uk
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Відкрити в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Показати більше
3 590
Підписники
+324 години
+67 днів
+4430 день
Архів дописів
ማንኛውም የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ሲፈልጉ ይደውሉልን ያሉበት እንልክሎታለን። 🌷 መረብ ሽቦ 2.5mm 🌷 መረብ ሽቦ 2mm 🌷 ገቢዮን 2*1*1 🌷 ጋቢዮን 1*1*1 🌷 አደገኛ አጥር 🌷 የአጥ
+5
ማንኛውም የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ሲፈልጉ ይደውሉልን ያሉበት እንልክሎታለን። 🌷 መረብ ሽቦ 2.5mm 🌷 መረብ ሽቦ 2mm 🌷 ገቢዮን 2*1*1 🌷 ጋቢዮን 1*1*1 🌷 አደገኛ አጥር 🌷 የአጥር ሽቦ 🌷 የዶሮ ቤት 🌷 የግንባታ ሻሽ 🌷 black Wire……… ማንኛውም አይነት እቃ ስናቀርብሎ በደስታ ነው። ስልክ 0913188417 0933672735 ይደውሉ።

✔️ ኤጋ ቆርቆሮ በ1 ቀን በፈለጉት ቁመት ቆርጠን እናደርሳለን 🌠ኤጋ የተቀባ ☑️28 ጌጅ ☑️30 ጌጅ ⚒ አረንጓዴ ⚒ ሰማያዊ ⚒ ክሬም ⚒ቀይ 🔘 በ1*90 =500 =400=300 sheet 🔘 በ
+3
✔️ ኤጋ ቆርቆሮ በ1 ቀን በፈለጉት ቁመት ቆርጠን እናደርሳለን 🌠ኤጋ የተቀባ  ☑️28 ጌጅ  ☑️30 ጌጅ ⚒  አረንጓዴ ⚒ ሰማያዊ ⚒ ክሬም ⚒ቀይ 🔘 በ1*90 =500 =400=300 sheet 🔘 በ 1*1.10 =600sheet   ☑️ ጋልቫናይዝድ በ28 እና በ30 ጌጅ ☑️ኤጋ ኮይል አለ ስልክ 0913188417 0933672735

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 Address 1: Signal road, around Dinberwa Addres 2: Wellosefer, around Dani Plaza

🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ! Q.148) Which of the following is NOT an input to the Determine Budget Process? t.me/consite🏗
Anonymous voting

🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ! Q.148) Which of the following is NOT an input to the Determine Budget Process? t.me/@consite🏗
Anonymous voting

የግንባታ ፕላን ፍቃድ ስለማቅረብ🏗Submission of Application and Plans - የኢትዮጵያ የሕንፃ አዋጅ ፮፻፳፬/፪ሺ፩ ክፍል ሁለት መሰረት “የግንባታ ሥራ ለማካሄድ የሚፈልግ ማንኛውም
የግንባታ ፕላን ፍቃድ ስለማቅረብ🏗Submission of Application and Plans
- የኢትዮጵያ የሕንፃ አዋጅ ፮፻፳፬/፪ሺ፩ ክፍል ሁለት መሰረት “የግንባታ ሥራ ለማካሄድ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ለከተማው አስተዳደር ወይም ለተሰየመው አካል ማመልከቻ ማቅረብ ይኖርበታል። - ሕንፃን ለመገንባት የሚቀርብ ማመልከቻ የከተማው አስተዳደር ወይም የተሰየመው አካል ለዚሁ ብሎ ባዘጋጀው ቅፅ መሠረት ሆኖ ይህም እንደ ሕንፃው ምድብ አይነት ዲዛይንና ሪፖርት የያዘ መሆን አለበት። - ከማመልከቻው ጋር በአዋሳኝ ባሉ ስፍራዎች የሚገኙ ዋና መንገዶችንና የታወቁ ቦታዎችን ስም የሚገልፁ መረጃዎች መቅረብ ይኖርባቸዋል። አመልካቹ ሕንፃ በሚገነባበት ቦታ ወይም በንብረቱ ላይ የይዞታ መብት እንዳለው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል - የሚቀርቡት ሠነዶች በዚህ አዋጅና በሌሎች ሕጐች የተመለከቱት መሟላታቸውን ለማረጋገጥ በበቂ ሁኔታ የተሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል”

ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሁለት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ተሾሙ !! ኢንጂነር ብርሃኑ ተስፋዬ በግንባታ ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት ምክትል ዋና ዳይሬክተርነት እንዲሁም አቶ አለማየሁ ተረፈ በኮርፖሬት
ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሁለት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ተሾሙ !! ኢንጂነር ብርሃኑ ተስፋዬ በግንባታ ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት ምክትል ዋና ዳይሬክተርነት እንዲሁም አቶ አለማየሁ ተረፈ በኮርፖሬት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተርነት ከጥቅምት 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተቋማችንን እንዲያገለግሉ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተሾመዋል። ሁለቱ አመራሮች ተቋማችን ከመንግስት የተሰጠውን አገራዊ ተልዕኮ በተሻለ ብቃት እና በቁርጠኝነት በመከወን የዘርፉን ራዕይ ይበልጥ እንደሚያሳኩ በመተማመን በከፍተኛ አመራርነት እንኳን ወደ ተቋማችን ተቀላቀላችሁ በማለት መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን! Source: የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

EOT_1760895892.pdf2.21 KB

ዋጋ ማስተካከያ (Price Adjustment) አዲሱ የፌደራል ግዥ መመሪያ ምን ይላል? - ለግንባታ ግዥ 12 ወራት እና ከዚህ በላይ ለሚቆዩ የግንባታ ስራዎች ውሉ ተፈጻሚ መሆን ከጀመረበት ከስድስት
ዋጋ ማስተካከያ (Price Adjustment)
አዲሱ የፌደራል ግዥ መመሪያ ምን ይላል? - ለግንባታ ግዥ 12 ወራት እና ከዚህ በላይ ለሚቆዩ የግንባታ ስራዎች ውሉ ተፈጻሚ መሆን ከጀመረበት ከስድስት ወራት በኋላ የዋጋ ማስተካከያ ይደረግላቸዋል። ከ12 ወራት በታች የሆኑ የግንባታ ስራ ውሎች የዋጋ ማስተካከያ አይደረግላቸውም። - ስራ ተቋራጩ በውል ስምምነቱ መሰረት መስራት ላልቻላቸው እና ዘግይተው ለተሰሩ የግንባታ ሥራዎች የዋጋ ማስተካከያ ማድረግ የሚቻለው የግንባታ ሥራዎቹ መሰራት በነበረባቸው ወቅት በነበረው ዋጋ መሰረት ብቻ ይሆናል፡፡ - ለምክር አገልግሎት ግዥ የሚደረግ የዋጋ ማስተካከያ ደግሞ 24 ወራት እና ከዚህ በላይ ለሚቆዩ ግዥዎች፣ ከ12ኛው ወር ጀምሮ የዋጋ ማስተካከያ ይደረጋል። - በምክር አገልግሎት (Consultancy Services) ግዥ የውል አፈጻጸም ወቅት የአማካሪው ስህተት ባልሆነ ምክንያት የውል መፈጸሚያ ጊዜው በመራዘሙ ለአማካሪው የዋጋ ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን መ/ቤት ሲያምንበት የዋጋ ማስተካከያ ሊያደርግ ይችላል። - 6 ወራት እና ከዚያ በላይ ለሚቆይ በማዕቀፍ ስምምነት ለሚፈጸም ግዥ ደግሞ ውሉ ተፈፃሚ መሆን ከጀመረበት ከሶስት ወራት በኋላ ለሚኖረው የዋጋ ለውጥ ማስተካከያ ይደረጋል። Construction Solution-👷‍♂ Telegram | Tiktok 🚧 Social media- Networks @consite🏗

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

ይህንን ቪዲዮ ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት‼ ጥቅል የኤሌክትሪክ ነው ብለው የሸጡላቸውን ተመልከቱ። https://t.me/engineer03

Leadership Shake-Up at ECWC and ERA ERA appoints new Deputy Director Generals, while ECWC CEO Yonas is replaced by Robel from
+1
Leadership Shake-Up at ECWC and ERA ERA appoints new Deputy Director Generals, while ECWC CEO Yonas is replaced by Robel from EEC — a leader known for his dynamic style in the construction industry.

ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የማሽነሪ እና ትራኮች ኪራይ ጨረታ @consite🏗
+1
ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የማሽነሪ እና ትራኮች ኪራይ ጨረታ @consite🏗

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

TIN (ግብር ከፋይ) ቁጥር ላላችሁ በሙሉ ከዚህ ቀደም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሳይኖራችሁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላችሁ ግብር ከፋዮች ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥራችሁን ከፋይዳ ዲጂታ
TIN (ግብር ከፋይ) ቁጥር ላላችሁ በሙሉ ከዚህ ቀደም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሳይኖራችሁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላችሁ ግብር ከፋዮች ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥራችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በአካል መሔድ ሳይጠበቅብዎ ይህን ሊንክ https://mor-migration.fayda.et በመጠቀም ማያያዝ ይችላሉ። ይህን በማስተሳሰርዎ ፡ - ግብር በሚከፍሉበት ወቅት ጊዜዎን መቆጠብ ይችላሉ ፤ - በኦንላይን የሚሰጡ አገልግሎቶችን ቀላል እንዲሆን እና እንዳይጭበረበር ይረዳል። ያስተውሉ፦ የግል መረጃዎ ደህንነት በእርስዎ እጅ ስለሆነ ፤ ፋይዳ ልዩ ቁጥር (FIN) በገቢዎች ለሚሰጡ አገልግሎቶች ያለምንም ችግር ማጋራት ይችላሉ። #ፋይዳለኢትዮጵያ #ዲጂታልኢኮኖሚ

❇️ የንግድ ቤት ኪራይ ጨረታ ሰነድ ለመግዛት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ https://www.addishousebid.gov.et/
❇️ የንግድ ቤት ኪራይ ጨረታ ሰነድ ለመግዛት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ https://www.addishousebid.gov.et/