uk
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Відкрити в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Показати більше
3 590
Підписники
Немає даних24 години
+37 днів
+4830 день
Архів дописів
የግንባታ ጨረታዎች+👷‍♂🚧 ኢትዮጵያን ሄራልድ ነሐሴ 27 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗
የግንባታ ጨረታዎች+👷‍♂🚧 ኢትዮጵያን ሄራልድ  ነሐሴ 27 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗

የግንባታ ጨረታዎች+2👷‍♂🚧 አዲስ ዘመን ነሐሴ 24 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗
+1
የግንባታ ጨረታዎች+2👷‍♂🚧 አዲስ ዘመን  ነሐሴ 24 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗

⏺ አዲስ የፀደቀው የሴት ባክ ህግ 🅿️ By AA Plan Commission

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1,500ኛው የነብዩ መሀመድ መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮበሙሉ እንኳን ለ1,500ኛው የነብዩ መሀመድ  መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

EEC call for machinery rental የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢ.ኢ.ኮ/ኮንስትራ/ወጪ/3461/2017 አዲስ አበባ ጉዳዩ፡ የተለያዩ ማሽነሪ መሳሪያ ለመከራየት በክፍት ጨረታ
EEC call for machinery rental የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢ.ኢ.ኮ/ኮንስትራ/ወጪ/3461/2017 አዲስ አበባ ጉዳዩ፡ የተለያዩ ማሽነሪ መሳሪያ ለመከራየት በክፍት ጨረታ ስለመጋበዝ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ኮንስትራክሽን ዘርፍ ለአዲማ አሰላ፣ ጨፌ ዶንሳ ፣ለአዲስ አበባ፣ ሃረር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ በዚህ ዘርፍ ከተሰማሩ አቅራቢ ዴርጅቶች በክፍት ጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ መከራየት ይፈልጋል። 1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ' የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናችውን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ' ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን:: 5.የዕቃው ዝርዝር እና አገልግሎቶቹ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች (specification)ተያይዟል። 9. ጨረታው መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጥዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ መስከረም 12 ቀን 2018ዓ.ም. ከጥዋቱ 4፡30ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ በሚገኝበት ከህ በታች በተገለፀው አድራሻ ይከፈታል፡፡ 11. ጨረታው የቴክኒክ ስፈርቱን ካሟሉት አቅራቢዎች መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ላቀረበው ተጫራች አሸናፊ ይደረጋል 12. መ/ቤቱ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ኮንስትራክሽን ዘርፍ (ኢ.ኢ.ኮ/ኮንስትራ) ሕንጻ 1 ሶስተኛ ፎቅ ፡ የግዥ ቡድን ቢሮ የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ስልክ ቁጥር +251-960-041-951/+251-911-153-389/+251-934-932-921 አዲስ አበባ  https://forms.office.com/r/NYhvYi9Pw8

የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ECWCT/NCB/SG-03/2018 —————— የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የኦግዝለሪ(ጀነሬተሮች፣የውሃ ፓምፖች፣ቫይብሬተሮች፣ሚክሰር፣ኮምፓክተር እና የመሳሰሉት)መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡ 1.በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በማቅረብ የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡ 2.የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም ገዥ ክፍት ነው፡፡ የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው ፡፡ 3.በጨረታዉ የተመዘገቡ ተጫራቾች ዕቃዎቹን ቃሊቲ በሚገኘው የኢትዮጲያ ኮንስተራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚዘጋበት ቀንና ሰዓት መመልክት ይቻላል፡፡ 4.ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ብር አስር በመቶ(10%)የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታው ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡ 5.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን በግዥ መምሪያ-1 ቢሮ ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን መስከረም 8 ቀን 2018ዓ.ም እስከ ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡ 6.ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ቀን መስከረም 8 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዥ መምሪያ-1 ቢሮ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ 7.ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ከውድድሩ ቢወጡ የጨረታ ማስከበሪያው ተወርሶ ለኮርፖሬሽኑ ገቢ ይሆናል፤ 8.አሸናፊው ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ በደረሰው በ5 ቀናት ውስጥ የዕቃውን ዋጋ ከፍሎ ደረሰኝ ማቅረብ አለበት፤ 9.የጨረታ አሸናፊው ክፍያውን ከፍሎ ንብረቱን በ15 ቀናት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ማንሳት አለበት፤ 10.ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው 11.ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡           የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግዥ መምሪያ ቢሮ           አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንፃ በስተጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ                   አንድነት ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት-ለፊት                       ስልክ ቁጥር 0118 96 29 91

+2
ሰብ ቤዝ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

Геолокація

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራ
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣    NEW POINT BRICK FACTORY *We produced best quality clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator, 🧱 For more information join our telegram channel 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority 🧱Thank you 谢谢

👉በካዛንቺስ እና ኡራኤል አማካይ ቦታ ላይ የተገነባ ግዙፍ ሕንፃ ተመረቀ 💫በካዛንቺስ እና ኡራኤል አማካይ ቦታ ላይ ከ650 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው "ቅዱስ ኮምፕሌክስ" ተመረቀ። ⏺የቅዱ
+2
👉በካዛንቺስ እና ኡራኤል አማካይ ቦታ ላይ የተገነባ ግዙፍ ሕንፃ ተመረቀ 💫በካዛንቺስ እና ኡራኤል አማካይ ቦታ ላይ ከ650 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው "ቅዱስ ኮምፕሌክስ" ተመረቀ። ⏺የቅዱስ ሪዞርትና ሆቴሎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አካል የሆነው ይህ ቅይጥ ሕንፃ 18 ወለሎች አሉት።
ከመሬት በታች ባሉ ሁለት ወለሎች ከ90 በላይ መኪናዎችን ማቆም የሚያስችለው አዲሱ ህንፃ፤ የመሬት ወለል አንደኛ እና ሁለተኛ ፎቅ ላይ የተገነቡ 120 ሱቆችን፣ በሦስተኛና አራተኛ ፎቅ ላይ 26 ማሳያ ክፍሎችን፣ ለባንኮችና ኢንሹራንስ ድርጅቶች አገልግሎት የሚሠጡ ክፍሎች እንዲሁም 420 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ግዙፍ ሬስቶራንትን ይዟል።
⏺በተጨማሪም ‎ከአምስተኛ እስከ 8ኛ ፎቅ ድረስ ከ60 በላይ ቢሮዎች፣ ከዘጠነኛ እስከ አስራ አራተኛ ፎቅ ድረስ 48 የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶች፣ ‎በአስራ አምስተኛው ፎቅ 1350 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ ለጋዜቦ፣ ለሳውና እና እስቲም አገልግሎት የሚሰጥ ነው ተብሏል።
ድርጅቱ አሁን ላይ ያስመረቀው እስከ 8ኛ ፎቅ ድረስ የተገነቡና ተጠናቅቀው አገልግሎት ለመስጠት የተዘጋጁትን ነው። ‎ቅዱስ ኮምፕሌክስ አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ለማድረስ አጠቃላይ የግንባታ ወጪ ከ650 ሚሊየን ብር በላይ እንደፈጀ የተነገረ ሲሆን፤ ለባንክ ዋስትና በተደረገ ግምት በባንኮች 1.7 ቢሊየን ብር ግምት እንደወጣለት የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ እየሩሳሌም ወንደሰንና የድርጅቱ የቦርድ አባልና ሒሳብ ሹም አቶ ዘላለም አቡዬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል፡፡ ▪️▫️▪️
@etconp

✨የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ECWCT/NCB/SG-03/2018 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የኦግዝለሪ(ጀነሬተሮች፣የውሃ ፓምፖች፣ቫይብሬተሮች፣ሚክሰር፣ኮምፓክተር እና የመሳሰሉት)መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡ 1.በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በማቅረብ የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡ 2.የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም ገዥ ክፍት ነው፡፡ የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው ፡፡ 3.በጨረታዉ የተመዘገቡ ተጫራቾች ዕቃዎቹን ቃሊቲ በሚገኘው የኢትዮጲያ ኮንስተራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚዘጋበት ቀንና ሰዓት መመልክት ይቻላል፡፡ 4.ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ብር አስር በመቶ(10%)የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታው ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡ 5.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን በግዥ መምሪያ-1 ቢሮ ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን መስከረም 8 ቀን 2018ዓ.ም እስከ ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡ 6.ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ቀን መስከረም 8 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዥ መምሪያ-1 ቢሮ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ 7.ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ከውድድሩ ቢወጡ የጨረታ ማስከበሪያው ተወርሶ ለኮርፖሬሽኑ ገቢ ይሆናል፤ 8.አሸናፊው ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ በደረሰው በ5 ቀናት ውስጥ የዕቃውን ዋጋ ከፍሎ ደረሰኝ ማቅረብ አለበት፤ 9.የጨረታ አሸናፊው ክፍያውን ከፍሎ ንብረቱን በ15 ቀናት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ማንሳት አለበት፤ 10.ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው 11.ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡           የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግዥ መምሪያ ቢሮ    አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንፃ በስተጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ                   አንድነት ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት-ለፊት                       ስልክ ቁጥር 0118 96 29 91

#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐                    መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን 3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ    ፕሌት እና ጄቦልት!

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

+4
አስፋልት ዊሪንግ ኮርስ ግዥ ጨረታ

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 Address: Signal, around signal mall

🔻6ኛዉ የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ስም ዝርዝር

ከህዳሴው ግድብ በኋላ የተያዙ እቅዶች! 🇪🇹🇪🇹 እየተሠሩ ያሉና በቀጣይ 5 ዓመታት የሚጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በኢትዮጵያ፦ 1, ቢሾፍቱ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ➛ $10 ቢሊዮን ዶላር 2, ጎዴ የዐፈር ማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ ➛ $2.5 ቢሊዮን ዶላር 3, የተፈጥሮ ነዳጅ ማውጫ 767 Km የሚረዝም ነዳጅ ማስተላለፍያ ቱቦ እስከ ጅቡቲ ቀይ ባህር ጋር የሚገናኝን ➛ $4 ቢሊዮን ዶላር 4, Fair Fax Oil Refinery in Awash_Afar Region 5, Mesob Tower in Addis Ababa 6, Koysha Hydropower project in Konta 7, Tams Hydropower project in Gambela 8, Aluto Langano Geothermal Plant 9, Lapsset Corridor project to connect East African countries 10, Jima & Hawassa Dry Ports 11, Giant Cement Industrial Complex at Lemi  by Chines Company 12, Lagahare Mahamadiya Realstate 13, Prime Minister's Palace with cost of 49 Billion Birr & Yeka Satellite City with cost of 1 trillion Birr 14, ከአዲስ አበባ ወደ ክልሎች የፍጥነት መንገድ ➛ $11 ቢሊዮን ዶላር   ሀ| አዲስ አበባ ➛ ደብረብርሃን➛ኮምቦልቻ➛ደሴ   ለ| አዲስ አበባ ➛ ፍቼ/ሰላሌ➛ደብረማርቆስ   ሐ| አዲስ አበባ ➛ ነቀምት   መ| አዲስ አበባ ➛ ጅማ 15, በርበራ ወደብ ➛ጅግጅጋ➛ድሬድዋ የኤሌክትሪክ ባቡር መስመር ➛ $3 ቢሊዮን ዶላር [በአረብ ኢሜሬትስ የሚሸፈን] 16, የአዋሽ➛ኮምቦልቻ➛ወልድያ/ሐራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ማጠናቀቂያ = [$257 ሚሊዮን ዶላር የተያዘ] 17, የኮሚዩኒኬሽን ሳተላይት ማምጠቅ ➛  $302 ሚሊዮን ዶላር የተያዘ::

Yotek Construction PLC looking for over 30 personnel
Yotek Construction PLC looking for over 30 personnel