uk
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Відкрити в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Показати більше
3 590
Підписники
+324 години
+67 днів
+4430 день
Архів дописів
Taza finishing works plc👇
ድርጅታችን በአልሙኒየም ረዳት ቴክኒሻን,ዋና ቴክኒሻን  እንዲሁም በእስቴንለስ ስቴል በያጅ በብዛት ሰራተኞችን ለመቅጠር ይፈልጋል። በዚህ ዘርፍ ላይ ልምድ ያላችሁ ባለሙያዎች 📞011 470 78 02 📞09 10 48 44 72 ደውሉልን።

ማንኛውም የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ሲፈልጉ ይደውሉልን ያሉበት እንልክሎታለን። 🌷 መረብ ሽቦ 2.5mm 🌷 መረብ ሽቦ 2mm 🌷 ገቢዮን 2*1*1 🌷 ጋቢዮን 1*1*1 🌷 አደገኛ አጥር 🌷 የአጥ
+5
ማንኛውም የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ሲፈልጉ ይደውሉልን ያሉበት እንልክሎታለን። 🌷 መረብ ሽቦ 2.5mm 🌷 መረብ ሽቦ 2mm 🌷 ገቢዮን 2*1*1 🌷 ጋቢዮን 1*1*1 🌷 አደገኛ አጥር 🌷 የአጥር ሽቦ 🌷 የዶሮ ቤት 🌷 የግንባታ ሻሽ 🌷 black Wire……… ማንኛውም አይነት እቃ ስናቀርብሎ በደስታ ነው። ስልክ 0913188417 0933672735 ይደውሉ።

የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አሉ። 👉 የኮሊደር ልማት ማጠረያ ኤጋ ቆርቆሮ 👉 የቤት ክዳን ቆሮቆሮ 👉 የመጋዘን ኤጋ ቆርቆሮ በምትፈልጉት ዓይነት አለን ✅የተቀባ ቆርቆሮ ✅አሪቲ 28 ጌጅ ✅ቃሊቲ
+4
የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አሉ። 👉 የኮሊደር ልማት ማጠረያ ኤጋ ቆርቆሮ   👉 የቤት ክዳን  ቆሮቆሮ    👉 የመጋዘን ኤጋ ቆርቆሮ በምትፈልጉት ዓይነት አለን ✅የተቀባ ቆርቆሮ ✅አሪቲ 28 ጌጅ ✅ቃሊቲ 28ጌጅ ✅አዳማ 28 ጌጅ             ☑️አሪቲ 30 ጌጅ             ☑️ቃሊቲ 30 ጌጅ             ☑️አዳማ 30 ጌጅ             ☑️ግመል 30 ጌጅ ✅አሪቲ 32 ጌጅ ✅ቃሊቲ 32 ጌጅ ✅ፈረስ ቡሻን  ✅ የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አለ   ለድርጅቶች የፕሮፎርማ አገልግሎት እንሠጣለን     ስልክ. 0913188417 0933672735

▪️ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
▪️ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

UPVC ከአልሙኒየም ይልቅ ተመራጭ የሚያደርገው ውበቱ ብቻ ሳይሆን፣ ለረጅም ጊዜ ሳይዝግ፣ ቀለሙ ሳይለቅ፣ ሳያረጅ መቆየቱ እና በዋጋ ተመጣጣኝ መሆኑም ጭምር ነው! የUPVC ማቴሪያሎችን በመጠቀም በተ
UPVC ከአልሙኒየም ይልቅ ተመራጭ የሚያደርገው ውበቱ ብቻ ሳይሆን፣ ለረጅም ጊዜ ሳይዝግ፣ ቀለሙ ሳይለቅ፣ ሳያረጅ መቆየቱ እና በዋጋ ተመጣጣኝ መሆኑም ጭምር ነው! የUPVC ማቴሪያሎችን በመጠቀም በተለያዩ ዲዛይኖች በሮች፣ መስኮቶችና ፓርቲሽኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ አምርተን በራሳችን ባለሙያዎች ያሉበት ቦታ ድረስ መጥተን እንገጥማለን! 📍 Location: ጋዜቦ አደባባይ፣ ሙልሙል ዳቦ ቤት አጠገብ 📞 Call us: 0930099146,0930099145 The door is the face of a home; beauty begins there

🔲 የ2018 1ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C  1st Quarter Construction Works (Only Direct Cost)

🧱New Point Bricks factory 🧱新点砖厂*✨ 🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't
+9
🧱New Point Bricks factory 🧱新点砖厂*✨ 🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't fade....🧱🧱👉🧱🧱🧱 ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ......🧱🧱. Join Telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk for more information contact 🧱📲👉0912854327&0902378888 thank you 谢谢

ለጨረታ የሚያስገቡት የድርጅቶች ሂሳብ ኦዲት ሪፖርት ከገቢዎች መረጃ ጋር ፈፅሞ መለያየት የለበትም❗️ በነባሩም ሆነ በአዲሱ የፌደራል ግዥ መመሪያ መሠረት: "በስራ ተቋራጮች የሚቀርበው የፋይናንስ ሪፖ
ለጨረታ የሚያስገቡት የድርጅቶች ሂሳብ ኦዲት ሪፖርት ከገቢዎች መረጃ ጋር ፈፅሞ መለያየት የለበትም❗️ በነባሩም ሆነ በአዲሱ የፌደራል ግዥ መመሪያ መሠረት:
"በስራ ተቋራጮች የሚቀርበው የፋይናንስ ሪፖርት ከሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወይም የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ከሚገኝ ሪከርድ ጋር ተመሳክሮ ትክክለኛነቱ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡"
ገቢዎች ሪፖርት ከተደረገው ጋር የማይገናኝ  ኦዲት ሪፖርት ቢያስገቡ ምን ያስከትላል/ መመሪያው ምን ይላል? 🚨ማንኛውም የመንግስት መ/ቤት በመንግስት ግዥ የተሳተፈ ማንኛውም ተጫራች ወይም አቅራቢ በተሳተፈበት ግዥ  ማጭበርበሩን፣ ሀሰተኛ ሠነድ ለውድድር ማቅረቡን፣ማሳየት ከቻለ በጥፋት ፈጻሚው ላይ የጥፋተኝነት ሪፖርት ለግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን  ሊያቀርብ ይችላል። 🚨ድርጊቱን መፈጸሙ ከተረጋገጠ እንደሁኔታው ከሁለት አመት ላላነሰ ጊዜ ማንኛውም የመንግስት መ/ቤት በሚያወጣው የመንግስት ግዥ ላይ እንዳይሳተፍ ለማድረግ ከአቅራቢነት መዝገብ ይሰረዛል፡፡ 🚨ባለስልጣኑ በአዋጁ መሰረት የቀረበለትን የጥፋተኛነት ሪፖርት መርምሮ ውሳኔ በመስጠት ሂደት በወንጀል የሚያስጠይቅ ድርጊት የተፈጸመ መሆኑን ሲረዳ አግባብነት ላለው የመንግስት አካል መረጃ መስጠት አለበት። 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👵 Discussion: @procinsightet2

ይህ ቦታ በዱባይ Al Warsan ተብሎ በሚጠራ የከተማው ክፍል በ800 ሄክታር መሬት ላይ ተንሰራፍቶ የሚገኝ አስደናቂ የሪል ስቴት ግንባታን የሚያሳይ ሥራ ነው። Nakheel property በተባለ የ
ይህ ቦታ በዱባይ Al Warsan ተብሎ በሚጠራ የከተማው ክፍል በ800 ሄክታር መሬት ላይ ተንሰራፍቶ የሚገኝ አስደናቂ የሪል ስቴት ግንባታን የሚያሳይ ሥራ ነው። Nakheel property በተባለ የሪል ስቴት ገንቢ ድርጅት የተገነባው ይህ መንደር፣ መገኛው ከዱባይ አለም አቀፍ ኤርፖርት 9 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው። መጠሪያው ደግሞ International City ይባላል።
የዚህ ግዙፍ መንደር ልማት የተካሄደው በተለያዩ ክላስተሮች ተከፋፍሎ ነው። እያንዳንዱ ክላስተር የራሱ መጠሪያ አለው የቻይና ሰፈር፣ የኢንግሊዝ መንደር፣ የስፔን ግቢ፣ የፈረንሳይ እና የሞሮኮ ሰፈሮችም በጥቂቱ የሚጠቀሱ ቦታዎችም ይገኙበታል።
አካባቢው የመኖሪያና የንግድ ሥራዎች የሚካሄዱበት ሲሆን፣ በዘመናዊ እና በፕላን ከመገንባቱ በተጨማሪ ማራኪ ኪነ ሕንፃን ከመሆኑም በላይ እያንዳንዱ ሕንፃ እና ሰፈር የተለያዩ ሀገሮች የግንባታ ይዘትን እንዲወክል ተደርጎ የተገነባ ዘመናዊ መንደር ነው። ▪️▫️▪️ ኢንፍራኮን ሚዲያን ፎሎው እና ሼር ያድርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ t.me/infraconmedia

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ @consite
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ @consite

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 Address 1: Signal road, around Dinberwa Addres 2: Wellosefer, around Dani Plaza

Taza finishing works plc
ድርጅታችን በአልሙኒየም ረዳት ቴክኒሻን,ዋና ቴክኒሻን  እንዲሁም በእስቴንለስ ስቴል በያጅ በብዛት ሰራተኞችን ለመቅጠር ይፈልጋል። በዚህ ዘርፍ ላይ ልምድ ያላችሁ ባለሙያዎች ከስር ባለው ስልክ 📞011 470 78 02 📞09 10 48 44 72 ደውሉልን።