uk
Feedback
GECHO MEME

GECHO MEME

Відкрити в Telegram

🅖🅔🅒🅗🅞 🅜🅔🅜🅔🅡 ለ አስተያየት ወይም የማስታወቂያ ስራ ! Contact: @Rbzinkk

Показати більше
962
Підписники
-224 години
-97 днів
-1830 день
Архів дописів

ወንዶች ለ አንድ ቀን ሴት ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ? ሴቶችስ ለ 1ቀን ወንድ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ😺

ጭራሽ ለመቆላመጥ የማይሆን ስም 🤕 በድሉ💀

ትምህርት ቤት 🏫ለመማር ሳይሆን ጓደኞቻችሁን ለማግኘት የምትሄድ ሰዎች በሙሉ እንዴት ናቹ 🙌 እኔ በበኩሌ ደናነኝ😊

ከALX ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አፍሪወርክ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ የስራ መስኮች ላይ ለመቀጠር የሚያግዞትን የ AICE አምጥቶላቹሀል፣! AICE ኮርስ በመማር አፍሪወርክ ላይ ለሚወጡ ከፍተኛ ክፍያ
ከALX ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አፍሪወርክ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ የስራ መስኮች ላይ ለመቀጠር የሚያግዞትን የ AICE  አምጥቶላቹሀል፣! AICE ኮርስ በመማር አፍሪወርክ ላይ ለሚወጡ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ ስራዎች ብቁ ሆነው ይገኙ። ቦታዎች ውስን ናቸው፣ አያምልጥዎ!

የመጀመርያ ልጁን #አስፈው ከሚል ሰው በላይ አሽሙረኛ የትም የለም 💀

ሀበሻ ppl
ሀበሻ ppl

አንድ ሰውዬ ስራ በጣም ይቸግረውና 🚶‍♂አንድ ቀን ሰፈራቸው በጣም ብዙ ሰው እየመጣ የሚጎበኘው 📷 ዝንጀሮ 🐒 መሞቱን ይማና እዛ ተነጋግሮ እንደ ዝንጀሮው ሆኖ መስራት ይጀምራል ''ከ እለታት አንድ ቀን ከዛፍ ዛፍ ሲሸጋገር ይወድቅና አንበሶች 🦁 መሀል ይወድቃል በጣም ደንግጦ ቢያያቸው ቢያያቸው አይበሉትም 😳 ከዛ ምን ቢሉት ጥሩ ነው '' ባክህ እኛም ሰው ነን አንበሳዎቹ ሞተው ተቀጥረን ነው'' 😅

ኢትዮጵያ 🇪🇹 የ አለም ዋንጫ 🏆 ፈረንሳይን ብታሸንፍ የሚፈጠሩ ነገሮች 1, ጠቅላይ ሚንስትሩ የ አለም ዋንጫ ፓርክ ለመስራት 🏃‍♂️🏃 2, ኢትዮ ቴሌኮም የ አለም ዋንጫ 🏆 ጥቅል ለመስጠት 🏃‍♂️🏃 3, ተሸናፊዋ ሀገር እርዳታ ስትልክልህ 😌🙊 4, ፈረንሳይ ታሸንፋለች ብሎ በ 10,000 የመደበው ልጅ ሲያብድ 😬🧌 5, ማንያዘዋል በጠዋት መቶ ኢትዮጵያ ዋንጫ በልታለች አንተስ ቁርስ በልተሀል bro💁‍♂ @BESTMEMEEE

photo content
+1

እሄ ደግሞ በጣም ከመርሳቱ የተነሳ 🤦   class🏫ከ blackbord ቀና ብሎ አይቶ ለመፃፍ ዝቅ ሲል_ይጠፋበታል🗿👀

አስገራሚ 4 እውነታዎች 1, አብዛኛውን ጊዜ ቀበሌ ውስጥ ለስብሰባ የሚመጡት ሰዎች ለ 50 ብር 🚶‍♀ብለው ነው 2, ስብሰባው ካለቀ በ ቡኋላ ስለምን እንደተወያዩ አያውቀትም🥴 3, ሰብሳቢዎቹ በራሳቸው የሚያወያዩትን ነገር አያውቁትም🙃👐 4,ተሳታፊዎቹ ዝም ብለው ያጨበጭባሉ👏

Why always አንተን ገድዬ እጄን ለ police 👮‍♀️ እሰጣለሁ ? እንዴ mom ቢያን አምልጪ 🏃‍♂️ እና ስሜን ዜና ላይ አስጠሪው 🎤🖥

Instagram የ ግል ትምህርት ቤት 🏫 Telegram የ መንግስት ትምህርት ቤት 🏫 Facebook የ ማታ ትምህርት ቤት 🏫 Imo የ ገጠር ትምህርት ቤት 🏫 Snapchat መዋለ ህፃናት 👶 @BESTMEMEEE

የ ሴቶች ሱሪ ላይ ያለው zip ለምንድነው የሚጠቅመው ??🤓👀

ከ ገጠር የመጣውን አጎትህን ልትቀበል ወተክ ደውለህ " የት ደረስክ ስትለው " " #ፎቁ_ጋር "😂

Who else has done ያንን አሰቃቂ የራቁት ሩጫ ከ shower 🚿 ወደ ክፍላችሁ 😅