cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ካሲና🫳🏿

"ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ፣ትፍም ብትልባት ትጠፍለች ፣ ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ"

Більше
Рекламні дописи
332
Підписники
+124 години
+57 днів
+1730 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
"ኢትዮጵያውያን በአለም ልዩ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር በጦር ሜዳ ውሏቸው ጤነኛ መሆናቸው እስኪያጠራጥር ድረስ እንደ እብድ መድፉን መትረየሱን ታንኩንና የአውሮፕላን ቦንቦችን ከመጤፍ ሳይቆጥሩ  እየፎከሩና እየሸለሉ የጠላትን ጉሮሮ አንቀው ይወድቃሉ።"▯ 📚የሃበሻ ጀብዱ 🫰
1020Loading...
02
ጥሬና ብስሉን ግሳንግሱን ሁሉ ይዞት ከሚነዳ፡   ምናለ አንዳንዴ : አይምሮም እንደ ሆድ ችሎ ቢፀዳዳ። ቀዳማዊ
991Loading...
03
Media files
840Loading...
04
ግርባብ📚
811Loading...
05
ምኞቷ ንግስና፥    ህልሟም አልጋ ባልጋ ምድር ዘላለሟ ፥       አልፍና  ኦሜጋ ባቢሎኑ ፍቅሬ... መፅናት ባይሆንለት ካለት ባይጠጋ    ስትንደው ታድራለች ፥    ልቤን ፍ'ራሽ አርጋ! አረጋኸኝ መንገሻ
810Loading...
06
እረፉ! እረፉ! “ዘመመ!” ብላችሁ የሰው ቤት አትግፉ እሾህ ለማሳመር አበባ አታርግፉ። እረፍ! “ቆሜያለሁ!” ለማለት አጥሬን አትደገፍ ለአመዳም ወዘናህ ቆዳዬን አትግፈፍ። እረፍ! በመስመርህ ፍካ በድንበርህ ለምልም በየአልጋህ እደር በየእንቅልፍህ አልም። እረፊ! በኩረጃ ንባብ ትርጉም አትግደፊ በሰባራ መርፌሽ የሰው ልክ አትስፊ።. ...ማን አንደጠለፈኝ ማን እንደሰበረኝ ጠያቂ አጣሁ እንጂ መልስማ ነበረኝ። (በረከት በላይነህ) @astawesegnregasa @astawesegnregasa
10Loading...
07
https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId1851903404 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
1090Loading...
08
Media files
1051Loading...
09
ግርባብ📚 📝ፍቃዱ አየልኝ
1131Loading...
10
Media files
1261Loading...
11
Media files
1201Loading...
12
https://t.me/skystring1221art
1260Loading...
13
https://t.me/skystring1221art
10Loading...
14
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_CrMsaqpGzE
1580Loading...
15
Media files
1982Loading...
16
ኦሮማይ ድርሰት-- በአሉ ግርማ የመጀመሪያ ዕትም -- 1975 ዓ.ም የገፅ ብዛት - 375
1820Loading...
17
Media files
1770Loading...
18
Media files
2250Loading...
19
አልሞትም! (በእውቀቱ ስዩም) ስሚ! እኔ በዚህ ዐለም ፤ብዙ ብሰቃይም አንድ ሀሙስ የቀረው፤ መስየ ብታይም አምሮቴን ሳላገኝ፤ሱሴን ሳላከትም በመሬት ከርስ ውስጥ ፤ገላየን አልከትም አልሞትም! ማንም ባልደፈረው፤ መንገድ ሳልገሰግስ እንደ ንጉስ አይዙር፤ግማሽ ቀን ሳልነግስ በጠገበው ሳልስቅ፤ ለራበው ሳልደግስ አልሞትም! ዝማሜን ሳላወልቅ፤ ያንድበቴን ግድብ ዙፋን ላይ ሳልሸና፤ ጌቶቼን ሳልሰድብ ከድሃ ሳላብር፤ ከገባር ሳልወግን ከምድር በረከት፤ ድርሻየን ሳልዘግን አልሞትም፤ ስሚ! ልቤ እንደምኞቱ፤ ቢያገኝ እንደምርጫው ያላማየ ማብቂያ፤ አንቺ ነሽ መቁዋጫው እና አገሬን ለቅቄ፤ ልብሽህ ላይ ሳልከትም በውብ ከንፈርሽ ላይ፤ ከንፈሬን ሳላትም አልሞትም! @astawesegnregasa @astawesegnregasa
2223Loading...
20
🫶'You only have you, take care of yourself!.☘
2180Loading...
21
"♥~ለምንም~♥” "ምናባሽ ስሰሪ ሰበርሽዉ ኧ? አንቺን እኮ ነዉ አትንኪ ያልኩሽን እቃ ለምን ነካሽሽሽ..." ጎረቤቶቻችን ናቸዉ እኔ ነፍስ እስካወኩበት ጊዜ ድረስ አብረን ነዉ የኖርነዉ:: ምን ያደርጋል ጥል ለመገላገል እንኳን የማይበቃ ጉርብትና... የኔ እኩያ የሆነች ልጅ አለቻቸዉ:: እናቷ ጥላት ከኮበለለች በኋላ ይህች እኩያዬ ከአባቷ ጋር ነዉ የምትኖረዉ...ይኸዉ ዛሬም እሷ ስትደበደብ እየሰማሁ ምንም ማድረግ አልቻልኩም "ለመገላገል የማይበቃ ጉርብትና" ብያችሁ የለ:: በነገራችን ላይ እኔን የሚያሳዝነኝ ዉሃ ቀጠነ በሚል ምክንያት መመታቷ እንጂ ማንም እኮ በወላጆቹ ተቀጥቶ ነዉ የሚያድገዉ: እኔም ሳጠፋ እኮ እቀጣለሁ:: ብቻ ግን እንዲህ በሆነዉ ባልሆነዉ የሚቀጠቅጧት ልጃቸዉ የሰፈሩ ጨዋ መሆኗን ቢያዉቁ ምን ይሰማቸዉ ይሆን:: "ኸረ እንደሷ ቻይም የለ ትግስት ራሷ ማለት ናት" ይላሉ እነ እማዬ:: እዉነትም ትዕግስት ይህ ሁሉ ዉርጅብኝ ወርዶባት እንኳን ለተጠየቀችዉ ጥያቄ "ለምንም" ከሚል በሳግ ከታፈነ ምላሽ በቀር ቃል አይወጣትም:: ምናለ ጥፋቷን አምናለች ብለዉ እንኳ ቢተዋት😢 ፀጋ🖋
2320Loading...
22
ከደመናዉ በታች ሁሉም ያልፋል:: https://t.me/memoir21
1890Loading...
23
As soon as the fear approaches near, attack and destroy it © Chanakya @quote
10Loading...
24
📚ርዕስ፦ ሳልሳውቷ ልጃገረድ 📝ደራሲ:- አጋታ ክርስቲ 👤ትርጉም:- አብይ ደምሴ 📜ዘውግ:-....... 📖የገጽብዛት፦245 📆ዓ.ም:- 1982
2161Loading...
25
Media files
2300Loading...
26
Media files
2480Loading...
27
1. If it feels wrong, don't do it 2. Say exactly what you mean 3. Don't be a people pleaser 4. Trust your instincts 5. Never speak bad about yourself. 6. Never give up on your dreams 7. Don't be afraid to say no 8. Don't be afraid to say yes 9. Be kind to yourself. 10. Let go of what you can't control 11. Stay away from drama and negativity 12. Love Share | Follow TRL
10Loading...
28
“ለምን ትመጫለሽ? ወና መሆን ለምዷል ባይተዋር ነው ሆዴ ትራስ አቅፎ ማደር ለምዶበታል ክንዴ። ገላዬ ቀዝቅዟል ልቤ ተሰቅዟል እንስት እንዴት ልመን? ዜሮ ነኝ ስተመን ብትመጭም ከንቱ ነው መመለስሽ ምንም ስታወሪ አልስቅም በእንባሽ አልቆዝምም በድን ነኝ አልድንም ። የለሁም በድሮ ሌላ ነኝ ዘንድሮ ግዴ አይደለም ነገ ወጋገን ማለዳው ለዛሬ ሶስት ዓመት ዛሬን ነው ‘ምቀዳው። አትገርመኝም ጀንበር ብራና ክረምቱ ቢዛወር ዓመቱ ጨፍሬ አልደክርም አልመታም አታሞ ዓመት አንድ ቀን ነው ለከሸፈ ታሞ ። ለምን ትመጫለሽ ? መምጣትሽ እንደ ቧልት መመለስሽ ምንም ...” ይህንን እያልኩኝ ብናገር ብገጥምም ስትመጪ ስዳበስ በጣት በመዳፍሽ ያልኩትን ዘንግቼ አዲስ ሰው ሆንኩልሽ። አትሄጂም አይደለ ?🙄 (ሚካኤል አ)                   @bewketuseyoum19
30Loading...
29
ቀይ ነው ቀሚሷ መልኳም እንደ ልብሷ አተራመሰችው ተባትን በመሉ እስኪጀዝብ በልክ እስኪጠፋው ዉሉ ታድያ ምን ያደርጋል ተደጋገመና ቀይ በ ቀይ መሸብረቅ                   ቀይ በ ቀይ መውጣቱ ያማረ ገላዋ አትኳሪን አይን አጡ ለመታየት ደምቃ እንደናፈቀችው ልቧ እንደዋለለ          አሞራ በሰማይ እየዞራት ዋለ ዮኒ      ኣታን @yonatozz 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
2350Loading...
30
https://t.me/humble_16/s/37
10Loading...
31
https://t.me/realyescoinbot?start=r_1851903404
2062Loading...
32
ተማምለን ነበር እንዳናንቀላፍ ተኝተህ ተገኘህ መተማመን ጠፍ . . .እኔ ምንተዳዬ! ሽቅብ አንጋጥጬ ላልሰመረ ስለት ንጣይ ነብሴን ይዤ እልልታ መሰዋት።🙇‍♂
2413Loading...
33
https://t.me/Musics_and_Quotes
2520Loading...
34
አናውቀውም! በኖርነው ልክ መኖራችን አፍ ተሞልቶ ለመነገር የማይበቃ፣ ለጥላቻ፣ ለነቁርሾ ለነክፋት ካካፈልናት ምታስበድር እድሜ አልቃ። ለምናልፋት፣ ለምትተወን ለምንተዋት ለማንቀራት ቀሪ ምድር መቃቃሩ፣ በሠው ጉድለት፣ ራስን መሙላት ስራ ብለን ላለማትረፍ መቸገሩ። ይዞን እንጂ፣ ቁም ብንለው በማይቆመው ቅርብ አውራጅ ባቡር ሰፍረን፣ ከሆይታ መልስ፣ ጠግበንባት ከኖርናት ምድር ሳንፈልግ ሲያሻግረን። እንደጥላ፣ ሲከተለን በኖረ ሞት ተወስነን ስንገደብ፣ መተሳሰብ፣ በምድር ላይ ቸል ያልናት የቆጠርናት እንደመዳብ። አዲስ አለም፣ ክብሯን ዳግም መልሶላት በሷ ሚዛን ስንመዘን፣ ይግባኝ ላይኖር፣ በሌለ ደጅ ደጅ ብንጸና ብናለቅስ ብናላዝን። ስለማይሆን፣ የለቀቅናት በመያዝ ትክ ስታስይዘን እንዳናያት፣ መተሳሰብ፣ እንዳትጠፋን በመዋደድ በመስማማት እንያዛት። ✍️እያደር ሞገሥ (የሞገሤ ልጅ) 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
1720Loading...
"ኢትዮጵያውያን በአለም ልዩ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር በጦር ሜዳ ውሏቸው ጤነኛ መሆናቸው እስኪያጠራጥር ድረስ እንደ እብድ መድፉን መትረየሱን ታንኩንና የአውሮፕላን ቦንቦችን ከመጤፍ ሳይቆጥሩ  እየፎከሩና እየሸለሉ የጠላትን ጉሮሮ አንቀው ይወድቃሉ።"▯ 📚የሃበሻ ጀብዱ 🫰
Показати все...
🫡 5🔥 2 1
ጥሬና ብስሉን ግሳንግሱን ሁሉ ይዞት ከሚነዳ፡   ምናለ አንዳንዴ : አይምሮም እንደ ሆድ ችሎ ቢፀዳዳ። ቀዳማዊ
Показати все...
👍 2 1🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
1
ግርባብ📚
Показати все...
👍 1 1
ምኞቷ ንግስና፥    ህልሟም አልጋ ባልጋ ምድር ዘላለሟ ፥       አልፍና  ኦሜጋ ባቢሎኑ ፍቅሬ... መፅናት ባይሆንለት ካለት ባይጠጋ    ስትንደው ታድራለች ፥    ልቤን ፍ'ራሽ አርጋ! አረጋኸኝ መንገሻ
Показати все...
3
እረፉ! እረፉ! “ዘመመ!” ብላችሁ የሰው ቤት አትግፉ እሾህ ለማሳመር አበባ አታርግፉ። እረፍ! “ቆሜያለሁ!” ለማለት አጥሬን አትደገፍ ለአመዳም ወዘናህ ቆዳዬን አትግፈፍ። እረፍ! በመስመርህ ፍካ በድንበርህ ለምልም በየአልጋህ እደር በየእንቅልፍህ አልም። እረፊ! በኩረጃ ንባብ ትርጉም አትግደፊ በሰባራ መርፌሽ የሰው ልክ አትስፊ።. ...ማን አንደጠለፈኝ ማን እንደሰበረኝ ጠያቂ አጣሁ እንጂ መልስማ ነበረኝ። (በረከት በላይነህ) @astawesegnregasa @astawesegnregasa
Показати все...
https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId1851903404 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Показати все...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Rophnan_ft_Teamir_Gizaw_ሮፍናን_ft_ተዓምር_ግዛው_Mashup_By_ProdFre128k.m4a4.87 MB
1🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ግርባብ📚 📝ፍቃዱ አየልኝ
Показати все...
🔥 5
🤣 4😁 1