Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Відкрити в Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Показати більше3 584
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
+5330 день
Архів дописів
🔺ሐመር ቴስት(Hammer test)🏗ሐመር ቴስት/Hammer test/ አፍራሽ ያልሆነ (Non destructive) የአርማታ ጥንካሬ ደረጃ ማወቂያ ፍተሻ ሲሆን ትክክለኛ እና ፈጣን መመርመሪያ ዘዴ ነው። ሐመር ቴስት የሚከናወንበት መንገድ ስፕሪንግ መቆጣጠርያ ያለውን ክብደት መለኪያ መሳርያ ከላይ በምስል እንደሚታየው የአርማታውን ገፅ ተጭኖ በመያዝ መልሶ የሚመታበትን አሀዝ ልኬት መዝግቦ በመያዝ ይሆናል። የሐመር ቴስት አላማውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያካትታል፤ 1. የአርማታ የመታመቅ አቅም/compressive strength/ ለማወቅ። 2. የአርማታውን አንድ አይነትነት ወይም ወጥነት ለመገምገም። 3. የአርማታውን ክብደት የመሸከም አቅምን ከተወሰነለት ዲዛይን አንፃር ትክክል መሆኑን ለማረጋገጥ። የሐመር ቴስት ከማሰራት በፊት ሊደረግ የሚገባ ቅድመ ሁኔታዎች 1) የአርማተዉ ገፅ የለሰለሰ፣ንፁህ እና ደረቅ መሆን ይጠበቅበታል 2) ናሙና የሚወሰደው ቦታ ቢያንስ 20ሚሊ ሜትር ከጠርዝ ሊርቅ ይገበዋል። 3) ስድሰት (6) ንባብ ከእያንዳንዱ የአርማታ አካል ይወሰዳል፤ አማካይ ስሌት ተሰርቶ ጥንካሬ መለኪያ ይደረጋል። 4) አርባ አምስት(45) ቀን የሞለው አርማታ መሆን ይጠበቅበታል።
ቁ07. በሀገራችን የህንፃ ግንባታ መመሪያ መሰረት አንድ ህንፃ ያለ ሊፍት ሊገናባ የሚችለው የወለሎቹ ብዛት እስከ ስንት ድረስ ከሆነ ነው?
ኮንስትራክሽን የምትወዱ ተቀላቀሉ! ቴሌግራም t.me/ConSiteSolution
ጥያቄ፦ አንድ ተቋራጭ በ63,930,000 ብር ቅድመ ግምት የተሰራለትን ፕሮጀችት ከባለቤቱ ጋር በ "ወጪ የሚሸፈንበት (Cost-reimbursement)" ውል አይነት ተዋውሎ ግንባታውን በቀጥተኛ ዋጋ ብር 59,322,550.60 እና በተዘዋዋሪ ወጪዎች ብር 7,250,000 (ትርፍና የአገልግሎት ወጪ) ቢያጠናቅቅ የዋጋ ልዩነት የመጣውን 2,642,550.60 ብር የመሸፈን ግዴታ የማን ነው? @etconp
✅️A typical building project will include the following🏗A.Substructure 1.Excavation & Earth work 2.Concrete Work 3.Masonry Work B.Super structure 1.Concrete work 2.Roofing 3.Masonry works 4.Metal Work 5.Finishing work 6.Glazing 7.Electrical Installation 8.Carpentry & Joinery 9.Sanitary Installation 10.Fence Work General factors to be considered for determining depth of foundation are: 1,Load applied from structure to the foundation. 2,Bearing capacity of soil. 3,Depth of water level below the ground surface. 4,Types of soil and depth of layers in case of layered soil. 5,Depth of adjacent foundation.
ቴሌግራም ላይ ከስር ባለው ሊንክ: በ t.me/consitesolutionBot < ሀሳባችሁን ብትልኩልን፣ ይደርሰናል! እኛም ገምግመን መልሰን እናደርሳለንበስራ ላይ~ ሰናይ ጊዜ!🤚
+2
🔺Aggregate 01, 02, 03 ወዘተ ማለት ምን ማለት ነው??ሰላም የቤተሰብዎች🤚 Aggregate 01:- ማለት Aggregates having a maximum aggregate size of 10mm Aggregate 02:- ማለት Aggregates having a maximum aggregate size of 20 mm ማለት ነው Aggregate 03:- ማለት Aggregates having a maximum aggregate size of 30 mm ማለት ነው
☑ስለ ብሎኬት(Blocks)🏗Hollow Concret Block (HCB) ወይም የግድግዳ ብሎኬት/Wall HCB/ በመባል ይታወቃል። የብሎኬት ምርት ሲደረግ ጠቀሜታው ለሁለት ጉዳይ ነው 1. ሸክም መቌቌም የሚችል/Load Bearing/ 2. ሸክም መቌቌም የማይችል /Non-Load Bearing/ ይሄንን መሰረት ያደረገም የደረጃ ክፍፍል/Class/ ይኖራቸዋል። ሸክም መቌቌም የሚችሉት ብሎኬቶች "ክላስ ኤ እና ቢ" / Class A and B/ በመባል ሲመደቡ ሸክም መቌቌም የማይችሉት የብሎኬቶች ደግሞ "ክላስ ሲ" /Class C/ በመባል ይመደባሉ። ብሎኬት በተለምዶ በመጠናቸው ባለ10፣ ባለ15 እና ባለ 20 በመባል ይታወቃሉ ርዝመት x ስፋት x ቁመት/ Length x width x depth/ ማለትም Standard Dimenssion *40x20x20cm *40x15x20cm *40x10x20cm እያንዳንዱ ብሎኬት ሸክም የመቌቌም አቅማቸው በሜጋ ፓስካል(Mpa) ይለካል:-
Note:1 kilogram per square centimetre = 0.0981 mega pascal *Class A=3.8mpa *Class B=3.2mpa *Class C=1.8mpa
ቢሮው በዛሬው ዕለት 32 ማሕበራትን በቅደም-ተከተል ደልድሏልየአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ 32 ማሕበራት በዕጣ ቅደም-ተከተል መስጠቱን የቢሮው ምሕንድስና ግዢ ዳይሬክተር አቶ አለማየሁ ቱሊ ለኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ገልፀዋል። በዚህ መነሻነት በዕጣ ከተደለደሉት ማሕበራት መካከል ስድስቱ በዛሬው ዕለት የስራ ስምሪት እንደተሰጣቸውም አክለው ገልፀዋል።
🔺10 Points engineers should remember on site:🏗1). Check size of bars for slab beam and column etc. 2). Length of bar for any steel which we use for construction works. 3). Position of bars. 4). Count No’s of steel bars. 5). Check lap length of steel. 6). Check concrete cover for steel reinforcement. 7). Spacing of bar for beam column and slab etc. 8). Direction of bars. 9). Check over all dimension of beam and slab. 10). Check beam and slab lever before starting concrete work. ቴሌግራም ላይ ከስር ባለው ሊንክ⬇️ በ t.me/consitesolutionBot <ላይ ሀሳባችሁን ብትልኩልን፣ ይደርሰናል! እኛም ገምግመን መልሰን እናደርሳለን ሰናይ ጊዜ!🤚
🔺10 Points engineers should remember on site:🏗1). Check size of bars for slab beam and column etc. 2). Length of bar for any steel which we use for construction works. 3). Position of bars. 4). Count No’s of steel bars. 5). Check lap length of steel. 6). Check concrete cover for steel reinforcement. 7). Spacing of bar for beam column and slab etc. 8). Direction of bars. 9). Check over all dimension of beam and slab. 10). Check beam and slab lever before starting concrete work. ቴሌግራም ላይ ከስር ባለው ሊንክ⬇️ በ t.me/consitesolutionBot <ላይ ሀሳባችሁን ብትልኩልን፣ ይደርሰናል! እኛም ገምግመን መልሰን እናደርሳለን ሰናይ ጊዜ!🤚
ዲዛይን ስታረጉ ማስታወስ ያለባችሁ ህግ ጉርሻ:- 🏗🚧🤚1. መስኮት ስታበጁ ከ አጎራባች 2 ሜትር ገባ በሉ 2. ለ ሽንትቤት ከ 60 ሳንቲም በታች የሆነ መስኮት ስታበጁ 1.5 ሜትር ገባ በሉ
Here is some tips you need to remember designing in Addis Ababa 🚧1. To provide a window you need to offset 2 meter from your boundary line 2. To provide bathroom window <60 cm you need to offset 1.5 meters
NEW VACANCY 🚧Junior Site Engineer#ethiopian_engineering_corporation #Addis_Ababa Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management or in a related field of study with relevant work experience in a Junior Site Engineer (logistics) role especially in a construction Company is Mandatory 💫Duties & Responsibilites: - Ensure that all Method Statements and Risk Assessments comply with company HSE/QA-QC procedures. - Ensure a usable platform, making sure that all compliance statements, testing and commissioning, spares, and warranties are upheld at all times. - Changes to the scope of work must be forwarded to the Commercial Team immediately. Quanitity Required: 3 Minimum Years Of Experience: #1_years Maximum Years Of Experience: #2_years Deadline: October 13, 2024 📩How To Apply: Send Your CV @EdiTems
👉Extension of Time In Construction
@etconp
😀የግንባታ ደረጃዎች🏗 Building Construction Classificationበሊዝ የተያዘ መሬት ላይ ግንባታ የመጀመሪያ እና የማጠናቀቂያ ቀነ ገደብ እንደ ግንባታዎቹ ደረጃ ተለያይቶ ተቀምጧል (በሚቀጥለው ክፍል ይዳሰሳል)። ለዛሬው የግንባታ ደረጃዎ አከፋፈልን እንመልከት። የሀገራችን የኮንስትራክሽን ሕግ ግንባታዎችን በሦስት (3) ዋና ዋና መደብ ይከፍላቸዋል። እነሱም፦ አንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች፣ መካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች፣ እና ከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች ናቸው። Construction start and completion dates on leased land vary depending on the stage of construction (will be discussed in the next section). Let's take a look at the distribution for build level. Our country's construction law divides buildings into three (3) main categories. They are: small scaled constructs, intermediate-scale constructs, and high-level constructs. A. አነስተኛ ደረጃ ግንባታዎች (Small scale constructions) አነስተኛ ደረጃ ግንባታዎች የሚባሉት እስከ ሦስት ወለል ያላቸው የተናጠልይ መኖሪያ ቤቶች (private residential building) ወይም እስከ ሦስት ወለል ያላቸው የሕዝብ መጠቀሚያ ያልሆኑ ሌሎች ግንባታዎች ወይም የይዞታ ስፋቱ እስከ 250 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚገነቡ ግንባታዎች ናቸው። Small-scale buildings are private residential buildings with up to three floors or non-public buildings with up to three floors or buildings with a coverage area of up to 250 square meters. B. መካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች (Intermediate scale constructions) መካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች የሚባሉት 5 ወለል እና ከዚያ በታች የሆኑ የሕዝብ መጠቀሚያ ሕንጻዎች፣ ወይም የይዞታ ስፋቱ ከ251 ካሬ ሜትር እስከ 5000 ካሬሜትር ይዞታ ላይ የሚገነቡ ግንባታዎች፣ ወይም የመኖሪያ ቤት ባለ 4 እና ባለ 5 ወለል የሆኑ ግንባታዎች፣ ወይም የመኖሪያ ቤት በአንድ ጊዜ እስከ 80 ነጠላ ቤቶች የያዙ ግንባታዎች፣ ወይም የሕዝብ መጠቀሚያ ያልሆኑ ሌሎች ወለላቸው ባለ 4 እና ባለ 5 የሆኑ ግንባታዎች፣ ወይም ለትምርት ተቋማት እስከ 2ኛ ከፍተኛ ደረጃ የሚያጠቃልሉ ግንባታዎች፣ ወይም ለቤተ መጻሕፍትና ለሁለገብ አዳራሾች እስከ 500 ሰው የሚይዙ ግንባታዎች፣ ለጤና ማዕከል እስከ ከፍተኛ ክሊኒክ የሚያጠቃልሉ ግንባታዎች፣ ለስፖርት ሜዳዎች እና ለስፖርት ማዘውተሪያ ማዕከላት እስከ 500 ሰው የሚይዙ ግንባታዎች፣ ወይም በአጠቃላይ የወጪ ግምታቸው እስከ ብር አምስት ሚሊዮን (5,000,000) ብር የሆኑ መካከለኛና አነስተኛ የማምረቻ እና ማከማቻ ተቋማትን ያጠቃልላል። Mid-level buildings are public buildings with 5 floors and below, or buildings with an area of 251 square meters to 5000 square meters, or residential buildings with 4 or 5 floors, or residential buildings with up to 80 single houses at a time. Buildings, or other non-public buildings with 4 and 5 floors, or buildings for educational institutions up to 2nd high level, or buildings for libraries and multi-purpose halls that can hold up to 500 people, buildings for health centers up to senior clinics, sports fields and sports facilities Centers include buildings that hold up to 500 people, or medium and small manufacturing and storage facilities with a total cost estimate of up to five million (5,000,000) Birr. C. ከፍተኛ ግንባታዎች (High scale constructions) ከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች የሚባሉት ባለ ስድስት (6) ወለል እና ከዚያ በላይ የሆነ ማንኛውም ግንባታ፣ ወይም የይዞታ ስፋቱ ከ5000 ካሬሜትር ቦታ በላይ የሆነ ይዞታ ላይ ለሚገነቡ ወይም በዓለም በሀገር እንዲሁም በከተማ አቀፍ ደረጃ ለሚገነቡ የትራንስፖርት የመናኸሪያ ተቋማቶች፣ ወይም ትላልቅ የዲፕሎማቲክ ተቋማት የሚገነቧቸው ግንባታዎች፣ ወይም ከላይ በአነስተኛ እና መካከለኛ ደረጃ ከተጠቀሱት ውጪ ያሉ ግንባታዎችን ያጠቃልላል። High-rise buildings are any building with six (6) floors or more, or buildings with an area of more than 5,000 square meters, or for transportation hub facilities that are built at the national and city levels, or large diplomatic facilities, or small buildings above. And the intermediate level includes constructions other than those mentioned.
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
