uk
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Відкрити в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Показати більше
3 590
Підписники
Немає даних24 години
+37 днів
+4830 день
Архів дописів
ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

list of items -Marble -Granite -Lime stone For -Kitchen top -Door sills -Window sills -Stairs -Landing ማርብል ግራናይት ላይም ስቶን - ለ
+6
list of items     -Marble     -Granite     -Lime stone For      -Kitchen top      -Door sills       -Window sills       -Stairs       -Landing ማርብል ግራናይት ላይም ስቶን        - ለደረጃ         -ለመስኮት         -ለወለል contact us  @0900298936                          0927372017

1ኛ_ዙር_የመንግስት_ንግድ_ቤት_ኪራይ_ጨረታ_ውጤት1.pdf2.26 MB

💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ
💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ እንሸጣለን:- - በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር - ኦርጅናል እቃዎችን - አዳዲስ ምርቶችን $$ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎች $$ በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር $$ ኦርጅናል አቃዎች ብቻ ነው የሚያገኙት አድራሻ :- መርካቶ አድማስ ህንፃ F136B 📌 Contact +251912347922 or 0911943313 @Hamdi_Ah 🛍ቻናላችን :- @nuunhardwarestore

Геолокація

🧱New Point Bricks factory 🧱新点砖厂*✨ 🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't
+9
🧱New Point Bricks factory 🧱新点砖厂*✨ 🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't fade....🧱🧱👉🧱🧱🧱 ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ......🧱🧱. Join Telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk for more information contact 🧱📲👉0912854327&0902378888 thank you 谢谢

በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ! 👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣ 👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣ 👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣ 👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣ 👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣ 👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ!  እናመሰግናለን!                 ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ! ለሁላችሁም~ ሰናይ ጊዜ ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!
Construction Solution-👷‍♂🚧 Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗

list of items -Marble -Granite -Lime stone For -Kitchen top -Door sills -Window sills -Stairs -Landing ማርብል ግራናይት ላይም ስቶን - ለ
list of items     -Marble     -Granite     -Lime stone For      -Kitchen top      -Door sills       -Window sills       -Stairs       -Landing ማርብል ግራናይት ላይም ስቶን        - ለደረጃ         -ለመስኮት         -ለወለል contact us  @0900298936                          0927372017

ለሥራ ተቋራጮች የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የይርዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ሊያሰራ ካቀደው ካፒታል ሥራዎች መካከል፡- በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በውስጥ ግቢ የቢሮ ጥገና እና አጥር ግንባታ በደረጃ 5-BC/GC-5 ፍቃድ ያላቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኮንትራክተሮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ 1. የኮንስትራክሽን ሥራ የ2017 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱ እና ታክስ ከሪላንስ ማቅረብ የሚችሉ፤ 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ 3. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤ 4.የተጨማሪ እሴት ታከስ /VAT/ ከፋይነት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤ 5.የዘመኑን የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ከሲ/ብ/ከ/መንግስት ከከልል ቢሮ እና ከፌደራል ን/እ/ባለስልጣን ብቻ ማቅረብ የምትችሉ፤ 6. በይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር የግንባታ ስራ ወስደዉ 70% ያላጠናቀቁ እና የታገዱ ኮንትራክተሮች ጨረታውን መወዳደር ሆነ ሰነዱን መግዛት አይችሉም ፤ 7. በይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ውስጥ ፕሮጀከቶችን ሰርቶ ለማስረከብ ከአሰሪና ከሚመለከታቸው መ/ቤቶች ጋር ከ2015 ጀምሮ ህጋዊ ውል ገብተው በስራ ወቅት ከአሰሪ መ/ቤት ወይም ከአማካሪ መ/ቤት ማንኛውም ዓይነት የስራ አፈጻጸም ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው የስራ ተቋራጮች የጨረታ ሰነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም፤ 8. የኮንስትራከሽን ሥራ ተቋራጮች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ /የተመሰከረ ሲ.ፒ.አ /C.P.O/ bid security uncoditiomal guarantiy/ 35,000 ብር ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልኩ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡ 9. የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ህጋዊ ፈቃዳቸውንና ቫት የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬትና ታከስ ከሊራንስ በማቅረብ የጨረታ ዶክመንቱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለሃያ አንድ /21/ ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 300.00/ ሶስት መቶ/ ብር በመከፈል ሰነዱን ከፋይናንስ ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡ 10.የጨረታ ሰነድ በተቋራጮች መመሪያ መሰረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ /bid security bid submission sheet/ፋይናንሻል አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል እንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ በተለያዩ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተው በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመፃፍ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ድረስ ብቻ በይርጋዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን በ8፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ጨረታ ማስከበሪያ ከቴክኒካል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት = 11. በጨረታ አከፋፈት ስነ- ስርዓት የተነበበው ዋጋ 2% በላይ ከሆነ ከጨረታ ውድድር ውጪ ይሆናል፡፡ 12.በጨረታው ላይ ባለው ጠቅላላ ዋጋ ከአስር 10%/ ፐርሰንት በላይ የዋጋ ቅናሽ REBATE/የተደረገ ከሆነ ቀጥታ ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡- 13. በጨረታ ላይ ያለው ጠቅላላ ዋጋ ከመሃንዲስ ግምት/ ከወቅቱ የገበያ ዋጋ በፐርሰንት 15% በላይ ካቀረቡ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ቀጥታ ከውድድር ውጪ ይደረጋሉ፡፡ 14.በጨረታ ላይ ያለው ጠቅላላ ዋጋ ከመሃንዲስ ግምት /ከወቅቱ የገበያ ዋጋ በፐርሰንት 15% በታች ካቀረበ የወቅቱ የገበያ መዋዠቅ እና የስራውን አንገብጋቢነት በማስቀደም ኮስት ብሬክዳውን / cost break down/ እንዲያቀርቡ ይደረጋል፡፡ 15.ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ላይ ይከፈታል። 16.ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል። 17.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ ነው ማሳሰቢያ:- የቀረበው የቴክኒካል ሰነድ አጠራጣሪና በግልጽ የማይታይ ከሆነ ኦርጅናሉን ሰነድ አቅርቦ ለማመሳከር ፍቃደኛ መሆን ይጠበቅበታል፡፡ የይርጋዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት (ነሐሴ 24 ቀን 2017)

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ
💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ እንሸጣለን:- - በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር - ኦርጅናል እቃዎችን - አዳዲስ ምርቶችን $$ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎች $$ በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር $$ ኦርጅናል አቃዎች ብቻ ነው የሚያገኙት አድራሻ :- መርካቶ አድማስ ህንፃ F136B 📌 Contact +251912347922 or 0911943313 @Hamdi_Ah 🛍ቻናላችን :- @nuunhardwarestore

የግንባታ ጨረታዎች+2👷‍♂🚧 አዲስ ዘመን ነሐሴ 29 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ Construction Solution...) Telegram | Facebook | Tiktok Social me
+1
የግንባታ ጨረታዎች+2👷‍♂🚧 አዲስ ዘመን  ነሐሴ 29 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ Construction Solution...) Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗

የግንባታ ጨረታዎች+👷‍♂🚧 ኢትዮጵያን ሄራልድ ነሐሴ 29 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗
የግንባታ ጨረታዎች+👷‍♂🚧 ኢትዮጵያን ሄራልድ  ነሐሴ 29 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗

የግንባታ ጨረታዎች+👷‍♂🚧 አዲስ ዘመን ነሐሴ 28ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗
የግንባታ ጨረታዎች+👷‍♂🚧 አዲስ ዘመን  ነሐሴ 28ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗

የግንባታ ጨረታዎች+👷‍♂🚧 አዲስ ዘመን ነሐሴ 27 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗
የግንባታ ጨረታዎች+👷‍♂🚧 አዲስ ዘመን  ነሐሴ 27 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗