ch
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

前往频道在 Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

显示更多
3 591
订阅者
+324 小时
+67
+4430
帖子存档
የኦሮሚያ ክልል ግዥ አዋጅ 🟠 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በስራ ላይ ያለው የግዥ አዋጅ አያይዘንላችኋል☝️ 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👵 Discussion: @procinsightet2

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣ *We produced High quality clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk& Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱

ማስታወቂያ | Advertising Mhretiab Construction Materials Trade/ምህረትአብ ገ/እግዚአብሔር አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት"
+3
ማስታወቂያ | Advertising
Mhretiab  Construction Materials Trade/ምህረትአብ  ገ/እግዚአብሔር   አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ፔፕሲ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ📞..

💥AY የአርማታ ብረት (ፌሮ) አቅራቢ የዛሬ 25/03/2018 ዋጋ ዝርዝርሰ ✅8 - 790 ✅10 - 1210 ✅12 - 1640 ✅14 - 2220 ✅16 - 2960 ✅20 - 4850 🙌 የጥራት ደረጃቸ
+9
💥AY የአርማታ ብረት (ፌሮ) አቅራቢ የዛሬ 25/03/2018 ዋጋ ዝርዝርሰ ✅8 -   790 ✅10 - 1210 ✅12 - 1640 ✅14 - 2220 ✅16 - 2960 ✅20 - 4850 🙌 የጥራት ደረጃቸው ከፍ ያለ ግሬድ 7️⃣5️⃣ የሀገር ውስጥ ብረቶችን ከኛ ያገኛሉ 📍 አድራሻ - ተክለሀይማኖት      ስልክ 📲 0953420000                    0953430000 🗺️ ለአዲስ አበባ ደንበኞቻችን ከ 50 ኩንታል በላይ ሲገዙ ነፃ የመጫኛ መኪና እናመቻቻለን 🌐 https://t.me/+-TGIf3jPLFEyMzc0 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ የየእለቱን ዋጋ ይመልከቱ

♦️ያዶን ♦️ የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት ▪️◽️◽️▪️◽️◽️▪️ አስተማማኝ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸውን የብረታ ብረት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ይዞ መጥቷል፤ 🔹
+6
♦️ያዶን ♦️ የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት ▪️◽️◽️▪️◽️◽️▪️ አስተማማኝ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸውን የብረታ ብረት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ይዞ መጥቷል፤ 🔹 ከምንይዛቸው ብረታ ብረት ምርቶች መካከል፦ ▪️◽️ቱቦ ላሬ፦ ክብ ቱቦ፣ RHS, SHS, CHS  በተፈለገው  ውፍረት (thickness)       ▪️◽️LTZ profiles 28/38/48 (በተፈለገው thickness, size) ▪️◽️ ላሜራ (Sheet Metal) 🔹ኦቨር ሳይዝ (Oversize) 🔹 ሸካራ (Cqeuerd) 🔹 ልሙጥ 🔹 2*1m 🔹 3*1m በተፈለገው ውፍረት (thickness) ካልሆነም በትዕዛዝ በተፈለገው ሳይዝ  እንቆርጣለን፤ 🔹 አንጉላሬ (Angle) በተፈለገው  ውፍረት (thickness) 🔹 ድፍን ብረቶች ቶንዲኖ እና ኳድሮ (Round Bar and Squire Bars) 🔹 U channel and I section 🔹
ለማንኛውም የብረታ ብረት ምርቶች ይደውሉልን፤   0916416641   0931246190
 የቴሌግራም ግሩፖችንን ይቀላቀሉ t.me/yadonco

🚧 ኮንትራክተር ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሂደቶች 1. የንግድ አይነትና የመደብ ደረጃ መምረጥ በህንፃ፣ መንገድ፣ ውሃ ወይም ኤሌክትሮ-ሜካኒካል ደረጃ መመዝገብ እንደሚፈልጉ ይወስኑ። የመደብ ደረጃው በ
🚧 ኮንትራክተር ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሂደቶች 1. የንግድ አይነትና የመደብ ደረጃ መምረጥ በህንፃ፣ መንገድ፣ ውሃ ወይም ኤሌክትሮ-ሜካኒካል ደረጃ መመዝገብ እንደሚፈልጉ ይወስኑ። የመደብ ደረጃው በሰራተኞች፣ ተሞክሮ፣ መሳሪያና ፋይናንስ አቅም ይወሠናል። 2. የንግድ መመዝገብና ታክስ መለያ (TIN) ማውጣት በንግድ መዝገብ ቢሮ የንግድ ፈቃድ እና የታክስ መለያ ቁጥር ያግኙ። ይህ ከECA ለመመዝገብ ከመጀመሪያ የሚፈለገው መሠረት ነው። 3. የአስፈላጊ ሰነዶችን ማዘጋጀት ለአዲስ ኮንትራክተሮች የተከታታይ አዲቲድ ፋይናንስ ሪፖርት እና organization chart አያስፈልግም። 4. ግምገማ እና መደብ መመደብ (Evaluation & Grading) ኢትዮጵያ ሥራ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን (ECA) የተላኩትን ሰነዶች በእያንዳንዱ መደብ መስፈርቶች መሠረት ይገምጻል። ይህ ግምገማ የሚያካትቱት፡ የቴክኒክ ሰራተኞች ብቃትና ልምድ፣ የሥራ ዘመን (ተሞክሮ)፣ የመሳሪያ አቅም፣ የፋይናንስ አቅም እና የኩባንያው ድርጅት ተደራሽነት ናቸው። ባለሥልጣኑ ተጨማሪ መረጃ መጠየቅ፣ ቃለ መጠይቅ ወይም በቦታ ምርመራ ሊያደርግ ይችላል። መስፈርቱን ካሟሉ የኮንትራክተር ደረጃ ይመድባችሁ እና የመመዝገብ ምስክር ወረቀት ይሰጣችሁ። 5. በECA መድረክ ላይ መመዝገብ በመስመር ላይ ይመዝገቡ፡: ECA መዝገብ መድረክ (registration.eca.et) 6. የክፍያ ክፍያና ፈቃድ መቀበል ክፍያውን ካከፈሉ በኋላ የብቃት ምስክር ወረቀት ይወስዳሉ። 7. Etrade ላይ online በመግባት ንግድ ምዝገባ በማስገባት , የንግድ ፈቃዱን መውሰድ :: 8. በየመንግስት ጨረታ (e-GP) መመዝገብ የመንግስት ፕሮጀክቶች ላይ ለመተካት በe-GP መድረክ https://egp.ppa.gov.et/ መመዝገብ ያስፈልጋል።

FDRE-Procurement-Manual-Final-2018-NBGMS-1221-3.pdf2.94 MB

▶️ ሰሞኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ለሚያከናውናቸው አዳዲስ የጋራ  የመኖሪያ  ህንፃዎች  ግንባታ ተሳታፊ የሚሆኑ ስራ ተቋራጮችን ለመመልመል የሚያስችለው ማስታወቂያ  ይፋ ማድረጉ ይታወሳል ፤ ▶️ ለመሆኑ ይህንን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ተቋራጮች መመልመያና የስራ ስምሪት መመሪያ ቁጥር 180/2017 ምን ይላል ? ▶️ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት መመሪያውን ታገኙት ዘንድ  አያይዘናል። ሊንኩን ይከተሉ Source: chamber of Commerce

አንድ ለጨረታ የገባ ዋጋ የተሰበረ ነው (abnormally/unusually low) የሚባለው መቼ ነው? የተሰበረ ዋጋ ሲያጋጥም ምን እናደርጋለን? በአዲሱ የፌደራል የግዥ አፈፃፀም መመሪያ አፈፃፀም መመሪያ 1073/2017 አንቀፅ 123 መሠረት: ለዕቃ ግዥ በተጫራቹ የቀረበው የጨረታ ዋጋ  ከገበያ ዋጋ አንጻር ከ30% (ሰላሳ በመቶ) ያነሰ ሲሆን ፤ ለምክር እና ከምክር ውጭ የሆነ የአገልግሎት ግዥ በተጫራቹ የቀረበው ዋጋ ከገበያ ዋጋ ከ20% (ሃያ በመቶ) ያነሰ ሲሆን እና፤ (እዚህ ላይ በእንግሊዘኛ በተቀመጠው "also more than twenty percent (20%) lower than other bid prices." የሚል አካቷል) 🏗 ለግንባታ ግዥ በተጫራቹ የቀረበው የጨረታ ዋጋ ከምህንድስና ግምት ዋጋ ጋር በአንጻራዊነት ሲታይ የቀረበው ዋጋ ከ20% (ሃያ በመቶ) ያነሰ ሲሆን እንደተሰበረ የጨረታ ዋጋ ይቆጠራል፡፡ ይህ በሚያጋጥምበት ጊዜ ምን አይነት የማጣራት እና ግምገማ ሂደቶችን ማለፍ እንዳለበት የመመሪያው አንቀፅ 123 ዝርዝር ሃሳቦችን  አካቷል። ይህን ሂደት በተመለከተ በዓለም ባንክ የተዘጋጀው "Guide to the identification and treatment of Abnormally Low Bids and Proposals" የሚለው መመሪያ ጠቃሚ ማብራሪያ ይሰጣል። https://t.me/cotm2022

አዲስ አሠራር! የገቢዎች ሠራተኞች በካሜራ የታገዘ ዩኒፎርም ሊለብሱ ነው! የግልፅነትና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ወደ ሥራ አስገባ! የአዲስ አበባ ከተማ
አዲስ አሠራር! የገቢዎች ሠራተኞች በካሜራ የታገዘ ዩኒፎርም ሊለብሱ ነው! የግልፅነትና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ወደ ሥራ አስገባ! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከግብር ከፋዮች ጋር ግንኙነት የሚፈጥሩና ቁጥጥር የሚያደርጉ ሠራተኞች ላይ ትልቅ ለውጥ አመጣ። ከዛሬ ረቡዕ፣ ኅዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ግብር ከፋዮችን የመከታተልና የመቆጣጠር ኃላፊነት የተሰጣቸው የቢሮው ሠራተኞች ቪዲዮ ካሜራ የተገጠመበት ዩኒፎርም ለብሰው ወደ ሥራ ይሠማራሉ። ስሙ የቦዲ ዎርን ካሜራ ፕሮጀክት (Body Worn Camera Project) ሲሆን ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ወጥቶበታል:: ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት (ኢንሳ) ጋር በመተባበር። የተሰራው ይህ አዲስ የካሜራ ቴክኖሎጂ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት፡- 1. ቀረጻ: የቁጥጥር ባለሙያዎች የሚያደርጉትን ሥራ በሙሉ በድምፅና በምሥል ይመዘግባሉ። 2. ቀጥታ ስርጭት: የተቀረጸው መረጃ ወዲያውኑ ለዋናው መሥሪያ ቤትና ለቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በቀጥታ ይላካል። 3. ክትትል (Location Tracking): የቢሮው ባለሙያዎች በዋና መሥሪያ ቤት እና በቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ቁጥጥር የሚያደርጉ ሠራተኞች እያንዳንዱን እንቅስቃሴ እና የት አካባቢ እንደሚገኙ ይከታተላሉ። 4.ግልጽነት: ከግብር ከፋዮች ጋር የሚደረጉ ንግግሮች በሙሉ ስለሚመዘገቡ ግልፅነትና ተጠያቂነትን ያረጋግጣል። ይህ እርምጃ በግብር አስተዳደር ሥራዎች ላይ ያለውን ግልፅነትና ቅልጥፍና እንደሚያሳድግ ይጠበቃል። ©️Ethiopia Reporter 😁

ለዚህ መሰንጠቅ ዋናው ምክንያት ምንድን ነው? - ይህ በአጥሩ ብሎከትና masonry ግድግዳ ላይ የሚታየው ዋናው ቀጥ ያለ ስንጥቅ (major vertical crack)፣ በድንጋይ መሰረቱ እና በላይኛው የሲሚንቶ ብሎክ ክፍል ውስጥ የሚያልፍ ሲሆን፣ ብዙውን ጊዜ የሚከሰተው በመሰረት ችግሮች ምክንያት በሚመጣ መዋቅራዊ ውድቀት ምልክት ነው። ​ለዚህ ዓይነቱ ውድቀት /መሰንጠቅ/ ምክንያቶች ሊሆኑ የሚችሉ እነሆ፦ - የመሰረት መንቀጥቀጥ ወይም መውረድ (Foundation Movement or Settlement) - ​ዋናው መንስኤ በግድግዳው መሰረት ላይ ያለው ልዩነት ያለው መውረድ (differential settlement) ነው። ይህ የሚሆነው የመሰረቱ አንድ ክፍል ከአጠገቡ ካለው ክፍል በላይ ሲሰምጥ ወይም ሲንሸራተት ነው። ያልተስተካከለ የአፈር ጥንካሬ - ከመሰረቱ በታች ያለው አፈር በግድግዳው ርዝመት ላይ የተለያየ የመሸከም አቅም ሊኖረው ይችላል። ለምሳሌ፣ አንዱ ክፍል ጠንካራ መሬት ላይ ሲያርፍ፣ የተሰነጠቀው ክፍል ደግሞ በላላ፣ በትክክል ባልተጨመቀ አፈር ላይ ወይም በጊዜ ሂደት በበሰበሰ አፈር ላይ ሊያርፍ ይችላል። ​አፈር መታጠብ ወይም መሸርሸር - የውሃ መግባት (ለምሳሌ ደካማ የፍሳሽ ማስወገጃ፣ የፈሰሰ ቧንቧ ወይም ከባድ የዝናብ ፍሰት) መሰረቱን የሚደግፈውን አፈር ሊያበላሽና ሊያጥበው ይችላል። - ይህ ክፍተቶችን በመፍጠር ያ ክፍል እንዲሰምጥ ያደርጋል። በምስሉ ላይ የሚታየው የተንጣለለው መሬት የገፀ ምድር ውሃ ፍሰት ለችግሩ አስተዋፅዖ ሊኖረው እንደሚችል ይጠቁማል። ​የግንባታ እና የንድፍ ጉድለቶች (Construction and Design Deficiencies) - ​ግድግዳው የተገነባበት መንገድ ለመሰረት ችግሮች እንዲጋለጥ አድርጎት ሊሆን ይችላል። በቂ ያልሆነ መሰረት - መሰረቱ ራሱ ለአፈሩ ሁኔታ በጣም ጥልቀት የሌለው ወይም በቂ ማጠናከሪያ (ሪባር/ብረት) የሌለው ሊሆን ይችላል። በመሰረቱ ወይም በግድግዳው የኮንክሪት ምሰሶዎች ውስጥ በቂ የብረት ማጠናከሪያ አለመኖር፣ መሰረቱ በሰመጠበት አካባቢ ላይ ያለውን ጫና ለመሸከም አቅም ያሳጣዋል። የመቆጣጠሪያ መጋጠሚያዎች እጥረት (Lack of Control Joints) - ግድግዳው በጣም ረጅም ነው፣ እና ሁሉም የብሎከት እና የሲሚንቶ ቁሳቁሶች በሙቀት ለውጦች ይለጠጣሉ እንዲሁም ይኮማተራሉ። የቋሚ የመቆጣጠሪያ መጋጠሚያዎች (vertical control joints) አለመኖር ጭንቀትን ይፈጥራል፣ ይህም በተዳከመ ቦታ ላይ (በተለይ ከመሰረት መውረድ ጋር ሲደመር) ትኩረት አድርጎ ወደ ስንጥቅ ሊለወጥ ይችላል።
የስንጥቁ ቀጥ ያለ እና ያልተስተካከለ (በተለምዶ shear failure ተብሎ የሚጠራ) ባህሪው ከመሬት በታች ባለው እንቅስቃሴ ምክንያት ግድግዳው በአቀባዊ እየተገነጠለ መሆኑን ያሳያል።

+2
በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጁ አዳዲስ መደበኛ የጨረታ ሰነዶች (Standard Bidding Documents) 📌 በግዥና ንብረት ባለስልጣን በኩል ከአዲሱ የግዥ መመሪያ አንፃር የተዘጋጁ ሶስት ለእቃ (Goods)፣ ግንባታ (Works) እና ለማዕቀፍ (Framework) ግዥዎች የሚያገለግሉ መደበኛ የጨረታ ሰነዶች (Standard Bidding Document) በአማርኛ ቋንቋ ተዘጋጅተው በድህረ ገጻቸው ይፋ ተደርገዋል።  ሰነዶቹ ከላይ አያይዘንላችኋል👆👇 📌 በቀጣይ በእንግሊዘኛ ቋንቋም ሰነዶቹ ተዘጋጅተው እንደሚቀርቡ ይጠበቃል። 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👵 Discussion: @procinsightet2

❇️ ለ7ኛው ዙር የ40/60 እና ለ1ኛው ዙር የካፒታል በጀት ንግድ ቤቶች ጨረታ አሸናፊዎች የወጣ የውል ጥሪ ማስታወቂያ
❇️ ለ7ኛው ዙር የ40/60 እና ለ1ኛው ዙር የካፒታል በጀት ንግድ ቤቶች ጨረታ አሸናፊዎች የወጣ የውል ጥሪ ማስታወቂያ

UPVC ጥንካሬን፣ የረጅም እድሜ አገልግሎትንና ውበትን ከመስጠት ባለፈ በተለያዩ ዲዛይኖች እና ቀለም መመረት እና መገጠም መቻሉ ተመራጭ ያደርገዋል።እንዲሁም በሚፈልጉት የቁልፍ አማራጮች ይዘንላቹ መጥ
UPVC ጥንካሬን፣ የረጅም እድሜ አገልግሎትንና ውበትን ከመስጠት ባለፈ በተለያዩ ዲዛይኖች እና ቀለም መመረት እና መገጠም መቻሉ ተመራጭ ያደርገዋል።እንዲሁም በሚፈልጉት  የቁልፍ አማራጮች  ይዘንላቹ መጥተናል። 📍 Location: ጋዜቦ አደባባይ፣ ሙልሙል ዳቦ ቤት አጠገብ 📞 Call us: 0930099146,0930099145 DELINA uPVC & ALUMINUM “The door is the face of a home; beauty begins there"💪

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials ☎️ Tel: 0961955555 🔹 Address 1: Signal road, around Dinberwa Hospital 🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of Dani Plaza