cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የረሱል ﷺ መልዕክቶች

በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ የረሱል ﷺ መልእክት ይተላለፍበታል በተቻለ መጠን የረሱል ﷺ መልእክት ተደራሽ እናደርጋለን ዘወትር አላህን ያስታውሱ اذكروا الله دائما ለአስተያየትወ ...................... @Nur199612

Більше
Рекламні дописи
420
Підписники
-224 години
+47 днів
+330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አሏህን ለብቻው እንገዛ የእርሱን ስልጣንና ድንበር ለሌሎች አናጋራ ።  ነብያችንም ሆኑ ወልዮች እራሳቸውን የሚመጥን ክብር አላቸው ድንበር አንለፍ ያልክ ጊዜ '' የነብዩ ጠላት የወልዮች ጠላት '' የሚል መለያ ለጥፈው ሊያሸማቅቁህ ይሞክራሉ ።  እንግዲያውስ ወገኖቼ ቁርዐን የምንገሰፅበትና የምንዳኝበት ነውና ገመናችንን በቁርዐን እንፈትሽ  ! وَإِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَحْدَهُ  اشْمَأَزَّتْ قُلُوبُ الَّذِينَ لَا يُؤْمِنُونَ بِالْآخِرَةِ ۖ وَإِذَا ذُكِرَ الَّذِينَ مِن #دُونِهِ إِذَا هُمْ يَسْتَبْشِرُونَ አላህም ብቻውን በተወሳ ጊዜ የእነዚያ በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑት ሰዎች ልቦች ይሸማቀቃሉ፤ (ይደነብራሉ)፡፡ እነዚያም #ከእርሱ_ሌላ_የኾኑት በተወሱ ጊዜ እነርሱ ወዲያውኑ ይደሰታሉ፡፡ [ ሱረቱ አዝ ዙመር 45 ] وَإِذَا ذَكَرْتَ رَبَّكَ فِي الْقُرْآنِ وَحْدَهُ وَلَّوْا عَلَىٰ أَدْبَارِهِمْ نُفُورًا ጌታህንም #ብቻውን ኾኖ በቁርኣን ባወሳኸው ጊዜ የሚሸሹ ኾነው በጀርባዎቻቸው ላይ ይዞራሉ፡፡ [ ሱረቱአል ኢስራዕ 46 ] وَمَا قَدَرُواْ ٱللَّهَ حَقَّ قَدْرِهِۦ አላህንም ተገቢ ክብሩን አላከበሩትም [ ሱረቱ አዝ ዙመር 67 ] Copy @nur0947
Показати все...
🤍 ‹‹ከሰው እማይጨመር ተኮፋሽ ነህ›› ብለው ቢያብጠለጥሉህ እንኳ ከፈተናው ዘመን ወጀብ ለመሸሽ የመረጥከውን የብቸኝነት ጀልባ ውደደው። ከወጀቡም ያሻህን መርጠህ ከጀልባህ አኑረው ግና ድንበር ይኑርህ። በአንተነትህ አላህ አቻ የሌለህ ልዩ አድርጎ ፈጥሮኻል። አንተም አላህን ያለ አቻ አምልከው። @nur0947
Показати все...
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ውድ እህትና ወንድሞች ይህ በፎቶ የምትመለከቱት ልጅ ለሁለት አመት ሙሉ በዘውዲቱ ሆስፒታል ሲተከም ቆይቶ አሁን እነሱ እንደማይችሉና ዱባይ ሂዶ መተከም አለበት ብለውታል ለህክምናው ወጪ የተጠየቀው 2,000,000(2ሚሊዮን ነው አባትየው ይህን ወጪ አውጥቶ ማሰከም አይችልም ቤትም ፈርሶበት ሜዳ ላይ ወቶዋል።ልጁ ከጭንቅላቱ ጀምሮ ቱቦ ተገጥሞለት ነው ያለው ከወገብ በታች በበሽታው ምክንያት መንቀሰቀስ አይችልም። ጀርባው ደግሞ ክፍት ነው በቀን ደግሞ ሁለቴ ይታጠባል ውጭ ሂዶ ከተከም ይድናል ብለውታል ህክምናው ሚገኘው ደግሞ ዱባይ ብቻ ነው እባካቹ የአላህ ወዳጆች ከይር ፈላጊዎች የበሽታን ከባድነትና ፊትና ምትረዱ ባላቹ አቅም እንርዳው ከዝህ ጭንቅም እናውጣው። #ሼር በማድረግ እንተበበረው አድራሻው አጃንባ ኮንዶሚኒየም ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥሩ #0912375955 ንግድ ባንክ 1000539893107 አዋሽ ባንክ 014251265291600 Muhaba abduselam ሙሀባ አብዱሰላም የቪድዮውን መረጃ ከፌስቡክ ፔጃችን ማየት ይችላል
Показати все...
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካሁ የተክበራችሁ ወንድም እህቶች ተማሪዎች፤ እውቀት ከንግገርም ከስራም መቅደም አለበት አይደል ....? እነሆ ከፊታችን ያለውን የረመዷንን ወር ጾም ከመጀመራችን በፊት ስለጾም ሙሉ ትምህርት ተምረን ጾማችንን በልማድ ሳይሆን በቁርአንንና በትክክለኛው ሃዲስ አስተምህሮት ይሆን ዘንድ፤ የጾም ህግጋቶች ስልጠና ይዘን ብቅ ብለናል፤ >>ስልጠናው የሚሰጠው በሸይኻችን በሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል >>>ትምህርቱ የሚጀመረው (ሻእባን 15 -23 ፣ ) ይሆናል >>ትምህርቶቹ የሚተላለፈው በፊስቡክ እና ዩቱዩብ በቴሌግራምም ይለቀቃል >>ስልጠናውም ከ13-15 ቀን በተከታታይ ይሰጣል፤ >>በቀን አንድ ትምህርት ከነመልመጃ ጥያቄዎች ፤ >>ስልጠናው ሙሉ ለሙሉ በነጻ፤ >>>ትምህርቱን ላጠናቀቀ የመጨረሻ ፈተና ይሰጣል በዛም መሰረት የምስክር ወረቀት (ሰርተፍኬት ይሰጣል) ከርሶ ምን ይጠበቃል፤ 1. በግዜ መመዝገብ በቴሌግራም እንዲሁም ዩቱብ ላይ አባል መሆን 2. በያለኡበት ሁነው በ24 ሰአት ውስጥ 1 ሰአት በመስጠት ግዜዎን ማመቻቸት 3. ትምህርቶችን ተከታትለው አስፈላጊውን ማስታወሻ መያዝ 4. ያልገባዎትን ጉዳይ በአካባቢዎ ከሚገኙ አሊሞች እና ኡስታዞች መጠየቅ ለኛም ቢሆን በተቻሉበት አጋታሚ መጠየቅ 5. የመልመጃ ጥያቄዎችን መስራት 6 የመጨረሻ ፈተና በሰኣቱ መፈተን እና ሰርተፍኬቶን መውሰድ 7 ጾሞትን በተማሩት ትምህርት መሰረት ለመጾም መታገል 8 ለወንድም እህቶ የተማሩትን ትምህርት ማስተላለፍ To Register ... https://forms.gle/M4ePueSKEqamxtYy8 ... https://t.me/Mohammedzainzh/6431
Показати все...
የአለም እዝነት፣ የህወታችን ተምሳሌት የሆኑት የእኛ ነቢ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) በአንድ ወቅት ለባለቤታቸው፦ ''ኸድጃ ሆይ ድሃ ሆኜ አገባሁሽ፣ አላህ ደግሞ በአንቺ አከበረኝ'' ብለው ውለታዋን በፍቅር ነገሯት። በነገራችን ላይ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) የመጀመሪያ ባለቤታቸው ከድጃ (ረ.ዐ) በህይወት እያሉ ተጨማሪ ሚስት አልነበራቸውም፣ ብዙ ልጅም የወለዱት ከኸድጃ (ረ.ዐ) ነው። اللهم صل وسلم على نبينا محمد❤️ @nur0947
Показати все...
2
ድኻ አግብታ በረሀብ የሞተች ሴት ገጥማን አታውቅም። ሀብታም አግብተው በዙልም፣ በውርደትና በብስጭት የሞቱ ግን በርካታ ናቸው። ስለዚህ ዲን እና ስነምግባር አይታችሁ አግቡ! ሁለቱ ገንዘብ በሌለበት ራሱ ሀብትን ያጎናፅፋሉ! @nur0947
Показати все...
🔥 2
በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ ሱረቱል ማዒዳ ምዕራፍ 2 https://t.me/Nur0947
Показати все...
የረሱል ﷺ መልዕክቶች

በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ የረሱል ﷺ መልእክት ይተላለፍበታል በተቻለ መጠን የረሱል ﷺ መልእክት ተደራሽ እናደርጋለን ዘወትር አላህን ያስታውሱ اذكروا الله دائما ለአስተያየትወ ...................... @Nur199612

👍 1
።።።።🌹ልውደድክ ከልቤ።።።🌹 🔸በፍቅርህ ታምሜ ወድቄያለሁ ያልኩህ ምሆነውን አጣሁብየ የነገርኩህ: ናፍቆቴ በዙነው እያልኩ ያስረዳሁህ ከልቤነው ሁሉም ውሸት እንዳይ መስልህ! 🔸በናፍቆት ተከዥ በፍቅር የማብደው እላይ ታች እያልኩ ለፍቅር ምሰግደው ላንተ እንዳይመስልህ አይደለም ሌላነው: 🔸በዝማሬ ቅኔ የምቀዳው ሁላ በናፍቆት አዝኔ በፍቅር ስሞላ: ያሁሉ ፍቅር ሁሌም የምነግርህ ውዳሴው ክብሩ ላንተ እንዳይመስልህ! 🔸ፍቅር ፍቅርብየ እራሴን የማጣው ናፍቆት ልቤን ገዝቶት ለፍቅሩ የማዝነው: የማንም አይደለም የሩሱል ብቻነው። 🔸ቀንከሌት የሚያስነባኝ በዝቶብኝ ናፍቆቱ: ፍቅር ፍቅር ሲያሰኝ ስብዕናው ውበቱ: 🔸የሁሉ ውደታ ያሁሉ መሀላ ላንተ እንዳይመስልህ ጠንቶብኝ ሲጎላ: ያሁሉ ዝማሬ የፍቅር ሽለላ ለሀቢቢ እኮነው ለእኛ ረሱለላህ። Ibnu muhammed https://t.me/Nur0947
Показати все...
የረሱል ﷺ መልዕክቶች

በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ የረሱል ﷺ መልእክት ይተላለፍበታል በተቻለ መጠን የረሱል ﷺ መልእክት ተደራሽ እናደርጋለን ዘወትር አላህን ያስታውሱ اذكروا الله دائما ለአስተያየትወ ...................... @Nur199612

🥰 2
قل الحمدلله علىٰ كل حال እግር ባይኖርህ መሄጃ ወዳሻህ ቦታ መንጎጃ እንደልብ ባችል መራመድ የሱን ውሳኔ ግን ውደድ እይታ ነስቶህ ጨልሞ አለምን ባታይ ፈፅሞ እንዳሳነሰህ ቆጥረህ ፀጋውን እዳትክድ ከስረህ ህመም ጠንቶብህ ክፉኛ ብትሆን ያ‘ልጋ ቁራኛ ጨክኖብኛል ብለህ እንዳትሄድ ከእርሱ ርቀህ ሰውን በዱንያ ሲፈጥር ለሰበብ ነውና ሊሞከር በትዕግስት ላይ ሳንፀና አንችልም ማለፍ ፈተና ሊያሳጣን ሁሉን ያለንን ሊነጥቀን እርሱ የሰጠንን ይችላልና መውሰድ ከቶ አይበድልም ያ ሷመድ አካል ቢጎልህ ሰውነት ቢርቅህ ፍፁም ጤንነት በልብህ ተስፋ እስካለ ብስራት ያዘለ ቀን አለ አላህ ለሰው ልጅ ከዋለው ያለ ወሰኑ ካደለው የለም የሚበልጥ ችሮታ ከኢስላም በላይ ስጦታ አመስግን በግልፅ በስውር የእርሱ ነውና ተዓምር ተንትነህ ጠልቀህ ካየኸው ያለህ ይበዛል ካጣኸው አሻግሮ የቃኘ ስኬትን ልብሱ ያረገ ትግስትን በጀነት መዋብ ያቀደ የእርሱን ተፈጥሮ ወደደ https://t.me/Nur0947
Показати все...
የረሱል ﷺ መልዕክቶች

በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ የረሱል ﷺ መልእክት ይተላለፍበታል በተቻለ መጠን የረሱል ﷺ መልእክት ተደራሽ እናደርጋለን ዘወትር አላህን ያስታውሱ اذكروا الله دائما ለአስተያየትወ ...................... @Nur199612

የልብህ ዳመና ጭጋጉ እንዲገፈፍ መሳቅን ተውና እምባ ካይንህ ይርገፍ አትፍራ ማንባትን የእምባህን መፍሰስ እምባህ ነው ሚያንኳኳው ካምላክ ደጅ ሲደርስ ደስታህን አብስሮ ወንጀልህን ሚያብስ አልቅስ! https://t.me/Nur0947
Показати все...
የረሱል ﷺ መልዕክቶች

በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ የረሱል ﷺ መልእክት ይተላለፍበታል በተቻለ መጠን የረሱል ﷺ መልእክት ተደራሽ እናደርጋለን ዘወትር አላህን ያስታውሱ اذكروا الله دائما ለአስተያየትወ ...................... @Nur199612

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.