Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Відкрити в Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
Показати більше3 614
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
+1330 днів
Архів дописів
ከፌደራል የግዥ አዋጅ 1333/2016 ጋር ተመሳሳይ በሆነ መልኩ በመሻሻል ላይ ያለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥ እና የንብረት አስተዳደር አዋጅ እና መመሪያ ረቂቅ (Draft Procurement Proclamation and Directives of Addis Ababa) አያይዘንላችኋል።
ፕሬስ ሪሊዝ
8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ሰነድ ነገ ማክሰኞ ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 በተቋሙ ቅጥር ግቢ ተመላሽ ይደረጋል ፡፡
የኦንላይን ሰነድ ሽያጩም ጥር 26 ቀን 2018 እስከ ቀኑ 9፡00 የሚቀጥል ይሆናል፡፡
ጥር 25/2018(መልአ)
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የከተማዉን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አገልግሎት ለማዳረስ ራዕይ ሰንቆ በየሶስቱ ወሩ ዘመኑ በደረሰበት ቴክኖሎጂ በመታገዝ እየቀረበ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት ሊዝ ጨረታ 8ኛዉ ዙር ነገ ማክሰኞ ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ለም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ እስከ 11፡30 ብቻ ተመላሽ ይሆናል፡፡
በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ኖሯቸው በተለያየ ምክንያት ሰነድ ያልገዙ ዜጎች ተጨማሪ እድል ለመስጠት ታስቦ ከጥር 12/2018 እስከ ጥር 26/2018 ዓ.ም ለተጨማሪ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የተራዘመው የኦንላይን የሰነድ ሽያጭ ነገ ማክሰኞ ጥር 26/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡
በስምንት ክፍለ ከተሞች ለቅይጥ አገልግሎት 138 ፕሎቶች የቀረበበትን 8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ሰነድ የገዛቹ ተጫራቾች አስፈላጊውን መረጃ በፖስታ በማሸግ በተገለፀው ሰዓት ብቻ የጨረታ ሰነዱን ተመላሽ እንድታደርጉ ቢሮው እያሳሰበ የጨረታ ሰነዱ እሮብ ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሌ ክፍለ ከተማ የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በይፋ የሚከፈት መሆኑን ከወዲሁ ለመግለፅ እንወዳለን፡፡
Lot 80: Construction of Water supply line infrastructure works and related civil works at bedele campus
Package Information
Invitation Date Feb 2, 2026, 12:00:00 AM
Procurement Reference No MEU-NCB-W-0106-2018-BID-Open
Procurement Category Works
Market Type National
Procurement Method Open
Object of Procurement Lot 80: Construction of Water supply line infrastructure works and related civil works at bedele campus
Description Lot 80: Construction of Water supply line infrastructure works and related civil works at bedele campus
Lot Number 1
Clarification Request Deadline Feb 12, 2026, 5:00:00 PM
Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable
Site Visit Schedule Not Applicable
Bid Submission Deadline Feb 27, 2026, 10:00:00 AM
Bid Opening Schedule Feb 27, 2026, 10:30:00 AM
valid business license
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the Bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.5(b)(i);
VAT registration certificate
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.5(b)(ii)), in accordance with ITB Clause 4. 5(b)(ii).;
Relevant professional competency practice certificate
Relevant professional practice in accordance with - ITB 4.5(b)(iv)
Registered as GC-3 and above Contractor by Construction Works Regulatory Authority only.
Terms and Conditions Mattu University reserves the right to accept or reject any or all bids. Each bidder shall submit the original bid security in the required form to Mattu University Main Campus, Procurement Executive Office. The bidder shall also share the private key within 24 hours after the bid submission deadline.
Apply online EGP : https://egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0f6567df-ee1f-44be-bd09-565867110d34/open
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza
👉የለሚ - ጀማ ወንዝ የሲሚንቶ ኮንክሪት መንገድ በ5.1 ቢሊየን ብር ሊገነባ ነው
🚧በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ደጋማ ቦታዎች ተነስቶ ጉዞውን ወደ ታላቁ ዓባይ የሚያደርገው የጀማ ወንዝ፣ ከተራ የውሃ ፍሰት ባለፈ የሺህ ዓመታት ታሪክ፣ የተፈጥሮ ውበት እና የብዙሃን ህይወት የተሳሰረበት ታላቅ ፀጋ ነው፤
💫ይህ ወንዝ በታሪካዊቷ ሸዋ ምድር ውስጥ እንደ ደም ስር ተዘርግቶ መርሐቤቴን፣ እንሳሮን፣ ባሶና ወረናን፣ መንዝን፣ ጣርማበርን እና ሞረትና ጅሩን ጨምሮ በርካታ ወረዳዎችን በማስተሳሰር ይታወቃል፤
15,782 ካሬ ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የጀማ ተፋሰስ፣ ከመሬት በታች ካለው የጁራክቲክ የድንጋይ ንጣፍ እስከ ላይኛው የእሳተ ገሞራ ዓለት ድረስ ያለውን የተፈጥሮ ምስጢር ለብሶ ይፈሳል።⏺የጀማ ውበት የሚገለጠው በተለዋዋጭ ባህሪው ነው። በክረምት ወራት ወንዙ የኃይል እና የቁጣ ተምሳሌት ይመስላል፤ እንደ ገደል ናዳ እየተወረወረ፣ ለም አፈሩን እየገመሰ እና ድንጋዮችን እየናደ በቀይ አፈር ተለብሶ ይጓዛል።
በዚህ ወቅት ጀማ ግርማ ሞገሱ ያስፈራል፤ ድምጹም ያጓራል። ሆኖም ክረምቱ አልፎ መስከረም ሲጠባ ጀማ ራሱን ይለውጣል። ያ የቆሸሸ የሚመስለው ወንዝ ወደ ወተት ነጭነት፣ ቆይቶም ወደ ኩል መሳይ ጥራት ተቀይሮ በአካባቢው ተራራዎች መካከል እንደ ውብ ጌጥ ያበራል። ይህ ተለዋዋጭ ባህሪው ጀማን ሁልጊዜም አዲስ፣ ሁልጊዜም ማራኪ ያደርገዋል።⏺የወንዙ ታሪክም እንደ ውበቱ ጥልቅ ነው። በ14ኛው ክፍለ ዘመን በተጻፈው የጋድለ ተክለሃይማኖት ድርሳን ውስጥ መጠቀሱ የወንዙን ጥንታዊነት ሲያረጋግጥ፣ እንደ ፔድሮ ፓዜ ያሉ የመጀመሪያዎቹ አውሮፓውያን ሚስዮናውያን የወንዙን ግርማ አይተው መደመማቸው በታሪክ ተመዝግቧል። ⏺ዛሬ ግን ጀማ የወሬ እና የታሪክ ብቻ ሳይሆን የልማትም ተምሳሌት እየሆነ ነው። በአሁኑ ወቅት ከለሚ - ጀማ ወንዝ የሚዘረጋው የ5.1 ቢሊየን ብር የሲሚንቶ ኮንክሪት መንገድ ግንባታ፣ ለዘመናት በትራንስፖርት እጥረት ተገልሎ የቆየውን ይህን ለም ምድር ከገበያ ማዕከላት ጋር የሚያስተሳስር ወሳኝ ድልድይ ነው። መንገዱ የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ምርቶችንም ሆነ የአካባቢውን የግብርና ውጤቶች ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለማድረስ ትልቅ አቅም ይፈጥራል። ⏺ባጠቃላይ ጀማ ወንዝ ያለፈውን ታሪክ፣ የአሁኑን ተፈጥሯዊ ውበት እና የወደፊቱን የኢኮኖሚ ተስፋ አቅፎ የያዘ የኢትዮጵያ ሀብት ነው። ይህን ወንዝ ተሻግሮ የሚገነባው ዘመናዊ መንገድም፣ የጀማን ውበት ለዓለም ከማሳየት ባለፈ ለአካባቢው ህዝብ የብልጽግና በር እንደሚከፍት ጥርጥር የለውም።
የፕሮጀክቱ ዋና ዋና መረጃዎች • ጠቅላላ በጀት፦ 5.1 ቢሊየን ብር። • የመንገዱ ርዝመት፦ 20 ኪሎ ሜትር። • የግንባታው ዓይነት፦ ሲሚንቶ ኮንክሪት (Cement Concrete)። • የሥራ ተቋራጭ፦ ህብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን። • የግንባታ ጊዜ፦ 1 ዓመት። • የመንገዱ ስፋት፦ በገጠር ከ8-10 ሜትር፣ በከተማ 15 ሜትር።@etconp
8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ሰነድ ዛሬ ማክሰኞ ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 በተቋሙ ቅጥር ግቢ ተመላሽ ይደረጋል ፡፡
የኦንላይን ሰነድ ሽያጩም ጥር 26 ቀን 2018 እስከ ቀኑ 9፡00 የሚቀጥል ይሆናል፡፡
የከተማዉን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አገልግሎት ለማዳረስ ራዕይ ሰንቆ በየሶስቱ ወሩ ዘመኑ በደረሰበት ቴክኖሎጂ በመታገዝ እየቀረበ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት ሊዝ ጨረታ 8ኛዉ ዙር ዛሬ ማክሰኞ ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ለም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ እስከ 11፡30 ብቻ ተመላሽ ይሆናል፡፡
በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ኖሯቸው በተለያየ ምክንያት ሰነድ ያልገዙ ዜጎች ተጨማሪ እድል ለመስጠት ታስቦ ከጥር 12/2018 እስከ ጥር 26/2018 ዓ.ም ለተጨማሪ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የተራዘመው የኦንላይን የሰነድ ሽያጭ ዛሬ ማክሰኞ ጥር 26/2018 ዓ.ም ከቀኑ
9፡00 የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡
በስምንት ክፍለ ከተሞች ለቅይጥ አገልግሎት 138 ፕሎቶች የቀረበበትን 8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ሰነድ የገዛቹ ተጫራቾች አስፈላጊውን መረጃ በፖስታ በማሸግ በተገለፀው ሰዓት ብቻ የጨረታ ሰነዱን ተመላሽ እንድታደርጉ ቢሮው እያሳሰበ የጨረታ ሰነዱ እሮብ ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሌ ክፍለ ከተማ የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በይፋ የሚከፈት መሆኑን ከወዲሁ ለመግለፅ እንወዳለን፡፡
https://t.me/ethioconbid
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗
- የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ?
- ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧
የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች
ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣
👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣
👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣
👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣
👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣
👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ! እናመሰግናለን!
ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ!
ለሁላችሁም~ ሰናይ ጊዜ ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!Construction Solution-👷♂🚧 Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗
+6
የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ ስራ ከተጀመረባቸው ሳይቶች መካከል ገላን ጉራ ፤ ቱሉዲምቱ ፤ ቃሊቲ ወርቁ ስፈር ፤ ገርጂ ፤ ጎሮ ስላሴ ፤ አራብሳ 1 ፤ አራብሳ 3 ፤ አራብሳ 5 ፤ አራብሳ 6 ፤ ጎፋ ካምፕ ፤ ፈረንሳይ ፤ ግንፍሌ ፤ ልደታ ፤ አትክልት ተራ (ቱሉ ኤጀርሳ ) ፤ ደጃች ውቤ እና ስባ ደረጃ ሳይቶች ይገኙበታል፡፡
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza
