Eagle Information Center
Відкрити в Telegram
Eagle information center For any information call "9737" Register Your Bussiness at https://www.eaglopia.com/
Показати більше766
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-1430 днів
Архів дописів
🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ
🦅ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ
🦅በትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ (5) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB)
ደንብ እና ሁኔታዎች
1. የ ኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር የ Telegam Facebook Tiktok ገጽ follow, share like ማድረግ፤
2. አንድ ጊዜ የተሰጠን ምላሽ ማስተካከል አይቻልም፤
3.ጨዋታዉ ከመጀመሩ 30 ደቂቃ ቀድሞ ይጠናቀቃል
መልካም እድል
🦅 9737 🦅
ቀለል ላለ ሕይወት
#eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call
Telegram | Instagram | Facebook
ከኤግል ገበታ
ጥቆማ
ጊቤ እስፔሻላይዝድ የዉስጥ ደዌ ክሊኒክ የስኳር: የደምግፊት: የሳንባ: የልብ ህመም: የኩላሊት ህክምና: የጨጓራ: የአንጀት ና የጉበት ህክምና ክትትል እንዲሁም ሌሎችንም ህክምናዎች ይሰጣሉ::
📞ለበለጠ መረጃ 9737 ላይ ይደዉሉልን
#Eagles #eaglopia #ETH #Ethiopia #Addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #Address #callcenter #hospital #gibe
Telegram | Instagram | Facebook
🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ
🦅ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ
🦅በትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ አምስት(3) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB)
ደንብ እና ሁኔታዎች
1. የ ኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር የ Telegam Facebook Tiktok ገጽ follow, share like ማድረግ፤
2. አንድ ጊዜ የተሰጠን ምላሽ ማስተካከል አይቻልም፤
3.ጨዋታዉ ከመጀመሩ 30 ደቂቃ ቀድሞ ይጠናቀቃል
መልካም እድል
🦅 9737 🦅
ቀለል ላለ ሕይወት
#eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call
Telegram | Instagram | Facebook
From Eagle Gebeta
Nahom Dental Clinic
Service Description
General Dentistry
•Filling
•Root canals
•Extraction
Dental implants , cosmetic Dentistry
•Teeth whitening
•Teeth replacement
•Crowns
Orthodontics
•Orthodontics for adults
•Orthodontics for children
Preventive Dentistry
•Routine cleaning
•Fluoride application-prevent cavities
•Sealants
•Instant X-rays
•Panoramic X-rays
and others
for more information call us on 9737
#eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call #location #eagleinformationcenter #hospital
Telegram | Instagram | Facebook|Website
🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ
🦅ከ9:00 ሰዓት ጀምሮ
🦅ትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ ሶስት (3) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB)
ደንብ እና ሁኔታዎች
1. የ ኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር የFacebook ገጽ follow እና like ማድረግ፤
2. አንድ ጊዜ የተሰጠን ምላሽ ማስተካከል አይቻልም፤
3.ጨዋታዉ ከመጀመሩ 15 ደቂቃ ቀድሞ ይጠናቀቃል፤
🦅 9737 🦅
ቀለል ላለ ሕይወት
#eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call
Telegram | Instagram | Facebook
ደስ የሚል እለተ ቅዳሜ
ቀለል ላለ ህይወት 🦅 ይደዉሉልን 📞 9737 🦅
#eagleinformationcenter #information #ethiopia #addismarket #bussiness #eagle #Address #Ethiopia #addisababa #company #Startup
በፈረንሳይኛ ቃል የተሰየመዉ የባቡሩ ሰፈር ለገሐር ከሞዓ አንበሳ ሐዉልት በስተጀርባ ቆመናል፤ በምናብ ረዥም አመታትን ወደኋላ ነጉደን በአንድ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ የሚመከረዉን ሐሳብ ለማድመጥ ተገኝተናል፤
አለቱ የካቲት 5 ነዉ መኳንንቱ እና ንጉሰ ነገስቱ በአንድ ሐገራዊ ወሳኝ ጉዳይ ላይ ለመምከር አዳራሽ ዘግተዉ እየተማከሩ ነዉ፤
" አዲስ አበባን ከቀይ ባሕር ጋር በፈጣን ትራንስፖርት ማገናኘት"
በስብሰባዉ ማጠቃለያ ንጉሱ ይህንን እቅድ የሚያስፈፅሙ አባላትን መደቡ፤ የባቡርን አጠቃላይ ሁኔታ ይረዳሉ በሚል አልፍሬድ ኤልግን የባቡር ትራንስፖርት ድርጅት የሚመሰረትበትን ሂደት እና አዲስ አበባ ከቀይ ባህር ጋር በባቡር የምትገናኝበትን ዝርዝር አጥንቶ እንዲያቀርብ ወስነዉ ስብሰባዉ ተጠናቀቀ፤
ከአንድ አመት በኋላ በ1886 ዓ.ም የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት የባቡር ኩባንያ / Ethiopian Imperial Train Company ተመሰረተ፤ የባቡር ሐዲድ ግንባታዉም ከጅቡቲ አዲስ አበባ ተጀመረ፤
የባበር ሐዲድ ግንባታዉ በዳግማዊ አጼ ሚኒሊክ ዘመነ መንግስት ተጀምሮ በ1910 ዓ.ም በንግስት ዘዉዲቱ አዲስ አበባ ደርሶ ተመረቀ፤ ዋና መስሪያ ቤቱንም አሁን በቆምንበት ለገሐር ላይ አደረገ፤
ጥንታዊ ባቡሮችን እና በወቅቱ የነበሩ በርካታ ከባቡር ጋር ተያያዥ የሆኑ ቅርሶችን በመያዝ ጎብኚ እየጠበቀ የሚገኘዉ የአሁኑ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ዘልቀን ታሪኩን መጎብኘት ቀጠልን፤
የባቡር ትራንስፖርት መጀመር በወቅቱ በአድዋ ድል ማግስት የነበረዉን የኢትዮጵያን ምጣኔ ሐብታዊ እድገት በእጅጉ ከፍ ያደረገ ሲሆን በርካታ አምራቾች ምርታቸዉን በአጭር ቀናት ለዉጭ ገበያ እንዲያቀርቡና ጠንካራ የንግድ ልዉዉጥ ስርዓት እንዲጎለብት አስችሏል፤
ባቡሩ በወቅቱ 6 የመንገደኛ እና 6 የእቃ ባቡሮችን በቀን የሚያንቀሳቅስ ሲሆን የመንገደኛ ባቡሮቹ 1ኛ ማዕረግ ፣ 2ኛ ማዕረግ እና 3ኛ ማዕረግ ያለዉ ሲሆን 14 ፣22 እና 120 ሰዉ በወንበር በቅደም ተከተል ይይዛሉ፤ የክፍያ ሁኔታዉም በወቅቱ በዉጭ ሐገራት እንደመገበያያ በሚያገለግለዉ የኢትዮጵያ ዶላር የሚደረግ ነበር፤
ባቡሩ በሚያልፍበት መስመር የነበሩ የባቡር መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች እንደ አቃቂ ቢሾፍቱ አዳማ አዋሽ እና መሰል ስፍራዎች በሂደት እየሰፉ በመሄድ ወደ ከተማነት እንዲለወጡም አስችሏል፤ ከዚህ ባሻገር የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እንዲጥናከርና በተለያዩ ስፍራዎች ተነፋፍቀዉ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን በፈጣኑ ባቡር እንዲገናኙ ጉልህ ሚና ተጫዉቷል የያኔዉ ምድር ባቡር ፤
"ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ..."
ሰናይ ሳምንት
