ru
Feedback
Eagle Information Center

Eagle Information Center

Открыть в Telegram

Eagle information center For any information call "9737" Register Your Bussiness at https://www.eaglopia.com/

Больше
766
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
-1430 дней
Архив постов
Happy New Week 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call Telegram | Instagram
Happy New Week 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ 🦅ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ 🦅በትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ (5) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB) ደንብ እና ሁኔታዎች 1. የ
🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ 🦅ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ 🦅በትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ (5) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB) ደንብ እና ሁኔታዎች 1. የ ኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር የ Telegam Facebook Tiktok ገጽ follow, share like ማድረግ፤ 2. አንድ ጊዜ የተሰጠን ምላሽ ማስተካከል አይቻልም፤ 3.ጨዋታዉ ከመጀመሩ 30 ደቂቃ ቀድሞ ይጠናቀቃል መልካም እድል 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

Happy Weekend 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call Telegram | Instagram |
Happy Weekend 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

ሽርሽር በፎቶ 🦅 9737 🦅 #eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook
ሽርሽር በፎቶ 🦅 9737 🦅 #eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት 🦅ይመልሱ ይሸለሙ ውድድር የተቀመጡትን መመሪያዎች ሁሉንም በመተግበር አሸናፊ የሆኑ ቤተሰብ 🦅 🦅 ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን:: ነገ በሌላ ጥያቄ እስከ
🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት 🦅ይመልሱ ይሸለሙ ውድድር የተቀመጡትን መመሪያዎች ሁሉንም በመተግበር አሸናፊ የሆኑ ቤተሰብ 🦅 🦅 ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን:: ነገ በሌላ ጥያቄ እስከምንገናኝ መልካም ቀን:: 🦅 🦅አሸናፊ ቤተሰቦቻችን በዉስጥ መስመር ስልክ እንድትልኩልን እንጠይቃለን🦅 #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

ሁልጊዜ እንቅስቃዎን ከኤግል ጋር በማድረግ ሕይወቶን ቀለል ያድርጉ 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address
ሁልጊዜ እንቅስቃዎን ከኤግል ጋር በማድረግ ሕይወቶን ቀለል ያድርጉ 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

ከኤግል ገበታ ጥቆማ ጊቤ እስፔሻላይዝድ የዉስጥ ደዌ ክሊኒክ የስኳር: የደምግፊት: የሳንባ: የልብ ህመም: የኩላሊት ህክምና: የጨጓራ: የአንጀት ና የጉበት ህክምና ክትትል እንዲሁም ሌሎችንም ህክምናዎ
ከኤግል ገበታ ጥቆማ ጊቤ እስፔሻላይዝድ የዉስጥ ደዌ ክሊኒክ የስኳር: የደምግፊት: የሳንባ: የልብ ህመም: የኩላሊት ህክምና: የጨጓራ: የአንጀት ና የጉበት ህክምና ክትትል እንዲሁም ሌሎችንም ህክምናዎች ይሰጣሉ:: 📞ለበለጠ መረጃ 9737 ላይ ይደዉሉልን #Eagles #eaglopia #ETH #Ethiopia #Addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #Address #callcenter #hospital #gibe Telegram | Instagram | Facebook

ለማንኛዉም መረጃ 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Fa
ለማንኛዉም መረጃ 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ 🦅ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ 🦅በትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ አምስት(3) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB) ደንብ እና ሁኔታዎች
🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ 🦅ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ 🦅በትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ አምስት(3) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB) ደንብ እና ሁኔታዎች 1. የ ኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር የ Telegam Facebook Tiktok ገጽ follow, share like ማድረግ፤ 2. አንድ ጊዜ የተሰጠን ምላሽ ማስተካከል አይቻልም፤ 3.ጨዋታዉ ከመጀመሩ 30 ደቂቃ ቀድሞ ይጠናቀቃል መልካም እድል 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

🦅 9737 🦅 #eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook
🦅 9737 🦅 #eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

ከኤግል ገበታ ጥቆማ ለማንኛዉም ዝግጅት ዲኮር ካስፈለጎት ወደ ሊያ ዲኮር ጎራ ይበሉ 📞ለበለጠ መረጃ 9737 ላይ ይደዉሉልን #Eagles #eaglopia #ETH #Ethiopia #Addis #addis
ከኤግል ገበታ ጥቆማ ለማንኛዉም ዝግጅት ዲኮር ካስፈለጎት ወደ ሊያ ዲኮር ጎራ ይበሉ 📞ለበለጠ መረጃ 9737 ላይ ይደዉሉልን #Eagles #eaglopia #ETH #Ethiopia #Addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #Address #callcenter #liyadecore #decore Telegram | Instagram | Facebook

🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook
🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

From Eagle Gebeta Nahom Dental Clinic Service Description General Dentistry •Filling •Root canals •Extraction Dental implants
From Eagle Gebeta Nahom Dental Clinic Service Description General Dentistry •Filling •Root canals •Extraction Dental implants , cosmetic Dentistry •Teeth whitening •Teeth replacement •Crowns Orthodontics •Orthodontics for adults •Orthodontics for children Preventive Dentistry •Routine cleaning •Fluoride application-prevent cavities •Sealants •Instant X-rays •Panoramic X-rays and others for more information call us on 9737 #eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call #location #eagleinformationcenter #hospital Telegram | Instagram | Facebook|Website

🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት 🦅ይመልሱ ይሸለሙ ውድድር የተቀመጡትን መመሪያዎች ሁሉንም በመተግበር አሸናፊ የሆኑ ቤተሰብ 🦅 🦅 ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን:: በሌላ ጥያቄ እስከምንገ
🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት 🦅ይመልሱ ይሸለሙ ውድድር የተቀመጡትን መመሪያዎች ሁሉንም በመተግበር አሸናፊ የሆኑ ቤተሰብ 🦅 🦅 ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን:: በሌላ ጥያቄ እስከምንገናኝ መልካም ቀን:: 🦅 🦅አሸናፊ ቤተሰቦቻችን በዉስጥ መስመር ስልክ እንድትልኩልን እንጠይቃለን🦅 #eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

Happy Monday 🦅 9737 🦅 #eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook
Happy Monday 🦅 9737 🦅 #eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ 🦅ከ9:00 ሰዓት ጀምሮ 🦅ትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ ሶስት (3) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB) ደንብ እና ሁኔታዎች 1
🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ   🦅ከ9:00 ሰዓት ጀምሮ   🦅ትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ ሶስት (3)  ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB) ደንብ እና ሁኔታዎች 1. የ ኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር የFacebook ገጽ follow እና like ማድረግ፤ 2. አንድ ጊዜ የተሰጠን ምላሽ ማስተካከል አይቻልም፤ 3.ጨዋታዉ ከመጀመሩ 15 ደቂቃ ቀድሞ ይጠናቀቃል፤                                                           🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

ደስ የሚል እለተ ቅዳሜ ቀለል ላለ ህይወት 🦅 ይደዉሉልን 📞 9737 🦅 #eagleinformationcenter #information #ethiopia #addismarket #bussiness #eagle
ደስ የሚል እለተ ቅዳሜ ቀለል ላለ ህይወት  🦅 ይደዉሉልን 📞 9737 🦅 #eagleinformationcenter #information #ethiopia #addismarket  #bussiness #eagle #Address #Ethiopia #addisababa #company #Startup

photo content
+1

photo content

በፈረንሳይኛ ቃል የተሰየመዉ የባቡሩ ሰፈር ለገሐር ከሞዓ አንበሳ ሐዉልት በስተጀርባ ቆመናል፤ በምናብ ረዥም አመታትን ወደኋላ ነጉደን በአንድ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ የሚመከረዉን ሐሳብ ለማድመጥ ተገኝተናል፤ አለቱ የካቲት 5 ነዉ መኳንንቱ እና ንጉሰ ነገስቱ በአንድ ሐገራዊ ወሳኝ ጉዳይ ላይ ለመምከር አዳራሽ ዘግተዉ እየተማከሩ ነዉ፤ " አዲስ አበባን ከቀይ ባሕር ጋር በፈጣን ትራንስፖርት ማገናኘት" በስብሰባዉ ማጠቃለያ ንጉሱ ይህንን እቅድ የሚያስፈፅሙ አባላትን መደቡ፤ የባቡርን አጠቃላይ ሁኔታ ይረዳሉ በሚል አልፍሬድ ኤልግን የባቡር ትራንስፖርት ድርጅት የሚመሰረትበትን ሂደት እና አዲስ አበባ ከቀይ ባህር ጋር በባቡር የምትገናኝበትን ዝርዝር አጥንቶ እንዲያቀርብ ወስነዉ ስብሰባዉ ተጠናቀቀ፤ ከአንድ አመት በኋላ በ1886 ዓ.ም የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት የባቡር ኩባንያ / Ethiopian Imperial Train Company ተመሰረተ፤ የባቡር ሐዲድ ግንባታዉም ከጅቡቲ አዲስ አበባ ተጀመረ፤ የባበር ሐዲድ ግንባታዉ በዳግማዊ አጼ ሚኒሊክ ዘመነ መንግስት ተጀምሮ በ1910 ዓ.ም በንግስት ዘዉዲቱ አዲስ አበባ ደርሶ ተመረቀ፤ ዋና መስሪያ ቤቱንም አሁን በቆምንበት ለገሐር ላይ አደረገ፤ ጥንታዊ ባቡሮችን እና በወቅቱ የነበሩ በርካታ ከባቡር ጋር ተያያዥ የሆኑ ቅርሶችን በመያዝ ጎብኚ እየጠበቀ የሚገኘዉ የአሁኑ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ዘልቀን ታሪኩን መጎብኘት ቀጠልን፤ የባቡር ትራንስፖርት መጀመር በወቅቱ በአድዋ ድል ማግስት የነበረዉን የኢትዮጵያን ምጣኔ ሐብታዊ እድገት በእጅጉ ከፍ ያደረገ ሲሆን በርካታ አምራቾች ምርታቸዉን በአጭር ቀናት ለዉጭ ገበያ እንዲያቀርቡና ጠንካራ የንግድ ልዉዉጥ ስርዓት እንዲጎለብት አስችሏል፤ ባቡሩ በወቅቱ 6 የመንገደኛ እና 6 የእቃ ባቡሮችን በቀን የሚያንቀሳቅስ ሲሆን የመንገደኛ ባቡሮቹ 1ኛ ማዕረግ ፣ 2ኛ ማዕረግ እና 3ኛ ማዕረግ ያለዉ ሲሆን 14 ፣22 እና 120 ሰዉ በወንበር በቅደም ተከተል ይይዛሉ፤ የክፍያ ሁኔታዉም በወቅቱ በዉጭ ሐገራት እንደመገበያያ በሚያገለግለዉ የኢትዮጵያ ዶላር የሚደረግ ነበር፤ ባቡሩ በሚያልፍበት መስመር የነበሩ የባቡር መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች እንደ አቃቂ ቢሾፍቱ አዳማ አዋሽ እና መሰል ስፍራዎች በሂደት እየሰፉ በመሄድ ወደ ከተማነት እንዲለወጡም አስችሏል፤ ከዚህ ባሻገር የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እንዲጥናከርና በተለያዩ ስፍራዎች ተነፋፍቀዉ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን በፈጣኑ ባቡር እንዲገናኙ ጉልህ ሚና ተጫዉቷል የያኔዉ ምድር ባቡር ፤ "ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ..." ሰናይ ሳምንት