cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ካሲና🫳🏿

"ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ፣ትፍም ብትልባት ትጠፍለች ፣ ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ"

Більше
Рекламні дописи
318
Підписники
Немає даних24 години
+167 днів
+8830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
1😢 1💘 1
ክልክል ነው! (በዕውቀቱ ስዩም) ማጨስ ክልክል ነው! ማፏጨት ክልክል ነው! መሽናት ክልክል ነው! ግድግዳው በሙሉ ተሰርቶ በክልክል የቱ ነው ትክክል ? ትንሽ ግድግዳና ተንሽ ሃይል ባደለኝ "መከልከል ክልክል ነው !" የሚል ትትእዛዝ አለኝ። @astawesegnregasa @astawesegnregasa
Показати все...
👍 2😁 1
መስቀል ደበደበው የገላዋን ቁስል    ለጊዜው ጮህኩላት እስከመጨረሻው እለቃት ይመስል፤ እደበደቧት   እየቀጠቀጧት "ያጥፍህ"  አሉኝ  አባ "ገብርኤል በሰይፉ ሚካኤል በቁጣው"      አላወቁም እንጂ ህመም ሲበዛባት፣ ኡ ኡ ኡ ብዬ እንደወጣሁ መንገዴን አያውቁት... አንዳንዴ ጩኸትም ትልቅ ብልሀት  ነው     ስልታዊ ማፈግፈግ  ፣ አስታወሰኝ ረጋሳ
Показати все...
2🔥 1
🧌 ሰውነት ከእድፍ ይጠራ ይመስል ስንት ዘመን ሆነኝ፣ አንድ ቀን ሳለብሰው፥ ባጠባ ስማስን። 📄ዲበኩሉ ጌታ
Показати все...
👍 3
አይ ሰው መሆን ከንቱ !! (✍️እስራኤል ) ዘመኑ ሊፈጠም ጥቂት ምዕት ቀረው እገሌን ሸለመው እገሌን ቀበረው የሚል ሰበር ዜና፣ በጤና ይስጥልኝ የሚዘርፍ ጤና፣ ሺህ ሰው ተሰረዘ ከህይወት መዝገብ ላይ፣ የእግዜር እንባ መጣ ተመስሎ በማይ፣ ታጠበ ጎዳናው የማይጠራ እድፉን፣ ሰው ዘበት አያጥፈው መች ይተዋል ግፉን፣ ድንኳኑ ብስክስክ አያስጥልም ዶፉን። እንደ ሽማግሌ ሲመክረን ተፈጥሮ፣ ሰማይ ማይ ይሸናል አመት ተወጥሮ። አውሎው አኮርባጅ ነው የማይራራ በትር ረሀቡ ጅራፍ ነው የሚገርፍ ዘወትር። በሰቆቃም መሐል፥ በችግርም መሐል ሰው ጥፋትን አይተው፣ ሰንካላ ሀሳቡ መልካም የተባለን አያስመለክተው። አይ ሰው መሆን ከንቱ!! 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱 @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Показати все...
👍 2
እንባ እንባ ይለኛል      ይተናነቀኛል እንባ የት አባቱ ደርቋል       ከረጢቱ ሳቅ ሳቅም ይለኛል   ስቆ ላይስቅ ጥርሴ     ስቃ እየነደደች መከረኛ ነብሴ             ፨ ፨ ፨ ❇️በአሉ ግርማ
Показати все...
❤‍🔥 3😢 2👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንባ እንባ ይለኛል ይተናነቀኛል እንባ የት አባቱ ደርቋል ከረጢቱ ሳቅ ሳቅም ይለኛል ስቆ ላይስቅ ጥርሴ ስቃ እየነደደች መከረኛ ነብሴ ፨ ፨ ፨ ❇️በአሉ ግርማ
Показати все...