cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

قَــنَاةُ أَبِـيِ عَـائِـشَــةَ الْوَلَّوِي

« የአቡ ዓኢሻ አወል ካሳው ይፋዊይ ቻናል» من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم (« ከሞተ በኋላ ስራው እንዳይቋረጥበት የወደደ ሰው እውቀትን ያሰራጭ) {ابن الجوزي رحمه الله /التذكرة(٥٥) አስታያየትዎን በዚህ ይላኩ @Awel_kasaw_Bot

Більше
Рекламні дописи
1 979
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-4330 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
ያረብ የሱን ቤት የምዘይርበትን ቀን ቅርብ አድርግልኝ ኢላሂ
1260Loading...
02
ወሰወሰኝ ወላሒ የኔ ተራስ...!? ያ አሏህ.... የኔ እምነት ኢስላም እህህህህህህ እርካታዬ መጠጊያዬ ትዝታዬ ትውስታዬ የመኖሬም የመሞቴም ሚስጥር ኢስላም። http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
872Loading...
03
وَلَـــو أَنّا إِذا مُتنا تُـــرِكـــنا لَكانَ المَوتُ راحَةَ كُلِّ حَـيِّ وَلَــــكِــنّا إِذا مُـــــتنا بُـــعِثنا وَنُسأَلُ بَعدَ البَعثِ عَن كُلِ شَي #وإن_من_الشعر_لحكمة
1341Loading...
04
Media files
1740Loading...
05
አለመፍረድ። ትንሽ በእድሜ ከፍ ስንል፣ ትንሽ በሚፈትኑ የህይወት ተሞክሮዎች ስናልፍ፣ ትንሽ በኢማን መጨመርና መቀነስ ውስጥ ስንመላለስ… የምንረዳው እውነታ ነው። በቃ… "ምናልባት" ብለን ማሰብ እንድንችል የሚያደርገን የብስለት ደረጃ ነው። በሆነ መልኩ ዱንያ ያንገላታቻቸውን ሰዎች ስታይ  … "ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ ማያውቁ ሞኝ ድሆች" ብለህ ጭራሽ እንዳታስብ። ጭራሽ። ትዳር ዓለም ያልዘለቀላቸውን ሰዎች ስታይ "የባህሪ ደካሞች፣ ጥሬዎች" ብለህ እንዳትፈርድ። እነርሱ ብቻ የሚያውቁት ብዙ ማታውቀው ነገር አለ። "ምናልባት" የሚያስብልህ።
1691Loading...
06
~የተከበረዉን ቤትህን ባንጠዉፍም፣ሶፋና መርዋ መካከል ባንሮጥም፣ዐረፋት ላይ ባንቆምም፣ሙዝደሊፋ ላይ ባናድርም፣ጀመራት ባነወረውርም… እዚሁ ባለንበት ሁኔታ ላይ ሆነን ለበይክ! እንላለን።ኢላሂ! ቤትህን ለመጎብኘት ጉጉት እና ናፍቆት ያለውን ሁሉ አግራለት። ያገራህላቸውን ባሮችህን ደሞ ልፋታቸዉን መዝግብላቸው።ዱዓቸዉን እና ዱዓችንን ተቀበለን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
2464Loading...
07
በነብዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማውረድ 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
2593Loading...
08
አዝካር ላይ ያለን መዘናጋት ዚክርን ማብዛት ከወንጀል ለመታቀብ ሁነኛ መፍትሄ ነው። ምክንያቱም ልብ ውስጥ ሀያዕ (አላህን ማፈር)ይፈጥራል። የሸሪዓ እውቀትን ለፉክክርና ሌሎችን ዝቅ ለማድረግ የሚያውል ሰው የከሰረ ሰው ነው ። ሌሎችም ወሳኝ ምክሮችን ያዘለች ወሰኝ ምክር 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር t.me/Achachir_mkroch
2806Loading...
09
ኪታብ ስንቀራ ትኩረት ልናደርግባቸው የሚገቡ ነጥቦች 🎤 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር t.me/Achachir_mkroch
3149Loading...
10
መተዛዘንን እንዴት ማዳበር እንችላለን 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር https://t.me/+7fWQIDaVTP5mNDk0
3225Loading...
11
ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል 👇 ∆ ዒልም በመፈለግ ላይ የዱኒያን ጥቅም የፈለገ የጀነትን ሽታ አያገኝም። ∆ ሁሉም ዒልም አይነገርም ፣ ፊትና ይቀሰቅሳል ተብሎ የተፈራ ዒልም አይወራም። ∆ የማያውቁትን አላውቅም ማለት ትልቅነት ነው ∆ የነሳራን ስጋ መብላትን በተመለከተ 🎙ustaz ibnu munewor https://t.me/+7fWQIDaVTP5mNDk0
3497Loading...
12
🔴 7⃣1⃣ خطورة الحلف بغير اللّه ؟ - الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
6691Loading...
13
🔴 6⃣1⃣ هل كل من وحد اللّه يدخل الجنة بلا حساب و عـ ذاب ؟ - الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
6032Loading...
14
ዉብ ቲላዋ ተጋበዙልኝ! ከአሱር በኋላ ወደ አረንጓዴ ቦታ መሄድ የሚያምረኝ እኔ ብቻ ወይስ እናንተም ! መቸም አምሮን አይቀር አንድ ቀን የስደት ሂወት አልፉ ወጣ እንል ይሆናል ኢንሻ አላህ ! =
3751Loading...
15
✅ የጁመዕ ቀን ሱናዎች 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➊ መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين ✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ  መካከል ብርሃንን ያበራለታል።)) صحيح الجامع - رقم : (6470) 🔷የጁመዕ ቀኑና ሌሊቱ ላይ ሶለዋትን ማብዛት ⏮لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ ✅ እንዲሁም ስላሉ ﷺ የጁመዕ ሌሊትና  ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል። 📝 وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً الترمذي 📝 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ አስተላልፏ  የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ የሆነና የኔን ምልጃ ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦ በኔ ላይ ሶለዋትን የሚያበዛው ነው። اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين. ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Abuebrahim22322
4123Loading...
16
🔴 5⃣1⃣ ما الجامع بين كون أدم رأى ما في الجنة و بين قوله ﷺ { فيها ما لا عين رأت } - الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
7312Loading...
17
መተዛዘን /التراحم 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
3880Loading...
18
መተዛዘን /التراحم 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
4104Loading...
19
🔴 4⃣1⃣ ما السبيل من التخلص من فتن النساء ؟ -  الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
7582Loading...
20
ሀቀኝነት ከባድ ነው። ሀቅ ማለት በአንድ እውነት ተናጋሪ አካል ላይ ያለ እውነታ ነው ። እና በቻልከው እውነትን ግለፅ አትዋሽ ሰወች ቢደብቁት ፈልቅቆ ይወጣል። አንዳንድ ግዜ ድንቁርናን ያዘልች አእምሮ ሃቅን አትቀበልም። «ሁነህ አትገኝንጂ ለመባልህ አትሰብ ።» ሰው ሊያሞግስህም ሊያማህም ይችላል። አንተ አትጎዳም ብቻ ሀቅን እወቅ ለሃቅ ሞግት። https://t.me/Abuebrahim22322 https://t.me/Abuebrahim22322
4832Loading...
21
አላህ የሱን የተከበረውን ቤት ወፍቆን የምናየው ያድርገን ።
4200Loading...
22
🔴 3⃣1⃣ أيات جمعت أركان الإيمان ؟ -  الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
6922Loading...
23
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ወንድሞች እህቶ ኦማን ሃገር ያላችሁ ካላችሁ በውስጥ አናግሩኝማ ለሃጃ ፈልጊያችሁ ነው ባረከሏሁ ፊኩም። @abuaisha1233 @abuaisha1233
370Loading...
24
ኢልሚይ የሆነ ረድ (ትችት) እና የረብሻ ሰዎች ረብሻ ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/MedrestuImamuAhmed https://t.me/Muhammedsirage
4752Loading...
25
🔴 2⃣1⃣ فوائد التـــوحيد و ثمراته  ؟ -  الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
6342Loading...
26
በለተሞ መንጋ የምርቃና ስብከት ለተጠለፋችሁ ሁሉ! ~ 1ኛ፦ እነዚህ ሰዎች የመንሀጅ ግንዛቤያቸው የተንሻፈፈ፣ የግል አመላቸውንና ሰለፊያን የሚያምታቱ ስለሆነ የሰለፊያን ግንዛቤ ከነዚህ ሰዎች አትውሰዱ። ይልቁንም ጊዜው የሚመች ነውና ከነ ኢብኑ ባዝ፣ አልባኒይ፣ ኢብኑ ዑሠይሚን፣ ፈውዛን፣ ዐብዱልሙሕሲን አልዐባድ፣ ... ኪታቦችና የድምፅ ቅጂዎች ተጠቀሙ። ከነሱም በላይ የቀደምት ዑለማዎችን አካሄድ በሚገባ ፈትሹ። እነዚህ ሰዎች ሰለፊያ ነው ብለው የሚያቀርቡላችሁ ከክፉ አመላቸውና ሸውራራ ግንዛቤያቸው ጋር የተቀላቀለ ቡድንተኛ አካሄድ ነው። የሱና ዑለማኦችን የሚያጣቅሱት ለሽፋን ያህል ነው። 2ኛ፦ ደዕዋችሁ የአካባቢያችሁን ተጨባጭ ያገናዘበ ይሁን። አዲስ ብሄርተኛ ይመስል መንሀጅ በተገነዘባችሁ ማግስት በትንሽ በትልቁ ሌሎች ጋር አትላተሙ። እነዚህ የሚያጋጯችሁ አካላት ከምትገቡበት አጣብቂኝ እንድትወጡ የሚያግዝ ይሄ ነው የሚባል ሃሳብ እንኳ ማቅረብ አይችሉም። እነሱ እንደሆኑ ለራሳቸው ጥቅም ሲሆን ካሜራ ውስጥ እንዳይገቡ እየተሹለከለኩ፣ ማስክ እያጠለቁ የሚጣዱ ናቸው። እነሱን ተከትላችሁ ደዕዋችሁ ቢሰናከል ብዙ ርቀት ወደ ኋላ ይመልሷችኋል። 3ኛ፦ ለፍረጃና ለተብዲዕ አትቸኩሉ። በቂ የመንሀጅ ግንዛቤ ያልያዘ ሰው ፈፅሞ ለተክ -ፊርና ለተብዲዕ ብቁ አይደለም። ነገሩ በሚገባ ተገልጦልናል ብላችሁ በምታምኑበት ጉዳይ ራሱ በመናገራችሁ የሚገኘውን ትርፍና ኪሳራ አስሉ። የደመ ነፍስ አካሄድ ማንንም አይጠቅምም። 4ኛ፦ የለተሞ ጭፍራዎች ጋር መጓዝ መስጂዶቻችሁን ያሳጣችኋል። ከማህበረሰብ ጋር ያጋጫችኋል። በሂደት ደዕዋችሁን ወይ ሙሉ ለሙሉ ያጠፋዋል። ወይ ደግሞ በእጅጉ ያቀጭጨዋል። ብዙ ካበላሻችሁ በኋላ ግራ ቀኝ አይታችሁ የተሻለ መስለሐ ያለበትን ውሳኔ ብትወስኑ ራሱ እነዚህ እባቦች ከማንም በላይ የሚናደፉት እናንተን ነው። የቻግኒው ሸይኽ ከማል አፍሪ ጉዳይ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ይሆናል። ቀድመው በነዚህ አካላት የተሳሳተ አቅጣጫ ይዘው ነበር። አሁንም ምን ያህል እንደነቁ አላውቅም። የተሻለ መስለሐ አይተው መስጂድ ገብተው ሲያስተምሩ እድሜያቸውንም፣ ውለታቸውንም በማይመጥን መልኩ እያብጠለጠሏቸው ነው። "ያሳደጉት ውሻ፣ ያሳጣል መድረሻ!" 5ኛ፦ የአካባቢያችሁን መስለሐ ራሳችሁ ወስኑ። በሩቅ ያለ ሰው ያላችሁበትን ተጨባጭ ላያውቅ ይችላል። በተለይ እነዚህ ከህሊናቸው የተጣሉ አካላትን ፈፅሞ አታማክሩ። እንኳን ለናንተ ለራሳቸውም የሚሆኑ አይደሉም። አስፈላጊ ሲሆንና ከተቻላችሁ ዑለማኦችን አማክሩ። እነዚህ የሚጮሁትን የማይኖሩ ደናቁራን እንዳያሳስቷችሁ። ለተሞ በራሱ ምስክርነት ከ10 አመት በላይ ኢኽዋንን ሲያደንቅና አብሮ ሲጓዝ የኖረ ሰው ነው። አሁንም ከተወሰኑት ጋር ያፋጠጠው የጥቅም ግጭት ነው። እንጂ የጥቅም ቃል ሲገባለት እንኳን ከነዚህ ጋር ይቅርና ቀድሞ ተብዲዕ ካደረጋቸው ሰዎች ጋር ራሱ ሊታረቅ እልል ሲል ነበር። አሁንም የተሻለ ካየ ለሌላ ይፈርማል። ባህሩም ከሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥ ሲል ለዲን ተቆርቁሮ አይደለም። የራሱ አንዱ ጋሻጃግሬ ከሚያወግዛቸው አካላት ጋር የመስጂድ ኮሚቴ አባል ነው። ኮሚቴው በመጅሊስ መዋቅር ስር እንደሆነ አስተውሉ። የባህርዳሩም ጭፍራ ዲን አይደለም ከመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ጋር ያፋጠጠው። "ለኛ የተላከ ኪታብ ወስደውብን ..." እያለ ነው የህፃን ለቅሶ የሚያለቅሰው። ራሳቸው በቡኻሪ መስጂድ የመርከዝ ኢብኑ መስዑድን ፕሮግራም አስተዋውቀው ሲያበቁ እነዚህ ከህዝቡ ብር ሲሰበስቡ ጊዜ ጨርቃቸውን ጣሉ። በቀናት ልዩነት ውስጥ ተነስተው አስጠነቀቁ። ስሜታቸውን የማይቆጣጠሩ፣ ይሉኝታ የማያውቁ ጉዶች ናቸው። እንጂ ዛሬ ለተብዲዕ የሚመዙትን ጉዳይ እየጠቀሱ ተብዲዕ ግን አናደርግም ሲሉ እንደነበር የድምፅ መረጃ አለ። 6ኛ፦ በደዕዋ ላይ ተመዩዝ አስፈላጊ ነው። ተመዩዝ ማለት ግን በራስ ላይ በር ዘግቶ መጮህ አይደለም። ከሆነላችሁ ያለ ንክኪ አስተምሩ። መድረክ ካገኛችሁ አቋማችሁ የተጠበቀ እስከሆነ ድረስ በሱፊዮች መስጂድ እንኳ ቢሆን አስተምሩ። ታላላቅ መሻይኾች በሱፊያ መስጂዶች ያስተማሩበት ተጨባጭ አለ። ለምሳሌ ሸይኽ ረቢዕ ሱዳን ውስጥ በሱፊያ መስጂድ አስተምረዋል። "በአቋም ቢገናኙ ነው ከነ እንትና መስጂድ የሚያስተምሩት" የሚለው የነዚህ ሰዎች ጩኸት ዝቅ ቢል ድንቁርናቸውን ከፍ ቢል አታላይነታቸውን ነው የሚያሳየው። ለአመታት ሂዝቢዮች ላይ ቁጭ ብለው ሲማሩ ነው የኖሩት። ባህሩ፣ ሁሴን ሲልጢ እና ጠሀ ኸዲር ለዚህ ምሳሌ መሆን ይችላሉ። ራሳቸው የሳዑዲ ጃሚ0ዎች በሒዝቢዮች የተጥለቀለቁ እንደሆኑ ይገልፃሉ። ራሳቸው በንዲህ አይነት ተቋማት ቁጭ ብለው እየተማሩ እኛ ጋር መጥተው እንትናን ከእንትና ጋር አየነው እያሉ አድብተው ይጠብቃሉ። በሰሜን ወሎ፣ ጉራጌ፣ ስልጤ ዞኖች የመጅሊስ መዋቅር ውስጥ የገቡ አሉ። ለተሞ በሚያብጠለጥላቸው የየመን መራኪዝ የሚማሩ የለተሞ መንጋዎች አሉ። የመን መዕበር ድረስ ሄደው ሙሐመድ አልኢማም ዘንድ የሚማሩ ሁሉ አሉ። እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ዐረብኛ ትምህርት በሚሰጥባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ሙመይዐ ከሚሏቸው እና ኢኽዋኒዮች ዘንድ ቁጭ ብለው የሚማሩ አሉ። ከዚህም የባሰ ሱፊዮች ዘንድ ሳይቀር ሉጋ የሚማሩ አሉ። ራሳቸው በሚሰሩት ጉዳይ ሌሎችን ተብዲዕ የሚያደርጉ የማፊያ ስብስብ ናቸው። ጩኸታቸው የእውነት መስሏችሁ እነሱን የተከተላችሁ በጊዜ ብትነቁ ይሻላችኋል። ጥሪዬ በተለይ መሬት የረገጠ ደዕዋ ላላችሁ ነው። ደዕዋችሁን ሳታጡት በፊት ደጋግማችሁ አስቡበት። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
2701Loading...
27
🔴 1⃣1⃣ كيف تنبت العقائد الباطلة ؟ -  الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
1 1151Loading...
28
✅ የጁመዕ ቀን ሱናዎች 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➊ መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين ✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ  መካከል ብርሃንን ያበራለታል።)) صحيح الجامع - رقم : (6470) 🔷የጁመዕ ቀኑና ሌሊቱ ላይ ሶለዋትን ማብዛት ⏮لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ ✅ እንዲሁም ስላሉ ﷺ የጁመዕ ሌሊትና  ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል። 📝 وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً الترمذي 📝 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ አስተላልፏ  የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ የሆነና የኔን ምልጃ ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦ በኔ ላይ ሶለዋትን የሚያበዛው ነው። اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين. ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Abuebrahim22322
6055Loading...
29
✅አሁን ቀጥታ ስርጭት መንሀጁ ሳሊኪን ሸር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድጉጉ https://t.me/Abulabashsen?livestream=1749a71e9cfc7c66c0
10Loading...
30
عش ما شئت فإنك ميت واحبب من شئت فإنك مفارقه واعمل ما شئت فإنك مجزى به واعلم أن شرف المؤمن قيامه بالليل وعزه استغناؤه عن الناس https://t.me/Abuebrahim22322
5001Loading...
31
🔴 0⃣1⃣ الباعث العاشر للخلاص من الذنوب { مشهد البلاء و العافية } ؟ -  الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
7171Loading...
32
አንድ ነጥብ ለአስተውሎት ~ በጣም ከምንሸወድባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ በእውቀት የሚበልጡንን መሻይኾች ልንጠቀምባቸው አለመቻላችን ነው። በሃገራችን የመንሃጅ ግንዛቤ በጣም የሳሳ እንደሆነ ማንም የማይክደው ሐቅ ነው። ይሄ ክፍተት ደግሞ ብዙ መሻይኾች ላይ ይጎላል። ለወቅታዊ ኪታቦችና ለኢንተርኔት የቀረበው ወጣት #አንፃራዊ በሆነ መልኩ ትንሽ ሻል የሚልበት ሁኔታ አለ። በንፅፅር ነው እያወራሁ ያለሁት። ትንሽ እውቀት የራሱ ብዙ ድክመት አለበትና የማንክደው ብዙ ጣጣ እያመጣብን ነው። ሌሎችን ችግሮች ለጊዜው ልተውና በተነሳሁበት ጉዳይ ላይ ያለውን ላንሳ። ድርቅና (ዒናድ) ሳይሆን የግንዛቤ ችግር ያለባቸውን መሻይኾች መቅረብ እንጂ መራቅ ለሁሉም አይበጅም። ይሄ ማግለልና መግፋት ለነሱም፣ ለኛም፣ ለቆምንለት አላማም፣ ለወገናችንም የሚበጅ አይደለም፡፡ እና ተውሒድና ሱናን መውደድ፣ የሱና ዑለማዎችን ማክበር፣ ለደሊል እጅ መስጠት ካሸተትንባቸው ክፍተቶችን ብናይ እንኳ ከመራቅ ይልቅ መቅረባችን ነው የሚያተርፈን። 1ኛ:- ለነሱም ውለታ መዋል ነው። እኛ ችላ ስንላቸው በሌሎች ይጠለፋሉ። ይሄ ከዚህ ቀደም በስፋት ተከስቷል። እኛ ስንርቃቸው የሌሎች ሲሳይ ሆነዋል። በራሳችን ላይ ጠላት አብዝተናል። ካለፈው ልንማር በቃ ልንል ይገባል፡፡ 2ኛ:- ለሰፊው ህዝበ ሙስሊም፦ እነዚህ መሻይኾች ህዝብ ዘንድ የተሻለ ቦታ ስለሚኖራቸው የነሱ መጠንከር ለህዝብ ይተርፋል፡፡ እኛ ባግባቡ ካልቀረብናቸው ግን ሌሎች አካላት የሱናን ደዕዋ በጥላቻና በስጋት እንዲመለከቱ አድርገው ይሞሏቸዋል። ይሄ ደግሞ ዞሮ ዞሮ ዳፋው ለህዝብ ነው የሚተርፈው። 3ኛው:- ጥቅም ለራሳችን ነው፡፡ እኛ ትንሽዬ የመንሃጅ ግንዛቤ አለችን ማለት (ያውም ከኖረ) ከነሱ በእውቀት በለጥን ማለት አይደለም፡፡ እንዲያውም ከነጭራሹ እውቀት አለን ማለትም አይደለም። እነሱ ዘንድ መንሃጅ ላይ የግንዛቤ ክፍተት መታየቱ እውቀት የላቸውም ማለት አይደለም፡፡ ለሁለቱም ወገን የሚበጀው መቀራረቡ ነው። እነሱ ዘንድ ያለውን ክፍተት ከቻልን ኪታብ እየገዛንላቸው ፣ ካልሆነ እያዋስናቸው፣ የታላላቅ ዑለማዎችን ንግግር እያሰማናቸው፣ በአደብ እየተከራከርናቸው ለመሙላት መጣር አለብን። በተለይ ኪታብ መስጠት ያለው ዋጋ ቀላል አይደለምና በዚህ ላይ ልንረባረብ ይገባል። የኛን ጅህልና ደግሞ ቁጭ ብሎ በመማር መግፈፍ አለብን። ይህን ስናደርግ ለራሳችንም፣ ለመሻይኾቹም፣ ለወገናችንም ትልቅ ውለታ እንውላለን። ለደዕዋችን መፋፋትም ጉልህ ሚና ይኖረዋል፡፡ የማወራው ከላይ እንደገለፅኩት ተውሒድና ሱናን መውደድ፣ የሱና ዑለማዎችን ማክበር፣ ለደሊል ራስን ዝቅ ማድረግ፣ ቅንነት ስለሚታይባቸው መሻይኾች ነው። መቼም በርካታ መሻይኾችና ዱዓቶች ተሰውፍ እና ሌሎችም የተሳሳተ መስመር ውስጥ ከቆዩ በኋላ እንደተመለሱ ይታወቃል። ከአላህ በኋላ ለዚህ መመለሳቸው የተለያዩ ሰበቦች ይኖራሉ። ዛሬም እነዚህን ሰበቦች ችላ ልንላቸው አይገባም። ዛሬም ክፍተት ያለባቸው ሰዎች ሲገጥሙን በመወያየት፣ መረጃ በመለዋወጥ፣ በችግራቸው ከጎናቸው በመቆም ልናቀርባቸው ይገባል። አንተ ትላንት በተለያዩ መስመሮች ላይ አልፈህ መጥተህ ሌሎች ወደሱና እንዳይገቡ በር ለመከርቸም አትታገል። ያለፍክባቸውን አባጣ ጎባጣ መንገዶች መለስ ብለህ አስተውላቸው። = ግንቦት 28/2013 https://t.me/IbnuMunewor
3640Loading...
33
ጭፍራው ቅርቃር ውስጥ ገብቷል ~ ቅልጥ እንደ ቅቤ - ፍርስ እንደ ሸክላ ሁሉ ነገር እርቃን - እነ ሳይሞቅ ፈላ! ይሄ ሰካራም ጭፍራ ብዙ እንደማይራመድ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ። በዚህ ፍጥነት ድንብርብሩ ሲወጣ፣ ጉዱ ሲዝረከረክ ማየት ግን የጠበቅኩት አልነበረም። የዛሬን ሁለት ዓመት መሰለኝ ወራቤ ላይ አንድ ወንድም ዐብዱልሐሚድ ለተሞ አንድ መንሀጅ ላይ ሁለት አመት ታግሶ መቆየት አይችልም ጠብቁ ሲል ሰምቼው ነበር። ምናልባት የሆነ ያክል ተጋኖ ይሆን? አላውቅም። ንግግሩ ግን በውስጡ የሆነ እውነት አዝሏል። አሁን ላይ አንዳንድ ነገሮች ጫፋቸው እየዘለቀ ነው። እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንዲሉ ይሄው እየጠራ መጣ። በየጊዜው እየወጡ ካሉ በርካታ የቪዲዮ እና የፎቶ ማስረጃዎች ውስጥ ለጊዜው አንድ ማሳያ ልጥቀስ፦ ጠሃ ኸዲር የዚህ የተንቀዠቀዠ ጭፍራ አጫፋሪ መሆኑ ፀሐይ የሞቀው ጉዳይ ነው። ሶሻል ሚዲያ ላይ እየዘለቀ ሁለት ሶስት መስመር ስድብ መፃፍን ቁም ነገር ያደረገ በተግባር ግን በተለያየ ቦታ የተለያየ ፊት የሚጠቀም ሰው ነው። * ሳዑዲ ውስጥ ጤነኛ ያልሆኑ ሰዎች ዘንድ ቁጭ ብሎ ለአመታት ይማራል። እዚህ ደግሞ እነ እከሌ ከእነ እከሌ ጋር ተቀመጡ እያለ ፎቶ ይለጥፋል። የሳዑዲ ኤምባሲ ሲጋብዛቸው ራሱም ጭፍራዎቹም ከነዚያው ከሚያወግዛቸው አካላት ጋር አንድ ላይ ይጣዳሉ። በተለያዩ ቦታዎች የተለያየ ፊት ማሳየትን ተክኖበታል። * መሻይኾች ዘንድ ሌላ ሰው ነው። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ደግሞ ሌላ። * ሳዑዲ ውስጥ ሌላ ሰው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ። * እንደ ባህሩና ሑሴን ያሉ ተናካሽ ጓዶቹ ጋር ሲሆን ሌላ ነው። አቃቂር እያወጡ፣ ቅጥፈት እየለጠፉ የሚናከሱ አውሬዎች ናቸው። እያደናነቀ የሚያስተዋውቃቸው የሀረር አካባቢ ጭፍራዎቹ ደግሞ እሱ በሚስላቸው 'ሙስተዋ' ላይ አይደሉም። ያያያዝኩት ቪዲዮ ለዚህ አንድ ምስክር ነው። በቪዲዮው ላይ የጠሀ ጭፍራ የሆኑት (የነበሩት ብለው ይሻል ይሆን?) እነ ኢልያስ ዐባስ እና አሕመድ ሙሐመድ (ጭሮ?) ከነ ዶክተር ጀይላን ጋር ተቀማምጠው የአንድነት መግለጫ ያወጡበት ጉባዔ ነው። ቪዲዮው ላይ ከሰፈረው ቃል ቀንጨብ ላድርግ፦ 1- የዶክተር ጀይላን ንግግር፦ "በሀረር ዑለማኦች መካከል ልዩነት እንደሌለ እንዲሁም በዑለማኦቹ መካከል ልዩነት ለመፍጠር የሚጥሩ አካላት በዑለማእ ስም የሚነግዱ እንደሆኑ፤ እኛ ሁላችንም አንድ እና የተሰማማን እንደሆንን፤ በመካከላችን ልዩነት እንደሌለ የሀረር እና የኢትዮጵያ መሻይኽ ጉባኤ ገልጿል።" 2- የኢልያስ ዐባስ ንግግር፦ "እኛ እንደ አሕመድ ሱኣላ እና እንደ ዶክተር ጀይላን ካሉ ታላላቅ ዑለማኦች ጋር ነን። ድሮም፣ አሁንም በመካከላችን ልዩነት የለም። እስከ ዘላለም ከነሱ አንለይም።" 3- የአሕመድ ሙሐመድ ንግግር:- "እኛ አሁን ከዑለማኦቻችን ጋር ነን። እነሱን ከሚሳደቡ አካላት ድሮም አሁንም የጠራን ነን። ፈፅሞ ከነሱ (እነሱን ከሚሳደቡ) ጋር አንሆንም።" ልብ በሉ! ጠሀ ኸዲር እነዚህን ሁለቱን ሰዎች (ማለትም ኢልያስ ዐባስ እና አሕመድ ሙሐመድ) ሞቅ አድርጎ ያወድሳል። ያሰራጭላቸዋልም፡፡ ለምሳሌ ያክል በቅርቡ እንዲህ ሲል ፅፏል:- "أشد على أيديكم يا أبطال شرق هرر فضيلة الشيخ Sheek Iliyaas Abbaas وفضيلة الشيخ Shekh Ahmade Muhammed زادكم الله قوة إلى قوتكم فقد أقضت جهودكم المضاجع وألهبت المشاعر وأسهرت وهزت ولن يهنأ منهم أحد مهما كان بعدما التهبت الأحشاء واضطرمت!" እነዚህ የጠሀ ጀግኖች ግን፡ 1ኛ፦ ከነ ዶክተር ጀይላን ጋር እንደሆኑ ድሮም፣ አሁንም በመካከላቸው ልዩነት እንደሌለ ገልፀዋል። እስከ ዘላለም ከነሱ እንደማይለዩም አስረግጠው ተናግረዋል። 2ኛ:- እነሱን (እነ ዶክተር ጀይላንን) ከሚሳደቡ አካላት ድሮም አሁንም የጠራን ነን። ፈፅሞ እነሱን ከሚሳደቡ ጋር አንሆንም ማለታቸውን ያዙ። እዚህ ላይ ቁጥር አንድ ተጠቃሹ ጠሀ ኸዲር ነው። አሞሌው አልሰራም። ከዚህ በኋላ ያለው ምርጫ ሁለት ነው። 1ኛው ምርጫ፦ ወይ እንደ ግለቱ እያዩ ሲያሻቸው "እኛ ድሮም ጀምሮ መንሀጅ ገብቶናል፣ ለ 20፣ ለ30 አመታት ሰለፊያን (የነሱን ቨርዥን) ስናስተምር ነው የኖርነው፣ ከኢኽዋን የጠራን ነን፣ ..." እያሉ መሞገት፤ ሲላቸው ደግሞ ከነዚያው ኢኽዋን ከሚሏቸው ሰዎች "ድሮም አሁንም አንድ ነን፣ ዘላለም አንለያይም" እያሉ የጋራ መግለጫ እያወጡ መቀጠል ነው። በተለያየ መመዘኛ እየመዘኑ፣ የተለያየ ፊት እያሳዩ መሄድ ለጠሀ ከባድ አይመስለኝም። ይሄ ግን የሰለፊ መገለጫ አይደለም። ሸይኽ ሙቅቢል እንዲህ ይላሉ፦ فالحزبي مستعد أن يكون له خمسة أوجه. والنبي ﷺ يقول: إن من شر الناس ذا الوجهين الذي يأتي هـولاء بوجه وهؤلاء بوجه. أما السني فإنه متمسك بدينه سواء رضي فلان أو لم يرضَ بخلاف الحزبيين. "ቡድንተኛ ሰው አምስት ፊት ሊኖረው ዝግጁ ነው። ነብዩ ﷺ 'ከክፉ ሰዎች ውስጥ የሆነው ባለ ሁለት ፊት ነው። ያ እነዚያ ዘንድ በአንድ ፊት፣ ሌሎቹን ደግሞ በሌላ ፊት የሚቀርበው።' ሱኒይ የሆነ ሰው ግን እከሌ ቢወድም ሆነ ቢጠላ ዲኑን አጥብቆ የሚይዝ ነው። ከቡድንተኞች በተለየ።" [ቱሕፈቱል ሙጂብ፡ 290] 2ኛው ምርጫ፦ ከነዚህ ሲያወድሳቸው ከነበሩ አካላት መለያየቱን ማወጅ ነው። ከሙብተዲዕ ጋር የሚቀማመጡ፣ ህብረት የሚፈጥሩ፣ ሰለፊችን የሚገፉ፣ ለሙብተዲዕ የሚከላከሉ ሙብተዲዎች ናቸው የሚል መግለጫ ማውጣት። ሰውየው ተቃራኒ ነገሮችን የማስተናገድ ልምድ ቢኖረውም ይሄኛው ግን ለመሸፈን የሚመች አይደለም። "ግመል ሰርቆ አጎንብሶ" የማይሆን ነገር ነው። ስለዚህ መለያየትን ከማወጅ ውጭ ምርጫ አይኖርም። ካ'ህያ ቆዳ የተሰራ ቤት ይበታተናል ጅብ የጮኸ 'ለት! የነዚህ ሰዎች ጉድ ይሄ ብቻ አይደለም። አለ ገና! ستُبْدي لكَ الأيّامُ ما كنتَ جاهلاً - ويأتِيكَ بالأخبارِ مَن لم تُزَوِّدِ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
2233Loading...
34
🔴 9⃣ الباعث التاسع للخلاص من الذنوب { الخوف من مباغتة الأجل } ؟ -  الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
6241Loading...
35
•የሁሉ ነገር ባለቤት የሆንክ አምላኬ ሆይ! ሁሉ ነገሬን ላንተ ትቻለሁ፣ባልጠበቅኩት መልኩ አስደስተኝ።
3632Loading...
ያረብ የሱን ቤት የምዘይርበትን ቀን ቅርብ አድርግልኝ ኢላሂ
Показати все...
👍 10
00:26
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ወሰወሰኝ ወላሒ የኔ ተራስ...!? ያ አሏህ.... የኔ እምነት ኢስላም እህህህህህህ እርካታዬ መጠጊያዬ ትዝታዬ ትውስታዬ የመኖሬም የመሞቴም ሚስጥር ኢስላም። http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Показати все...
5.36 MB
👍 4
وَلَـــو أَنّا إِذا مُتنا تُـــرِكـــنا لَكانَ المَوتُ راحَةَ كُلِّ حَـيِّ وَلَــــكِــنّا إِذا مُـــــتنا بُـــعِثنا وَنُسأَلُ بَعدَ البَعثِ عَن كُلِ شَي #وإن_من_الشعر_لحكمة
Показати все...
3.94 KB
ሙሓደራ 203 ውይይት ከ አሕባሾች ጋር.mp310.84 MB
አለመፍረድ። ትንሽ በእድሜ ከፍ ስንል፣ ትንሽ በሚፈትኑ የህይወት ተሞክሮዎች ስናልፍ፣ ትንሽ በኢማን መጨመርና መቀነስ ውስጥ ስንመላለስ… የምንረዳው እውነታ ነው። በቃ… "ምናልባት" ብለን ማሰብ እንድንችል የሚያደርገን የብስለት ደረጃ ነው። በሆነ መልኩ ዱንያ ያንገላታቻቸውን ሰዎች ስታይ  … "ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ ማያውቁ ሞኝ ድሆች" ብለህ ጭራሽ እንዳታስብ። ጭራሽ። ትዳር ዓለም ያልዘለቀላቸውን ሰዎች ስታይ "የባህሪ ደካሞች፣ ጥሬዎች" ብለህ እንዳትፈርድ። እነርሱ ብቻ የሚያውቁት ብዙ ማታውቀው ነገር አለ። "ምናልባት" የሚያስብልህ።
Показати все...
~የተከበረዉን ቤትህን ባንጠዉፍም፣ሶፋና መርዋ መካከል ባንሮጥም፣ዐረፋት ላይ ባንቆምም፣ሙዝደሊፋ ላይ ባናድርም፣ጀመራት ባነወረውርም… እዚሁ ባለንበት ሁኔታ ላይ ሆነን ለበይክ! እንላለን።ኢላሂ! ቤትህን ለመጎብኘት ጉጉት እና ናፍቆት ያለውን ሁሉ አግራለት። ያገራህላቸውን ባሮችህን ደሞ ልፋታቸዉን መዝግብላቸው።ዱዓቸዉን እና ዱዓችንን ተቀበለን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Показати все...
AUD-20190804-WA0007.mp32.88 MB
👍 4
በነብዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማውረድ 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
Показати все...
ሶላት አለ-ነቢይ_1_41.mp39.64 MB
👍 4
አዝካር ላይ ያለን መዘናጋት ዚክርን ማብዛት ከወንጀል ለመታቀብ ሁነኛ መፍትሄ ነው። ምክንያቱም ልብ ውስጥ ሀያዕ (አላህን ማፈር)ይፈጥራል። የሸሪዓ እውቀትን ለፉክክርና ሌሎችን ዝቅ ለማድረግ የሚያውል ሰው የከሰረ ሰው ነው ። ሌሎችም ወሳኝ ምክሮችን ያዘለች ወሰኝ ምክር 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር t.me/Achachir_mkroch
Показати все...
ዚክር_76_18.mp310.62 MB
👍 1
ኪታብ ስንቀራ ትኩረት ልናደርግባቸው የሚገቡ ነጥቦች 🎤 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር t.me/Achachir_mkroch
Показати все...
የሀገራችን የኪታብ አቀራር_39_23.mp37.14 MB
👍 2
መተዛዘንን እንዴት ማዳበር እንችላለን 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር https://t.me/+7fWQIDaVTP5mNDk0
Показати все...
መተዛዘንን_እንዴት_ማዳበር_ይቻላል_70_3.mp37.10 MB