡፡ መጥፎ ነገሮችንም በእነርሱ ላይ እርም ያደርግባቸዋል ፡፡ ከእነሱም ላይ ሸክማቸውንና እነዚያንም በእነርሱ ላይ የነበሩትን እንዛዝላዎች (ከባድ ሕግጋቶች) ያነሳላቸዋል ፡፡ እነዚያም በእርሱ ያመኑ ያከበሩትም የረዱትም ያንንም ከእርሱ ጋር የተወረደውን ብርሃን የተከተሉ እነዚያ እነሱ የሚያድኑ ናቸው ፡፡" በዚህ የቁርኣን አንቀፅ ላይ የአላህ መልእክተኛ የሳቸውን መልእክት አምነው ለተቀበሉና ለተከተሏቸው መጥፎ ነገሮችን እርም ሊያደርጉባቸውና መልካም ( ጥሩ ነገሮችን ሊፈቅዱላቸው ( ሐላል ) ሊያደርጉላቸው መሆኑን ይነግረናል ። ሲጋራና ጫት ጥሩ ናቸው ወይስ መጥፎ የሚለው ለጤነኛ አእምሮ ባልተቤቶች ልተወውና ስማቸው አልተነገረም ስለዚህ አልቀበልም የሚል ካለ የቁርኣንን መልእክት አልቀበልም እንዳለ ይቆጠራል ። ምክንያቱ ደግሞ ለመረዳት አለመፈለጉ ነው ። ወደ ርእሴ ስመለስ ነብዩላሂ ሉጥ አላህ ለአመፀኛ ህዝቦች ከላካቸው መልእክተኞች ውስጥ አንዱ ናቸው ። በተለያዩ የቁርኣን አንቀፆች አላህ መልእክተኞችን ለምን እንደ ላከ ነግሮናል ። ከእነዚህ ውስጥ ለአብነት የሚከተሉትን እንይ : – « وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاجْتَنِبُوا الطَّاغُوتَ ۖ فَمِنْهُم مَّنْ هَدَى اللَّهُ وَمِنْهُم مَّنْ حَقَّتْ عَلَيْهِ الضَّلَالَةُ ۚ فَسِيرُوا فِي الْأَرْضِ فَانظُرُوا كَيْفَ كَانَ عَاقِبَةُ الْمُكَذِّبِينَ » النحل ( 36 ) " በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ «አላህን ተገዙ፤ ጣዖትንም ራቁ» በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል ፡፡ ከእነሱም ውስጥ አላህ ያቀናው ሰው አልለ፡፡ ከእነሱም ውስጥ በእርሱ ላይ ጥመት የተረጋገጠበት ሰው አልለ ፡፡ በምድርም ላይ ኺዱ፤ የአስተባባዮችም መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከቱ ፡፡" « وَمَا أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ مِن رَّسُولٍ إِلَّا نُوحِي إِلَيْهِ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا فَاعْبُدُونِ » الأنبياء ( 25 ) " ከአንተ በፊትም እነሆ ከእኔ ሌላ አምላክ የለምና ተገዙኝ በማለት ወደርሱ የምናወርድለት ቢኾን እንጅ ከመልክተኛ አንድንም አልላክንም ፡፡" ከእነዚህ አንቀፆች የምንረዳው አላህ መልእክተኞችን በሙሉ የላከው ወደ ተውሒድ ሊጣሩ መሆኑን ነው ። ነብዩላሂ ሉጥ ደግሞ አላህ ከላካቸው መልእክተኞች ውስጥ አንዱ መሆናቸውን በሚቀጥሉት አንቀፆች በግልፅ እንመለከታለን : – « وَإِنَّ لُوطًا لَّمِنَ الْمُرْسَلِينَ » الصافات ( 133 ) " ሉጥም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው ፡፡"      በሚቀጥሉት አንቀፆች ደግሞ በግልፅ ስለ ዳዕዋው አላህ እንዲህ ብሎ ይነግረናል : – كَذَّبَتْ قَوْمُ لُوطٍ الْمُرْسَلِينَ የሉጥ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባባሉ፡፡ إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ لُوطٌ أَلَا تَتَّقُونَ ወንድማቸው ሉጥ ለእነርሱ ባለ ጊዜ «አትጠነቀቁምን إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ «እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡ فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ «አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡ وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ «በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልለምናችሁም ፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም ፡፡ الشعراء ( 160– 164 ) እነዚህን አንቀፆች አስመልክቶ ኢብኑ ከሲርና ቁርጡብይ ምን እንዳሉ የበለጠ ማወቅ የፈለገ ሰው ማየት ይችላል ። ምናልባት እንደሌሎቹ ነብያቶች በስም ዳዕዋቸው ህዝቤቼ ሆይ አላህን ተገዙ ለናንተ ከአላህ ሌላ አምላክ የላችሁም ማለታቸው ያልተገለፀው አንዳንድ ዑለሞች ይህ የታወቀ ስለሆነና ከሽርክ በኋላ ህዝቦቻቸው ይሰሩት የነበረው ወንጀል ከዛ በፊት በነበሩት ህዝቦች ያልታወቀ ፀያፍ ተግባር ስለነበረና ፀያፍነቱን ለማጉላት ነው ግብረሶዶማዊነትን የተለየ መልኩ ቦታ ተሰጥቶ በስሙ የተገለፀው ይላሉ ። ወላሁ አዕለም ። http://t.me/bahruteka
Показати все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

🟢 የመውሊድ ምግብ ሀራም ነው። 👉ቢድዐን ከፍ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው። 👉 እነርሱን መተባበር ፣ ማጀገን፣ እውቅና መስጠትና ማበረታታት ነው። 👉 ለመውሊዱ የተረደውም ይሁን ሌላው ምግብ ሀራም ነው። 👉ስለ ቢድዓህ ክፋት ለዚያውም የመውሊድን አደጋዎች ያወቀ አይዳፈርም። 🔊አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን https://t.me/FATTAWAS
Показати все...
📌هل_يجوز_أكل_الطعام_الذي_يطبخ_ويوزع_في_يوم_المولد_النبوي؟؟_🎙️الشيخ.mp37.76 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.