GECHO MEME
رفتن به کانال در Telegram
962
مشترکین
-224 ساعت
-97 روز
-1830 روز
آرشیو پست ها
962
ከALX ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አፍሪወርክ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ የስራ መስኮች ላይ ለመቀጠር የሚያግዞትን የ AICE አምጥቶላቹሀል፣!
AICE ኮርስ በመማር አፍሪወርክ ላይ ለሚወጡ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ ስራዎች ብቁ ሆነው ይገኙ።
ቦታዎች ውስን ናቸው፣ አያምልጥዎ!
962
አንድ ሰውዬ ስራ በጣም ይቸግረውና 🚶♂አንድ ቀን ሰፈራቸው በጣም ብዙ ሰው እየመጣ የሚጎበኘው 📷 ዝንጀሮ 🐒 መሞቱን ይማና እዛ ተነጋግሮ እንደ ዝንጀሮው ሆኖ መስራት ይጀምራል
''ከ እለታት አንድ ቀን ከዛፍ ዛፍ ሲሸጋገር ይወድቅና አንበሶች 🦁 መሀል ይወድቃል በጣም ደንግጦ ቢያያቸው ቢያያቸው አይበሉትም 😳
ከዛ ምን ቢሉት ጥሩ ነው '' ባክህ እኛም ሰው ነን አንበሳዎቹ ሞተው ተቀጥረን ነው'' 😅
962
ኢትዮጵያ 🇪🇹 የ አለም ዋንጫ 🏆 ፈረንሳይን ብታሸንፍ የሚፈጠሩ ነገሮች
1, ጠቅላይ ሚንስትሩ የ አለም ዋንጫ ፓርክ ለመስራት 🏃♂️🏃
2, ኢትዮ ቴሌኮም የ አለም ዋንጫ 🏆 ጥቅል ለመስጠት 🏃♂️🏃
3, ተሸናፊዋ ሀገር እርዳታ ስትልክልህ 😌🙊
4, ፈረንሳይ ታሸንፋለች ብሎ በ 10,000 የመደበው ልጅ ሲያብድ 😬🧌
5, ማንያዘዋል በጠዋት መቶ ኢትዮጵያ ዋንጫ በልታለች አንተስ ቁርስ በልተሀል bro💁♂
@BESTMEMEEE
962
አስገራሚ 4 እውነታዎች
1, አብዛኛውን ጊዜ ቀበሌ ውስጥ ለስብሰባ የሚመጡት ሰዎች
ለ 50 ብር 🚶♀ብለው ነው
2, ስብሰባው ካለቀ በ
ቡኋላ ስለምን እንደተወያዩ አያውቀትም🥴
3, ሰብሳቢዎቹ በራሳቸው የሚያወያዩትን ነገር አያውቁትም🙃👐
4,ተሳታፊዎቹ ዝም ብለው ያጨበጭባሉ👏
962
Why always አንተን ገድዬ እጄን ለ police 👮♀️ እሰጣለሁ ?
እንዴ mom ቢያን አምልጪ 🏃♂️ እና ስሜን ዜና ላይ አስጠሪው 🎤🖥
962
Instagram የ ግል ትምህርት ቤት 🏫
Telegram የ መንግስት ትምህርት ቤት 🏫
Facebook የ ማታ ትምህርት ቤት 🏫
Imo የ ገጠር ትምህርት ቤት 🏫
Snapchat መዋለ ህፃናት 👶
@BESTMEMEEE
