cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

السلفیة منهجی -----------

🌹السلفیة منهجی------🌹 قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ በላቸው፡- «አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡»

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
180
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

“ ከአትሌቶች በቀር ?˝ «የሴት ልጅ ሰውነት ዐውረት ነው ከአትሌቶች በቀር» የሚል ሐዲስ ያለ መሰለኮ ጃል ። ትናንት ስለ ሒጃብ የፃፉልን ሁሉ ዛሬ እንኳን ደስ ያላችሁ በማለት የሴት አትሌቶችን ፎቶ እየለጠፋ ነው።ከዚህ ሁሉ ጀርባ ያለ እውነታ ደግሞ አለ ። እርሱም ኢትዮጵያዊነትን ማረጋገጥ ነው። አኺ የረሱልን ﷺ ክልከላ በመተላለፍ የሚገኝ ኢትዮጵያዊነት ቢቀርብህስ? “ኢትዮጲያዊነት ጣዕሙ ልዩ ነው ” የሚልም አለ። በሹካ ይሁን በማንኪያ የቀመሰው አላውቅም። ከጅምሩ ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? ኢትዮጲያዊ መሆን ጀነትን ያስገኛል? ከጀሃነምስ ይጠብቃል? ለነርሱ ስላሽቃበጥክስ ኢትዮጲያዊነትህን እውቅና የሚሰጡልህ ይመስልሃል? /ሻል? ባያረጋግጡልህስ ምን ትጎዳለህ? ሌላኛው ደግሞ ሀገርን መውደድ ከኢማን ነው ይላል። ይህ ሐዲስ እንዳልሆነ ዑለማዎች ገልፀዋል።ቢሆን እንኳ ሀገርን መውደድ የተባለው በዚህ መልኩ እንዳልሆነ ዑለማእ ያብራሩባቸው ብይኖች የያዙ የተለያዩ ፖስቶች ተሰራጭተዋል። ለዚህ የዳረገን ደግሞ የጃሂሊያን መገለጫዎች የማያውቅ ትውልድ መፈጠሩ ነው። ሰይዳችን ዑመር (ረዐ) እንዲህ ብለዋል፦ «የኢስላም ሰንሰለት ዘለበት በዘለበት ሊበጠስ ይቀርባል፤ በኢስላም ጃሂሊያን የማያውቅ ትውልድ ሲፈጠር። » አላህ ሁላችንንም ይምራን‼ منقول https://t.me/iliyasNassir
Показати все...
ሪያእ ከባዱ ጥፋት የኢማም ኢብኑ ረጀብ መተናነስና ኢኽላስን መጠበቅ - ዑለማእ እንዳወሱት ( አስደናቂ ክስተት ) https://t.me/Muhammedsirage
Показати все...
ስራ አይተውም.mp32.70 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ለፍጡራን ማዘን! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ اللهَ خلق مائةَ رحمةٍ، رحمةً منها قسمها بين الخلائقِ، وتسعةً وتسعين إلى يومِ القيامةِ﴾ “ጥራት የተገባው አላህ አንድ መቶ እዝነቶችን ፈጥሯል። ከነዚያ ውስጥ በአንዷ ፍጡራኖች በዚህ አለም (በዱኒያ) በመካከላቸው ይተዛዘኑባታል። ዘጠና ዘጠኙን ደግሞ ለትንሳዔ ቀን አድርጎታል።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 1765 ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ሽበት በኢስላም! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا تَنتِفُوا الشَّيْبَ، ما مِنْ مُسْلِمٍ يَشيبُ شَيْبَةً في الإسلامِ، إلّا كانَتْ لَهُ نورًا يومَ القيامَةِ﴾ “ሽበታችሁን አትንቀሉ። አንድ ሙስሊም በኢስላም ውስጥ ሆኖ አይሸብትም በቂያማ ቀን ለሱ ብርሃን የሚሆንለት ቢሆን እንጂ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 7463 ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#በግማሽ ቴምርም… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اتَّقُوا النّارَ ولو بشِقَّةِ تَمْرَةٍ﴾ “በግማሽ ቴምርም ቢሆን የጀሃነምን እሳት ተከላከሉ።” 📚 ቡኻሪ (1417) ሙስሊም (1016) ዘግበውታል ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#የምግቦች መጥፎ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿شرُّ الطَّعامِ طعامُ الوليمةِ، يُدعى إليْها الأغنياءُ، ويُترَك الفقراءُ﴾ “ከምግብ ሁሉ መጥፎ ምግብ ሀብታሞች ተጠርተው ድሃው የሚተውበት የሰርግ ቤት ምግብ ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል 1432 ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#የጅብሪል ምክር ለታላቁ ነቢይ (ﷺ) ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሉ፦ ﴿قال لِي جبريلُ يا محمدُ عِشْ ما شئتَ فإنك ميِّتٌ، وأحبِبْ ما شئتَ، فإنك مُفارِقُه، واعملْ ما شئتَ فإنك مَجزِيٌّ به، واعلمْ أنَّ شرَفَ المؤمنِ قيامُه بالَّليلِ، وعِزَّه استغناؤه عن الناسِ﴾ “ጅብሪል እንዲህ አለኝ፦ አንተ ሙሃመድ ሆይ! የፈለከውን ያህል ብትኖር ትሞታለህ። የፈለከውን ብትወድ ትለየዋለህ። የፈለከውን ስራ ዋጋውን ታገኛለህ። እውቅ!  የአማኝ ክብሩ የሌሊት ሰላት መስገዱ፤ የበላይነቱም ከሰዎች መብቃቃቱ ነው።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 831 ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ሰደቃ ነው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أَمِطِ الأذى عن الطريقِ، فإنه لك صدقةٌ﴾ “ከመንገድ ላይ አስቸጋሪ ነገር ማስወገድ ለእናንተ ሰደቃ ‘ምፅዋት’ ነው።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 1558 ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ዱንያ ሙሉ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن أصبحَ مِنكُم آمِنًا في سِرْبِه، مُعافًى في جسَدِهِ، عندَهُ قُوتُ يَومِه، فَكأنَّما حِيزَتْ له الدُّنْيا﴾ “ከናንተ ዉስጥ በነፍሱ እና በአካሉ ላይ ሰላም ሆኖ እርሱ ጋር የእለተ ጉርሻዉ ኑሮት ያነጋ ሰዉ በእርግጥም ለሱ ዱንያ ሙሉ በሙሉ እንደተሰበሰበችለት ነዉ።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2346 ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Показати все...
Repost from Ibnu Muhammedzeyn
عنوان الكتاب: رسالة إلى منتظم في جماعة الإخوان المسلمين [متضمنة لفتاوى أكثر من خمسة عشر عالما] تأليف: أبي الحسن علي بن أحمد الرازحي وفقه الله طبعة: دار الآثار (الطبعة الأولى 1428هـ – 2007م) ይህ ኪታብ በኢኽዋነል ሙስሊሚን ላይ የተዘጋጀ ረድ ነው ያዘጋጀው ሸይኽ ሸይኽ ዐሊይ አር–ራዚሒይ ይባላሉ በውስጡ ኢኽዋኖች ከሱና የወጡ ጠማማ አንጃ ለመሆናቸው ከ 15 በላይ የታላላቅ ዑለሞችን ፈታዋ አካቷል ብታነቡት ትጠቀማላችሁ ስለኢኽዋኖች ጥመት አዳድስ ነገርን እና ያልሰማችሁትን መረጃ ታገኛላችሁ አላህ አዘጋጁን ጀዛውን ይክፈለው እኛም ባነበብነው የምንጠቀም ያድርገን ✍ኢብኑ ሙሐመድዘይን ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• t.me/IbnuMuhammedzeyn
Показати все...
Ikhwan-montadem-razihi.pdf2.66 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.