uk
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Відкрити в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Показати більше
3 586
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
+4730 день
Архів дописів
የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗 ዛሬ ጥር ቀን 10/2017 ዓ.ም ኢትዮጵያን ሄራልድ ዕትም- ኮንስትራክሽን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/Con_Site O
+1
የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗
ዛሬ ጥር ቀን 10/2017 ዓ.ም ኢትዮጵያን ሄራልድ ዕትም- ኮንስትራክሽን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/Con_Site Official 👈                    #Share | #ያጋሩ

የሾሪንግ ጨረታ በተማለከተ! ሾሪንግ በ ባህሪው DB (design build) ፕሮጀክት ነው ልክ እንደ POST-TENSION። ማለትም ተቋራጩ ራሱ ዲዛይኑን ያዘጋጃል ነገር ግን client DBB (Design bid build) ማድረግ ከፈለገ GEOTECHNICAL ENGINEER (ስነ አፈር መሀንዲስ) ያለው አማካሪ ድርጅት በመቅጠር ዲዛይን ማስደረግ። ከዛም ማጫረት ራሱ ኮንትራክተሩ ዲዛይን ካረገ ፓይሉ ይበዛል ምስሉ ላይ ምትመለከቱት ጨረታ ሲከፈት ቦታው ተገኝቼ ነበር የ Client RE (Resident engineer)ነኝ ከ consultant በተጨማሪ ከ ዲዛይን አንስቶ ጨረታ እስከመገምገም ተሳትፌያለው እናም በዚህ ፕሮጀክት ወደ 8 ሾሪንግ ድርጅቶች ተሳትፈው ነበር። ከፍተኛው 37,000,000 ብር ነበር ዝቅተኛው 27,000,000 ብር ገደማ ነበር (financial) መመዘኛዬ ተቋራጮቹ ካስገቡት ቴክኒካል ብቃት በመነሳት 1. የማሽን ብዛት በ ሌብሬ ምስል የተጋገጠ 2. ካፒታል ( ከታደሰ የንግድ ፍቃድ) 3. ምን ያህል ፕሮጀክት በ አምስት አመት ሰርቷል 3. ሀ. ከፍተኛ የወሰደው ፕሮጀክት 3.ለ. ዝቅተኛ የወሰደው ፕሮጀክት 4. የሰው ሀይል ( በምስል የተረጋገጠ CV) 5. መከናወን ላይ ያለ ፕሮጀክት ሳይት በመሄድ በጎብኘት ያስገባውን የጨረታ ገንዘብ በመመዝገብ ከተቻለ በtechnical የበለጠውን በ ዝቅተኛ የጨረታ ገንዘብ መደራደር

➡️NEW VACANCY Highways Design Engineer #ethiopian_engineering_corporation #Addis_Ababa 🚧Bachelor's Degree in Architecture and Design or in a related field of study with relevant work experience 🏷Duties & Responsibilites: - Design road layouts prioritizing safety, efficiency, and sustainability. - Create detailed designs encompassing road geometry, traffic management systems, and drainage infrastructure. - Collaborate with local authorities, contractors, and stakeholders to ensure alignment with urban planning goals. - Conduct feasibility studies and evaluate potential risks. - Conduct feasibility studies and evaluate potential risks.Conduct feasibility studies and evaluate potential risks. Quanitity Required: 2 Minimum Years Of Experience: #3_years Deadline: January 28, 2025 📩How To Apply: Apply using the provided link below👇 https://forms.office.com/r/nAj3ahHXcU?origin=lprLink

🔺As a site engineer, your role is critical in ensuring the successful execution of construction projects. Here are the key responsibilities and important points to follow: General Responsibilities 1. Planning and Execution: • Understand project plans, specifications, and drawings. • Plan daily and weekly activities and allocate resources accordingly. 2. Site Supervision: • Monitor construction activities to ensure work aligns with drawings and specifications. • Ensure quality control at every stage of the project. 3. Coordination: • Liaise with architects, consultants, subcontractors, and suppliers. • Coordinate with the project manager for smooth progress. 4. Safety Compliance: • Ensure workers follow safety protocols and wear PPE (Personal Protective Equipment). • Identify and mitigate site hazards. 5. Material Management: • Monitor material usage and minimize wastage. • Ensure timely procurement and delivery of materials. 6. Documentation: • Maintain daily progress reports, site logs, and inspection records. • Record as-built drawings and changes made during execution. Important Points to Follow Before Starting Work 1. Site Preparation: • Conduct a site survey to understand existing conditions. • Clear site obstructions and ensure necessary utilities are available. 2. Review Plans: • Carefully review drawings and specifications. • Identify discrepancies or conflicts and raise RFIs (Request for Information). 3. Understand Project Scope: • Be familiar with the schedule, milestones, and deliverables. During Construction 1. Quality Control: • Conduct inspections for reinforcement, formwork, concrete pouring, and other key activities. • Follow approved methods and standards (e.g., ASTM, ACI, or BS standards). 2. Time Management: • Ensure activities are completed on time without compromising quality. • Track progress and address delays promptly. 3. Resource Management: • Ensure efficient use of manpower, machinery, and materials. 4. Communication: • Clearly communicate instructions to workers and subcontractors. • Address issues or conflicts immediately. 5. Monitoring: • Keep an eye on weather conditions that could affect construction. • Check for deviations from specifications or drawings. After Construction 1. Inspection and Handover: • Ensure all works are completed as per specifications. • Conduct final inspections with the client and consultants. 2. Documentation: • Prepare and submit handover documents (e.g., as-built drawings, test reports, warranties). • Document lessons learned for future projects. Additional Tips for Success 1. Stay Updated: • Stay informed about construction techniques, software, and materials. 2. Be Proactive: • Anticipate potential issues and address them early. 3. Focus on Safety: • Conduct regular safety meetings and toolbox talks. 4. Maintain Good Relations: • Build a positive relationship with workers, contractors, and stakeholders. By adhering to these principles, you can effectively manage site activities, ensure quality construction, and complete projects successfully.

Share 00-Local-Open-Tender-Notice-Rehabilitation-Shire-Final-1.pdf

NOTICE OF INVITATION TO RE-BID🏗 Procurement Reference Number CMI-ICB-W-0001-20117 BID Procurement of G+5 Staff Residence Bui
NOTICE OF INVITATION TO RE-BID🏗 Procurement Reference Number CMI-ICB-W-0001-20117 BID Procurement of G+5 Staff Residence Building and G+5 Trainees Residential Building The Construction Management Institute (CMI) invites qualified bidders to participate through the national electronic Government Procurement (e-GP) System in the tender for The Construction of phase-I blocks of the Center of Excellence for Sustainable Construction Engineering & Management (COESCOM) to be constructed at Berek woreda around Sendafa, Oromia Region issued under the International Competitive Bidding procurement method in the 2023/2024 G.C. The deadline for bid submission is from December 31/2024 to February 07/2025 at 2:30 p.m. and details on eligibility and other requirements for bidders are published in the detailed invitation notice and in the bidding document, both of which are available on the e-GP system and can be accessed on the website. Bidders who wish to participate in the bidding process shall register on the e-GP system www.egp.ppa.gov.et, for unregistered suppliers, please follow the one-off sign-up and registration process as indicated on the portal's Get Started link (https://egp.ppa.gov.et/egp/home/getting-started ). Bids will be opened online on February 07/2025 at 9:00 p.m. and bidders or their representatives can participate virtually through the link which will be availed. The Construction Management Institute (CMI) retains the right to reject any and/or all bids.
Note:
The Institute shall not permit multiple awards to one Bidder. Bidders may obtain further information by contacting the following address: Contact Information: Bole Road-Hansem Building: - Construction Management Institute 7th-floor room No. 10 Phone Number 011 55 75 639/011 82 76 913 Email jojotee19@gmail.com / huss.kedir@gmail.com Construction Management Institute
ቻናሉን አጋሩ!➡️Share ይደረግ!
➡️@Con_site 🏗💠

+3
➡️https://t.me/con_site 🏗የተለያዩ ማነዋል መፅሐፍ ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር አናግሩን! እናመስግናለን! እያበረታታችሁን ላላችሁ! 💬
🔺ሀሳብ፣ አስተያየታቸውን አድርሱን ተጨማሪ ይጠቅማል የምትሉትን ላኩልን Comment Link 🖥እኛም ገምግመን መልሰን ቻናሉ ላይ ፖስት እናደርገዋለን!
 ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ! ➡️@Con_site🏗

Repost from Engineering Sound
+3
PLUMBING_THUMB_RULES__1684486340.pdf1.42 MB

ውሃ ስርገት መከላከያ, ኢፖክሲ እና የኮንስትራክሽን ኬሚካሎች ማከፋፈያ እና ጠቅላላ የፊኒሽንግ ስራ በዊንኮን 👉 ለግንባታ ኬሚካል ፍላጎትዎ ነጻ የማማከር አገልግሎት 📲 0969626364 t.me/w
ውሃ ስርገት መከላከያ, ኢፖክሲ እና የኮንስትራክሽን ኬሚካሎች ማከፋፈያ እና ጠቅላላ የፊኒሽንግ ስራ በዊንኮን 👉 ለግንባታ ኬሚካል ፍላጎትዎ ነጻ የማማከር አገልግሎት 📲 0969626364 t.me/winmart1 ☝☝☝ ቴሌግራም ግሩፓችንን በመቀላቀል ቤተሠብ ይሁኑ አድራሻ: Dropped pin https://maps.app.goo.gl/Xq5cE36pwbVepbHc7 * ከኡራኤል ወደ አትላስ በሚወስደው መንገድ: Home_fix building * 22 ድንበሯ ሆስፒታል

✔️ ኤጋ ቆርቆሮ በ3 ቀን በፈለጉት ቁመት ቆርጠን እናደርሳለን 🌠ኤጋ የተቀባ ☑️28 ጌጅ ☑️30 ጌጅ ⚒ አረንጓዴ ⚒ ሰማያዊ ⚒ ክሬም ⚒ቀይ 🔘 በ1*90 =500 =400=300 sheet 🔘 በ
+3
✔️ ኤጋ ቆርቆሮ በ3 ቀን በፈለጉት ቁመት ቆርጠን እናደርሳለን 🌠ኤጋ የተቀባ  ☑️28 ጌጅ  ☑️30 ጌጅ ⚒  አረንጓዴ ⚒ ሰማያዊ ⚒ ክሬም ⚒ቀይ 🔘 በ1*90 =500 =400=300 sheet 🔘 በ 1*1.10 =600sheet   ☑️ ጋልቫናይዝድ በ28 እና በ30 ጌጅ ☑️ኤጋ ኮይል አለ 🚚 አ.አ ውስጥ ትራንስፖርት ነፃ ስልክ 0913188417 0933672735

የንብረት ታክስ ማን ስንት ይከፍላል? ዜጎች የሚከፍሉት የግብር መጠን የሚወሰነው ባለፈው ታኅሳስ በጸደቀው የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይት እና ግመታ አዋጅ መሠረት ነው። ይኸ
የንብረት ታክስ ማን ስንት ይከፍላል? ዜጎች የሚከፍሉት የግብር መጠን የሚወሰነው ባለፈው ታኅሳስ በጸደቀው የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይት እና ግመታ አዋጅ መሠረት ነው። ይኸ የግብር አይነት አንድ ንብረት ከዓመት ዓመት በሚያሳየው የዋጋ ለውጥ ላይ የሚጣል ነው። በአዋጁ መሠረት የንብረት ታክስ የሚከፈልበት ከአንድ ንብረት የገበያ ዋጋ 25 በመቶው ብቻ ነው። ይሁንና የገንዘብ ሚኒስቴር በጥናት ላይ በመመሥረት ታክስ የሚከፈልበትን ዋጋ ከፍ ወይም ዝቅ የማድረግ ሥልጣን ተሰጥቶታል። አቶ ደሳለኝ ወዳጄ “ለቤት ከ0.1 በመቶ እስከ 1 በመቶ፤ ለመሬት ደግሞ ከ0.2 በመቶ እስከ 1 በመቶ” የንብረት ታክስ እንደሚከፈል አስረድተዋል። “የትኛውም ክልል ወይም የከተማ አስተዳደር ሲጀምር ከ0.1 በመቶ ነው” ያሉት የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ “በአራተኛው ዓመት ላይ የመጨረሻው ላይ መድረስ አለበት” ሲሉ ሒደቱን አስረድተዋል። “20 ሚሊዮን ብር የሚገመት ቤት ያለው ሰው በዓመት አንድ ጊዜ ክፍያው 5,000 ብር ነው ሊሆን የሚችለው” ብለዋል። 10 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው ቤት 2,500 ብር፤ 5 ሚሊዮን ብር የሚገመት ቤት 1,250 ብር፤ አንድ ሚሊዮን ብር የሚገመት ቤት ያለው 250 ብር ሊከፍል እንደሚችል ተናግረዋል። የንብረት ባለቤቶች ክፍያውን በአንድ ጊዜ ወይም ሁለት ጊዜ ማከናወን ይችላሉ። የፌድራል እና የክልል መንግሥታት ተቋማት የንብረት ታክስ አይከፍሉም። “ለሕብረተሰቡ ነጻ የማኅበራዊ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ለዚሁ አገልግሎት የሚጠቀሙበት ቦታ እና ሕንጻ” ከንብረት ታክስ ነጻ ሆኗል። የኃይማኖት ተቋማት ለአምልኮ እና ለመካነ-መቃብር አገልግሎቶች የሚጠቀሙባቸው ቦታዎች እና ሕንጻዎችም ተመሳሳይ ዕድል አግኝተዋል። አዩዘሀበሻ

ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ/ም ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Baga Ayyaana Chuuphaa Bara 2017 tiin nagaan isin ga
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ/ም ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Baga Ayyaana Chuuphaa Bara 2017 tiin nagaan isin gahe!

👉የUPVC ማቴሪያሎች በመጠቀም በተለያዩ ዲዛይኖች 🔹በሮች 🔹መስኮቶች 🔹ፓርትሽኖች .….በተመጣጣኝ ዋጋ አምርተን በራሳችን ባለሙያዎች ያሉበት ቦታ ድረስ መጥተን እንገጥማለን ! አድራሻችን ጋዜቦ
👉የUPVC  ማቴሪያሎች በመጠቀም በተለያዩ ዲዛይኖች 🔹በሮች 🔹መስኮቶች 🔹ፓርትሽኖች .….በተመጣጣኝ ዋጋ አምርተን በራሳችን ባለሙያዎች ያሉበት ቦታ ድረስ መጥተን እንገጥማለን !                                                                                                                                              አድራሻችን ጋዜቦ አደባባይ                      ሙልሙል ዳቦ አጠገብ          📞 0930099146              0930099145

ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ Asphalt wearing course እና Asphalt binder course ግዥ ጨረታ
ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ Asphalt wearing course እና Asphalt binder course ግዥ ጨረታ

+3
ይህ አዋጅ በቅርቡ የፀደቀ ሲሆን ለአንዳንድ አካላት ስጋትን የሚፈጥር ሲሆን ይህም ተፈፃሚ ከመሆኑ በፊት ባሉት አስር ዓመት ውስጥ ወይም ተፈፃሚ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ የተገኘ ምንጩ ያልታወቀ ንብረትን ለማስመለስ በዚህ አዋጅ መሰረት ምንጩ ያልታወቀ ንብረት ክስ ሊቀርብ ይችላል፤   የንብረቱን ምንጭ እንዲያስረዳ የተጠየቀው ሰው የንብረቱን ምንጭ ለማስረዳት የወንጀል ሃላፊነት የሚያመጣበት ማስረጃ ቢሰጥም በወንጀል ችሎት በራሱ ላይ ማስረጃ ሆኖ አይቀርብም፤   ዐቃቤ ሕግ ምንጩ ያልታወቀ ነው ብሎ የጠረጠረውን ማንኛውንም ንብረት ዝርዝር እና የተገኘበትን አግባብ የሚያሳይ መግለጫ እንዲያቀርብ በፅሁፍ ጥያቄ ማቅረብ ይችላል   የንብረቱን ምንጭ እንዲያስረዳ የተጠየቀው ሰው የንብረቱን ምንጭ ለማስረዳት የሚያቀርበው ማስረጃ ህጋዊ መሆን አለበት፤ ማንኛውም ሰው ጥያቄው በደረሰው በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለዐቃቤ ህግ ዝርዝር ማስረጃዎችን በማያያዝ በፅሁፍ ማቅረብ ይኖርበታል፤ ~ዐቃቤ ሕግ ወይም መርማሪ ንብረቱ እንዲታገድ ወይም እንዲያዝ ለፍርድ ቤት ማመልከቻ ማቅረብ ይችላል። https://t.me/amicusgr

🧱🧱New point Bricks factory 🧱🧱One of the leading bricks manufacturing in Ethiopia 🇪🇹 Chinese campany 新点砖厂🧱Our factory c
🧱🧱New point Bricks factory 🧱🧱One of the leading bricks manufacturing in Ethiopia 🇪🇹 Chinese campany 新点砖厂🧱Our factory compound in Menagesha(west of Addis) 🧱Quality with affordable price 🧱🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't fade....🧱Bricks date back to 7000 BC, which makes them one of the oldest known building materials. They were discovered in southern Turkey at the site of an ancient settlement around the city of Jericho.  The first bricks, made in areas with warm climates, were mud bricks dried in the sun for hardening. 🧱For more information join our telegram channel and if you have demand contact us thanks谢谢 0912854327&0902378888

የጥር_ወር_2017_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማሰታወቂያ.pdf3.70 MB