Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Відкрити в Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Показати більше3 584
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
+5330 день
Архів дописів
Concrete Cover Blocks is also known as Spacers which is used to provide
spacing at Slab, Column, Beam & foundation.
Application is very simple
as place COVER BLOCK between Rebar (Reinforcement bar) and ground/wall.
Spacers are used to provide specific height for your concrete reinforcement structure before pouring.
There are four types of cover block or Spacers!
1. Slab Cover
2. Column & Beam Cover
3. Foundation Cover
4. Piling Cover
🔺ኮንስትራክሽን የምትውዱ እኛን ተቀላቀሉ!
http://t.me/consitesolution 🚧🏗❤ለሌሎችም ተያያዥ ስራ ላላቸው ባልደረቦቻችሁ አጋሩ! መልካም ምሽት!🤚
What is a cover block or spacer?
Type of cover block?
How do we apply cover blocks?
የግንባታ ቦታ ነጥቦችን መለየት (Site Setting Out) ልየታ ላይ ተቆጣጣሪ መሐንዲሱ ማረጋገጥ ያለበት ነጥቦች🚧በግንባታ ሥራ ከቦታ መጥረግ ቀጥሎ የሚሰራው ሥራ የግንባታ መስመሮችን (Axis) እና የስትራክቸር መሰረታዊ ማዕከላዊ ነጥቦችን (Center of structures/column) መለየት ነው። ይህ ሥራ የግንባታ ቦታ ነጥቦችን መለየት የሚባል ሲሆን መሐንዲሱ ማረጋገጥ ያለበት ነጥቦች፦ 1) የተዘጋጀ ቦታ መሆኑን ፦ የግንባታ ቦታ ነጥቦችን መለየት (Site Setting Out) ከመከናወኑ በፊት ሲባጎ የሚወጠሩባቸው ችካሎች ወይም የጂፒኤስ (GPS) መሳሪያ የሚያመለክትባቸው ነጥቦች ከፍታ (Elevation of setting out strings) በውል እንዲታወቅ እና ተፈጥሯዊ የላይኛው የመሬት ክፍል ያለበት ክፍታ (Top Surface /Elevation/ of Original Ground Level) የተለየ መሆን ስላለበት የግንባታ ቦታ ጠረጋ በሚገባ የተከናወነ መሆኑን እና ተፈጥሯዊ የመሬት የላይኛው ክፍል የተደረሰበት መሆኑ ማረጋገጥ አለበት። 2) መሪ ንድፍ (site plan) መኖሩን እና በዚያ መሰረት እየተከናወነ መሆኑን፦ መሐንዲሱ አንድ ሕንጻ የሚያርፍባቸውን መሰረታዊ ነጥቦት (Axis & Center) ልየታ በሚከናወንበት ሰዓት ሕጋዊ የሆነ መሪ የቦታ ንድፍ (site plan) ያለው እና በግንባታ ቦታው ላይ የሚገኝ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት። 3) ዋና ዋና ፍርግርግ መስመሮች (main grid/Axis/ lines)፦ የግንባታው ሁለትዮች አቅጣጫዎች (X-axis and Y-axis) የሚገናኙበትን የሚያመለክቱ ፍርግርግ መስመሮች መኖራቸውን፣ ከፍታ ልዩነት አለመኖሩን (water level) ማረገግጥ አለበት። በዚህም መሰረት እርስ በእርሳቸው የሚገናኙበት አንግል እና አንዱ ከሌላው ያለው ማዕከላዊ ርቀት (centerline dimensions) በስትራክቸራል የመሰረት አቀማመጥ ዲዛይኑ (Structural foundation layout) ላይ በተመለከተው ልኬት መሰረት ምንም አይነት የልኬት ክፍተት የሌለባቸው መሆናቸውን ማረጋገጥ አለበት። 4) የስትራክቸር ክፍሎች መገኛ (Location of Structural Elements):- በዋናነት እያንዳንዱ የስትራክቸሩ ምሰሶዎች/ቋሚ አምዶች ማዕከላዊ ነጥብ(Columns centerline)፣ እና የስትራክቸሩ ምሰሶዎች የሚያርፉባቸውን አካላይ ነጥቦት (Coordinate points)፣ የምሰሶ ጫማ ስፋት (Footings coverage area) የሚያመለክት መሆኑን ማረጋገጥ አለበት። 5) የአጥር ሥራ (fencing or barbed)፦ በሚቆፈረው የመሬት ክፍል ውስጥ ማየት የተሳናቸው፣ ሕጻናት፣ በጨለማ የሚጓዙ መንገደኞች፣ እንስሳት እንዳይወድቁና አካላዊ ጉዳት እንዳይደርስ፤ በተጨማሪም በግንባታው ክልል ውስጥ የሚገኙ እንደ ሚስማር፣ ብረት፣ እንጨት አይነት ግብአቶች እንቅፋት በመሆን ጉዳት እንዳያስከትሉ፣ ወይም በግንባታ ቦታው ውስጥ ያሉ የግንባታ ግብአቶች፣ ማሽኖች፣ እቃዎች፣ እና ሌሎች ንብረቶች እንዳይዘረፉ ለመከላከል የግንባታ ቦታው የታጠረ ወይም የተከለለ መሆኑ ማረጋገጥም የክትትል መሐንዲሱ ሥራ ነው። ለማንኛውም አስተያየትዎ እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!
INVITATION FOR RE-BIDIFB.No. ECWCT/NCB/PW-17/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Guder Electro Mechanical Design, Supply, Installation, Testing and Commissioning Works. 1. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the Ethiopian fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate together with the offer. 2. Bidding document should be prepared in English language. 3. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Local Bulk Procurement Team payment of none refundable fee of Birr 400.00 upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year. 4. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document. 5. The deadline for bid Submission shall be on October 18 /2024, at 10:30 AM 6. Bid must be accompanied with a Bid Security of an amount Birr 100,000.00 (One hundred thousand birr) in the form of (CPO) or unconditional Bank guarantee. Bid Bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted. 7. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the national Bulk Procurement Team, before the closing date and time. 8. Bids will be opened on October 18 /2024, at 10:30 AM. In Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department conference room, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend. 9. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids. 10. Bidders may get further information at the following address: Ethiopian Construction Works Corporation. National Bulk Procurement team P. O. Box 21952/1000, Addis Ababa, Ethiopia Telephone No. 0118-13 45 27 / 0118-96 29 91 Address; Gurd Shola behind Athletics Federation In Front of Andinet International College
🔺ኮንስትራክሽን የምትውዱ ተቀላቀሉ!
http://t.me/consitesolution 🚧🏗❤ለሌሎችም ተያያዥ ስራ ላላቸው ባልደረቦቻችሁ አጋሩ! መልካም ጊዜ!🤚
በርካታ ምክንያቶች በሲቪል ምህንድስና ውስጥ ለጠፍጣፋ ንጣፍ/Flat Slab ውድቀት አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ይችላሉ ከነዚህ ውስጥ ዋና ዋና ምክኒያቶችን እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል ፡-ከመጠን በላይ መጫን/Overloading፡- ስላቡ ከዲዛይን አቅም በላይ የሆነ ጭነት ሲገጥመው ለምሳሌ ከባድ ዕቃዎችን ወይም ከባድ ቁሳቁሶችን ላዩ ላይ ማከማቸት። ደካማ የግንባታ ልምዶች፡- በቂ ያልሆነ የኮንክሪት ድብልቅ-mix ወይም ተገቢ ያልሆነ የማጠናከሪያ-Reinforcement አቀማመጥ ያሉ ጉዳዮች ስላቡን ያዳክማሉ። የጎደለው ዲዛይን፡- እንደ በቂ ያልሆነ ውፍረት ወይም ተገቢ ያልሆነ ጭነት ማከፋፈል ያሉ ጉድለቶች የስላቡን ታዐማኒነት ሊነሱት ይችላሉ። የቁሳቁስ መበላሸት፡- የማጠናከሪያ-Reinforcement ወይም የኬሚካል ጥቃት ኮንክሪት ላይ መበላሸት በጊዜ ሂደት ስላቡን ሊያዳክም ይችላል። የፋውንዴሽን አሰፋፈር፡- የመሠረቱን እኩል አለመስተካከል ስላቡን ከአቅሙ በላይ ሊያስጨንቀው ወንም Stress ሊፈጥርበት ይችላል። የሴይስሚክ እንቅስቃሴ፡- የመሬት መንቀጥቀጦች ወይም የመሬት መንቀጥቀጦች ተለዋዋጭ-dynamic ሸክሞችን ሊጭኑ ይችላሉ፣የሚከሰተዉን ሸክም ስላቡ በበቂ ሁኔታ ካልተቋቋመ ውድቀት ሊያስከትል ይችላል። የሙቀት ውጤቶች፡ የሙቀት መስፋፋት እና መኮማተር በተለይም ከፍተኛ የሙቀት ልዩነት ባለባቸው ክልሎች በዲዛይኑ ላይ በትክክል ካልተሰራ ወደ መሰባበር-cracks እና ውድቀት ሊመራ ይችላል። Collapse/ውድቀትን ለመከላከል እነዚህን ሁኔታዎች በተገቢው ዲዛይን፣ የግንባታ ጥራት እና የጥገና አሰራር መፍታትን ይጠይቃል።
Multiple factors can contribute to the potential collapse of a flat slab in civil engineering:Overloading: When the slab is subjected to excessive loads beyond its design capacity, such as heavy equipment or storage of heavy materials. Poor construction practices: Issues like inadequate concrete mix or improper reinforcement placement can weaken the slab. Deficient design: Flaws like inadequate thickness or improper load distribution consideration can compromise the slab's integrity. Material degradation: Corrosion of reinforcement or chemical attack on concrete can weaken the slab over time. Foundation settlement: Uneven settling of the foundation can stress the slab beyond its capacity. Seismic activity: Earthquakes or ground movements can impose dynamic loads, potentially causing failure if not adequately resisted. Temperature effects: Thermal expansion and contraction, especially in regions with extreme temperature variations, can lead to cracking and collapse if not properly addressed in the design. Preventing collapse requires addressing these factors through proper design, construction, and maintenance practices.
🔺ጠቃሚና ወቅታዊ የስራ መረጃዎችን ስለምንለቅ ቻናሉን join አድርጉት👇
http://t.me/consitesolution 🚧🏗❤ለሌሎችም ተያያዥ ስራ ላላቸው ባልደረቦቻችሁ አጋሩ! ኮንስትራክሽን የምትውዱ ተቀላቀሉ! በተለይ ኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎች እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ውስጥ ላላችሁ ኢንጂነር(Engineer)ባለሞያዎች ይጠቅማችኃል እኛን ይቀላቀሉ.. .)መልካም ጊዜ!🤚
✅በፋይበር የተጠናከረ ኮንክሪት/Fiber Reinforced Concrete (FRC)፡-
📌ጥቃቅን፣የተለያዩ ፋይበርዎችን ወደ ኮንክሪት ድብልቅ ውስጥ በማካተት ጥንካሬውን ማጎልበት የሚቻልበት ዘዴ ነው።
📌እንደ ብረት፣ መስታወት ወይም ፖሊመሮች ካሉ ቁሶች የተሰሩ እነዚህ ፋይበርዎች በሲሚንቶው ውስጥ በሙሉ ተበታትነው ጥንካሬን ይሰጣሉ። በቅርብ ጊዜ የተደረጉ ጥናቶች በFRC ፍላጎት ላይ 5.7% ጭማሪ እንደሚኖር ይተነብያሉ።
📌የዚህ ዘዴ ቁልፍ ሚናው የተለመደውን ኮንክሪት በማጠናከር፣ ስንጥቅ/crack የመቋቋም ችሎታውን እና የቆይታ ዘመኑን/lifespan በመጨመር ላይ ነው።
📌FRC በሽሪንኬጅ ፣ በሙቀት መለዋወጥ/T⁰ fluctuation ወይም በውጫዊ ግፊቶች የሚነሱ ስንጥቆችን/Cracks በሚገባ ይቀንሳል።
✅Fiber Reinforced Concrete (FRC):- incorporates small, discrete fibers into the mix, enhancing its strength and durability. These fibers, crafted from materials like steel, glass, or polymers, disperse throughout the concrete, bolstering its performance. Recent research forecasts a 5.7% surge in FRC demand. Its key role lies in fortifying conventional concrete, augmenting its crack resistance and lifespan. FRC effectively mitigates cracks arising from shrinkage, temperature fluctuations, or external pressures.
📽️ የFRC አስረጂ ተንቀሳቃሽ ምስል ከዚህ በታች ተያይዟል
@ethiocivilengineeringdiscoveries
@ethiocivilengineeringafanoromo
Repost from Ethio Civil Engineering Discoveries
✅በፋይበር የተጠናከረ ኮንክሪት/Fiber Reinforced Concrete (FRC)፡-
📌ጥቃቅን፣የተለያዩ ፋይበርዎችን ወደ ኮንክሪት ድብልቅ ውስጥ በማካተት ጥንካሬውን ማጎልበት የሚቻልበት ዘዴ ነው።
📌እንደ ብረት፣ መስታወት ወይም ፖሊመሮች ካሉ ቁሶች የተሰሩ እነዚህ ፋይበርዎች በሲሚንቶው ውስጥ በሙሉ ተበታትነው ጥንካሬን ይሰጣሉ። በቅርብ ጊዜ የተደረጉ ጥናቶች በFRC ፍላጎት ላይ 5.7% ጭማሪ እንደሚኖር ይተነብያሉ።
📌የዚህ ዘዴ ቁልፍ ሚናው የተለመደውን ኮንክሪት በማጠናከር፣ ስንጥቅ/crack የመቋቋም ችሎታውን እና የቆይታ ዘመኑን/lifespan በመጨመር ላይ ነው።
📌FRC በሽሪንኬጅ ፣ በሙቀት መለዋወጥ/T⁰ fluctuation ወይም በውጫዊ ግፊቶች የሚነሱ ስንጥቆችን/Cracks በሚገባ ይቀንሳል።
✅Fiber Reinforced Concrete (FRC):- incorporates small, discrete fibers into the mix, enhancing its strength and durability. These fibers, crafted from materials like steel, glass, or polymers, disperse throughout the concrete, bolstering its performance. Recent research forecasts a 5.7% surge in FRC demand. Its key role lies in fortifying conventional concrete, augmenting its crack resistance and lifespan. FRC effectively mitigates cracks arising from shrinkage, temperature fluctuations, or external pressures.
📽️ የFRC አስረጂ ተንቀሳቃሽ ምስል ከዚህ በታች ተያይዟል
@ethiocivilengineeringdiscoveries
@ethiocivilengineeringafanoromo
📽 በፋይበር የተጠናከረ ኮንክሪት/Fiber Reinforced Concrete (FRC)
@ethiocivilengineeringdiscoveries
@ethiocivilengineeringafanoromo
📚Concrete Mix Design, Quality Control and Specification, Fourth Edition
@ethiocivilengineeringdiscoveries
MINDONG ኮንስትራክሽን
ማሽነሪ አቅራቢ(PLC)
+251 96966 6666 | +251 97959 7777 | +251 97959 5555
闽东建筑机械厂 MINDONG CONSTRUCTION MACHINERY PLANT
Email:mdcm2018@126.com
አድራሻ: ቃሊቲ, Addis Ababa Ethiopia
የቁፋሮ ሥራ (Excavation works) ላይ መረጋገጥ ያለባቸው የቁጥጥር ነጥቦት🏗የቁፋሮ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ቁፋሮዎች፣ አጎራባች ቦታዎች እና የመሬት መንሸራተት መከላከያ ዘዴዎች በባለሙያ ጥናት ሊደረግባቸው ይገባል። ይመረመራሉ በመሆኑም በቁፋሮ ሥራ የግንባታ ቁጥጥር ባለሙያው የሚከተሉትን ነጥቦች ትኩረት አድርጎ ማረጋገጥ አለበት። 1. የአጎራባች ወሰንን ከመፍረስ መታደግ፦ በግንባታ ሥራ የመጀመሪያው ተግባር ቁፋሮ ሲሆን ማንኛውም ቦታ አጎራባች የሆነ የሕንጻ ቦታ ወይም መንገድ የሚኖረው ሲሆን ቁፋሮው ወደአጎራባች ወሰን ተጠግቶ የሚከናወን ከሆነ በቁፋሮው መጠጋት አልያም በንቅናቄ (Vibration) የተነሳ የአጎራባች መሬት በመውደቅ ወይም በመንከባለል ለሁለቱም ቦታዎች አደጋ እንዳይፈጥር የሚያስችል ቅድመ ጥንቃቄ መደረጉን ማረጋገጥ አለበት። ይህ ሳይሆን ቀርቶ የጎረቤት ወሰን/አጥር/ ቢፈርስ ወይም ሕንጻ ቢወድቅ በመሐንዲሱ የክትትል ድክመት የተነሳ ካሳ እንዲከፍሉ ሊገደዱ ይችላሉ። 2. በሕግ የሚፈቀደውን የውጪ መስመር አለማለፉን ማረጋገጥ፦ ሕንጻው የሚሰራበት የካርታ ቦታ በአካባቢ ልማት (Local development plan) መሰረት ከፍተኛ የኢሌክትሪክ ኃይል (High Electric tension) የሚያልፍበት አልያም የመንገድ ማስፋፊያ ስፋት (Road Widening Area) የሚገባበት ሊሆን ስለሚችል በግንባታ ወቅት የተዘጋጀ አዲስ የፕላን ስምመትን በማመሳከር እንደዲዛይኑ በተፈቀደ ክልል ውስጥ ማረፉን እና በባለቤት ግፊት የተነሳ ያልተፈቀደ ቦታ ላይ አለማረፉን ማረጋገጥ አለበት። 3. በቁፋሮ ክልል ደህንነትን ማረጋገጥ፦ ከቁፋሮው በኋላ ከመሬት ውስጥ ያለው ሥራ (Sub Structure Works) ተጠናቆ የተቆፈረው ክፍል እስኪሞላ ድረስ የሰከረ፣ ወይም የአእምሮ እክል ያለበት፣ ወይም ሕጻናት፣ ወይም ሽማግሌዎች ወደጉድጓድ ገብተው አካላዊ ጉዳት እንዳይደርስባቸው ከተፈቀደላቸው የግንባታ ሰራተኞች ውጪ ወደ ክልሉ እንዳይገቡ የታጠረ (Fenced) እና የውስጥ መሸጋገሪያ (Bridge Ladders) የተሰራላቸው መሆኑን ማረጋገጥ አለበት። 4. የመሬት ውስጥ ዝርጋታዎች (Underground installations)፦ በሰፋፊ ግቢዎች ውስጥ ለግቢው አግልግሎት የሚሰጡ አስቀድሞ የተዘረጉ የውኃ፣ የኢንተርኔት፣ የመረጃ እና የመብራት ዝርጋታዎች የሚኖሩ ከሆነ ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር በጥንቃቄ እንዲነሱ አልያም ግንባታው ጉዳት ሳያደርስባቸው እንዲከናወን ማድረግ ይኖርበታል። 5. የቁፋሮውን ልኬት ማረጋገጥ፦ በተለይ በአርክቴክቸራል፣ ስትራክቸራል እና ሳኒታሪ ንድፎች ላይ የተመለከተው ተጓዳኝ የቁፋሮ ሥራ የሚጠይቁትን ልኬቶች ማሟላቱን (ወርዱን፣ ስፋቱን፣ ርዝመቱን፣ ዲያሜትሩን፣ ጥልቀቱን) ጠብቆ ቁፋሮ መንዲከናወን የመቆጠጠርና መከናወኑን የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት። 6. ውኃ እንዳይቋጥር ማስደረግ፦ በዝናባማ እና የመሬት ውኃ በሚፈልቅባቸው አካባቢዎች ቁፋሮ እንደተከናወነ ዝናብ ቢዘንብ ቢያንስ የጎርፍ ውሃ እንዳይገባ የመከላከያ ሥራዎች፣ እንዲሁም የመሬት ውስጥ ምንጭ ውሃን የመከላከያ (like: Permeable hardcore layer, geotextile material, channelization...) መንገዶች ተግባራዊ የሚደረጉበት መሆኑን ማረጋገጥና መከታተል አለበት። 7. የቁፋሮ ግብአቶችና ማሽኖችን ደህንነት ማረጋገጥ፦ በቁፋሮ ሥራ መወጣጫ የሚሆኑ የብረት፣ የእንጨት እና የፕላስቲክ ግብአቶችን ብልሽት የሌለባቸው መሆኑ እና ለቁፋሮ ሥራ የቀረቡ የእጅ መሳሪያዎች እና ማሽኖች የደህንነት ችግር የሌለባቸው መሆኑን ማረጋገጥ አለበት። 8. በቂ አየርና ብርሃን የሚገኝበት መሆኑን፦ በጣም ልዩ ሁኔታ የሚባልና በብዙዎቹ ግንባታዎች ላይ የማይገጥም ቢሆንም በውኃ ውስጥ፣ በመሬት ውስጥ ለሚከናወኑ ቁፋሮዎች የሚሳተፉ ሰራተኞች በቂ የሆነ የኦክስጅን አየር ማግኘት ስላለባቸው መሐንዲሱ የአየር ሁኔታውን የሚቆጠጠሩ ማሽኖች፣ አልባሳት እና ብርሃን መቅረባቸውን ማረጋገጥ ማድረግ አለበት።
What is Liquidated damage?ስራ ተቌራጩ ለወሰደው ውል በግዜ ላለመጨረሱ ለባለቤት ወይም ለውል ሰጪው አካል የሚከፍለው የካሳ ክፍያ ሲሆን∷ የጠቅላላ ኮንስትራክሽን ውል ይህ ሳይሆን ሲቀር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ቅጣት መሰረት ስራ ተቌራጩ መቅጣት እነደሚቻል ይጠቅሳል። 1. ቅጣቱ 0.1 ፐርሰንት ወይም የጠቅላላ ፕሮጀክቱን አንድ አንድ ሺኛ (1/1000) ላልፈፀመው ስራ ቀናት በየቀኑ ሊቀጣ ይገባል። 2. ነገር ግን ስራ ተቌራጩ በጠቅላላው ሊቀጣ የሚችለው የፕሮጀክቱን አስር 10% (አስር ፐርሰንት). ሊበልጥ አይገባም። "Liquidated damages" means the compensation stated in the contract as being payable by Contractor to the Public Body for failure to perform the contract or part thereof within the periods under the contract, or as payable by Contractor to the Public Body for any specific breach identified in the contract; (a) A penalty of 0.1% or 1/1000 of the value of undelivered Service for each day of delay until actual delivery or performance, (b) The cumulative penalty to be paid by the Contractor shall not exceed 10% of the contract price.
👉የ ስኮላርሽፕ ጥቆማ
💫Government of Ireland Scholarships Now Open for Master's and PhD Students!
🌟Programs: Masters and PhD
🏷Scholarship Value:The scholarship is valued at up to €31,000 per annum and includes the following:
🏷Stipend: €22,000 per annum, Contribution to fees (up to €5,750 per annum, Eligible direct research expenses: €3,250 per annum
🎲Deadline: 10 October 2024
📎Link: https://scholarshipscorner.website/government-of-ireland-postgraduate-scholarship/
📍Credit: Irish Research Council
Sourced and rewritten from official site.
@etconp
Repost from Ethio Construction Engineering
👉የ ስኮላርሽፕ ጥቆማ
💫Government of Ireland Scholarships Now Open for Master's and PhD Students!
🌟Programs: Masters and PhD
🏷Scholarship Value:The scholarship is valued at up to €31,000 per annum and includes the following:
🏷Stipend: €22,000 per annum, Contribution to fees (up to €5,750 per annum, Eligible direct research expenses: €3,250 per annum
🎲Deadline: 10 October 2024
📎Link: https://scholarshipscorner.website/government-of-ireland-postgraduate-scholarship/
📍Credit: Irish Research Council
Sourced and rewritten from official site.
@etconp
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
